ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 756
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-3930 днів
Архів дописів
3 756
😍ዛሬ የ ሲቲን ጨዋታ የሚያስተላልፉት ቻናሎች👇👇
🖥 Idman_Azerbaycan
🖥 IRIB Varzesh
🖥 Varzesh TV Farsi
👇
🖥 ASR TV
🖥 XO TV
3 756
😱አሁን ላይ በቀጥታ በርንማውዝ ከ አርሰናል በ $Sport 2 ላይ የ ቼልሲን Sport 4 በሁሉም HD Receiver ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይልባችሁ ጥራት ባለሁ Premium cccam እና Newcamd ማየት ትችላላችሁ።
ሸገር ዲሽ✌️
3 756
😱SAMSUNG A10s Latest ORGINAL
ፖክድ 32GB ሚሞሪ በ 2GB RAM አለን
ዋጋ 5400 ብር ብቻ In Box @must08
ፈላጊ +251913064008 ይደውልልኝ
3 756
😍 በዚ ሳምንት በአዲሱ Tv verzish Al faris የማተላለፉ ጨዋታዎች
Yehsat 52.2 Monacost
Tp- 12475 V 27500
ሸገር ዲሽ ✌️
3 756
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😍LNB_ምንድን_ነው?🤔🤔
====================
✍👉 LNB የእንግሊዝኛ አህፅሮተ ቃል ሲሆን ሲተነተን (Low Noise Block )የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ይይዛል።
👉LNB የራዲዮ ሞገድን ከዲሽ ላይ በመሰብሰብና በመቀበል ወደ ሲግናል ከቀየረ በኋላ በኬብል አማካኝነት ወደ ሪሲቨሮች የሚልክ ዲሽ አናት ላይ የሚገጠም መሳሪያ ነው ።
======================
➋. የLNB አይነቶች ስንት ናቸው?
======================
በመሠረታዊነት አገራችን ውስጥ የሚስተዋሉት የLNB አይነቶች ሁለት ቢሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ግን በዓለም ላይ 4 እና ከዚያ በላይ እንደሆኑ ያስረዳሉ።
ለመሆኑ አገራችን ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉት የLNB ዓይነቶች እነማን ናቸው እስኪ እንመልከታቸው። ብዙ ሰዎችም በእነዚህ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ሲያወዛግባቸው እንመለከታለን።
================
A, #KU_Band_LNB
በተለምዶ Ku band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነው።
12522
#ባህሪያቸው
===========
✏ ባለ 5 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል።
✏ የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ11700-12220 GHzነው።
✏ ትልቅ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው አጭር የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው አድርጓቸዋል።
✏ በአጭር ሞገድ ርዝመት መስራታቸው በትንንሽ ዲሾች (offset dishes) እንዲሰሩ አስችሏቸዋል።
ለምሳሌ፦(ዲያሜትራቸው ከ30-65ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አስችሏቸዋል።)
✏ በዚህም የተነሳ ብዙ አገራትን የማይሸኑ ከመሆናቸውም በላይ ለተለዋዋጭ የአየር ጸባይ ተጋላጭ ናቸው።
(ለምሳሌ:- እንደ ዝናብ እርጥበት አዘል አየር....ወዘተ)
✏ በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን ከፍ ሲል 10600 እንዲሁም ዝቅ ሲል 9750 ነው:: አለማቀፋዊ የሆኑ KU Band LNBዎች የLNB freq 9750/10600 ነው።
==============
B, #C_Band_LNB
==============
በተለምዶ C band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነው።
4103
#ባህሪያቸው
=============
📌ባለ 4 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል።
📌የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ3700-4200 GHzነው።
📌ትንሽ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው ረጅም የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው አድርጓቸዋል።
📌በረጅም ሞገድ ርዝመት መስራታቸው የግዴታ ትልልቅ መጠን ላቸው ዲሾችን (prime focus dishes) እንዲጠቀሙ አድርጓቸዋል።
ለምሳሌ ፦(ዲያሜትራቸው ከ180-240ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አድርጓቸዋል።)
📌ይህም የሳተላይት ሽፋኑ ብዙ አገራትን እንዲያካልል ከማገልገሉም በላይ ለተለዋዋጭ የአየር ፀባይ እንዳይጋለጡ አግዟቸዋል ።
📌ብዙ አገራትን እንደማካለላቸው መጠን አብዛኛዎቹ ቻናሎች አለማቀፋዊ ቋንቋን ይጠቀማሉ ይዘታቸውም በዚያው ልክ መልካም የሚባል ነው።
📌 በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን አንድ ጫፍ ሲሆን 5150 ነው::
ናሳ ዲሽ & ሸገር ዲሽ✌️
3 756
✌️✌️👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱PS4 የተወሰነ ጊዜ ያገለገለ😱
😱 ኦሪጅናል 2/2 Joystick 🕹 ያላቸው
😱 ባለ ሲዲ ናቸው አንዱ ሲዲ አለው አንዱ ተጭኖበታል
😱 ለቤቶት ወይንም ለፕሌይስቴሽን ቤት የሚሆን ማኛ እቃ ነው
😱 እድሉ ሳያመልጦ የግሎት ያድርጉ
Call 📱+251913064008
📩 ON In Box Me 👉 @Must08
ሸገር ዲሽ✌️
3 756
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😍🖐 ሸገር ዲሽ ሁሉም አለ...ሪሲቨር , ሰሀን , ፋይንደር , ሶፍትዌር. ዋይፋይ አንቴና ,RS ኬብል ....ሁሉም የዲሽ ማቴሪያል ክፍል ሀገር ላላቹ ቤተሰቦች የፈለጋቹትን እቃ በ ፓስታ ቤት በ መኪና እንልካለን እንዲሁም ለ መረጡት ወዳጆ እንሰጥሎታለን +251913064008 ይደውሉልን Join👉 @ShegarSani08
ወይም በዉስጥ ያውሩኝ @must08
