es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 754
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-3930 días
Archivo de publicaciones
😍ስልካቹ Smart View ካለው ከቲቪያቹ አገናኝታቹ ፊልም ማየት ጌም መጮት ሙዚቃ መስማት ይችላሉ TVዎ ሀገርኛ ቢሆንም Smart ካልሆነ በ Any Cast መጠቀም ይቻላል✌️
😍ስልካቹ Smart View ካለው ከቲቪያቹ አገናኝታቹ ፊልም ማየት ጌም መጮት ሙዚቃ መስማት ይችላሉ TVዎ ሀገርኛ ቢሆንም Smart ካልሆነ በ Any Cast መጠቀም ይቻላል✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 WIRELESS HDMI TVዎን SMART ማድረግ ይፈልጋሉ ? HDMI Any Cast መጣላችሁ ከ mobile አና laptop ጋ በመገናኘት የተለያዩ video ,pictures, music እና YouTube ማየት የሚይስችል በ TV በተመታታኝ ዋጋ ቀርቦሎታል 850 ብር ብቻ ያለን ብዛት ዉስን ነዉ ይቅደሙ። 📩📩ክፍለ ሀገር ያላችሁ ደንበኞች በፖስታ ቤት እናደርሳለን ። ይደዉሉልን +251913064008 🚙free delivery Contact In Box Me @must08 ሸገር ዲሽ✌️

😂😂😂👌✌️

😍😱ነገ ሚደረጉትን የ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ TRT Sport ሁለት ጨዋተዎችን ያስተላልፍልናል🙏💪✌️ ሸገር ዲሽ✌️
😍😱ነገ ሚደረጉትን የ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ TRT Sport ሁለት ጨዋተዎችን ያስተላልፍልናል🙏💪✌️ ሸገር ዲሽ✌️

😍ዛሬ የ ሲቲን ጨዋታ የሚያስተላልፉት ቻናሎች👇👇 🖥 Idman_Azerbaycan 🖥 IRIB Varzesh 🖥 Varzesh TV Farsi 👇 🖥 ASR TV 🖥 XO TV

Tiger Z400Pro👆

😱አሁን ላይ በቀጥታ በርንማውዝ ከ አርሰናል በ $Sport 2 ላይ የ ቼልሲን Sport 4 በሁሉም HD Receiver ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይልባችሁ ጥራት ባለሁ Premium cccam እና Newcamd
😱አሁን ላይ በቀጥታ በርንማውዝ ከ አርሰናል በ $Sport 2 ላይ የ ቼልሲን Sport 4 በሁሉም HD Receiver ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይልባችሁ ጥራት ባለሁ Premium cccam እና Newcamd ማየት ትችላላችሁ። ሸገር ዲሽ✌️

😱SAMSUNG A10s Latest ORGINAL ፖክድ 32GB ሚሞሪ በ 2GB RAM አለን ዋጋ 5400 ብር ብቻ In Box @must08 ፈላጊ +251913064008 ይደውልልኝ
😱SAMSUNG A10s Latest ORGINAL ፖክድ 32GB ሚሞሪ በ 2GB RAM አለን ዋጋ 5400 ብር ብቻ In Box @must08 ፈላጊ +251913064008 ይደውልልኝ

😍 በዚ ሳምንት በአዲሱ Tv verzish Al faris የማተላለፉ ጨዋታዎች Yehsat 52.2 Monacost Tp- 12475 V 27500 ሸገር ዲሽ ✌️
😍 በዚ ሳምንት በአዲሱ Tv verzish Al faris የማተላለፉ ጨዋታዎች Yehsat 52.2 Monacost Tp- 12475 V 27500 ሸገር ዲሽ ✌️

😍አዲሱ LEG M-18HD AMOS Cccam የ 1 አመት የተሞላበት✌️
😍አዲሱ LEG M-18HD AMOS Cccam የ 1 አመት የተሞላበት✌️

LEG H-14 , M-18 HD, N-24 (NEW) Loader and software

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😍LNB_ምንድን_ነው?🤔🤔 ==================== ✍👉 LNB የእንግሊዝኛ አህፅሮተ ቃል ሲሆን ሲተነተን (Low Noise Block )የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ይይዛል። 👉LNB የራዲዮ ሞገድን ከዲሽ ላይ በመሰብሰብና በመቀበል ወደ ሲግናል ከቀየረ በኋላ በኬብል አማካኝነት ወደ ሪሲቨሮች የሚልክ ዲሽ አናት ላይ የሚገጠም መሳሪያ ነው ። ====================== ➋. የLNB አይነቶች ስንት ናቸው? ====================== በመሠረታዊነት አገራችን ውስጥ የሚስተዋሉት የLNB አይነቶች ሁለት ቢሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ግን በዓለም ላይ 4 እና ከዚያ በላይ እንደሆኑ ያስረዳሉ። ለመሆኑ አገራችን ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉት የLNB ዓይነቶች እነማን ናቸው እስኪ እንመልከታቸው። ብዙ ሰዎችም በእነዚህ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ሲያወዛግባቸው እንመለከታለን። ================ A, #KU_Band_LNB በተለምዶ Ku band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነው። 12522 #ባህሪያቸው =========== ✏ ባለ 5 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል። ✏ የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ11700-12220 GHzነው። ✏ ትልቅ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው አጭር የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው አድርጓቸዋል። ✏ በአጭር ሞገድ ርዝመት መስራታቸው በትንንሽ ዲሾች (offset dishes) እንዲሰሩ አስችሏቸዋል። ለምሳሌ፦(ዲያሜትራቸው ከ30-65ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አስችሏቸዋል።) ✏ በዚህም የተነሳ ብዙ አገራትን የማይሸኑ ከመሆናቸውም በላይ ለተለዋዋጭ የአየር ጸባይ ተጋላጭ ናቸው። (ለምሳሌ:- እንደ ዝናብ እርጥበት አዘል አየር....ወዘተ) ✏ በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን ከፍ ሲል 10600 እንዲሁም ዝቅ ሲል 9750 ነው:: አለማቀፋዊ የሆኑ KU Band LNBዎች የLNB freq 9750/10600 ነው። ============== B, #C_Band_LNB ============== በተለምዶ C band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነው። 4103 #ባህሪያቸው ============= 📌ባለ 4 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል። 📌የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ3700-4200 GHzነው። 📌ትንሽ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው ረጅም የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው አድርጓቸዋል። 📌በረጅም ሞገድ ርዝመት መስራታቸው የግዴታ ትልልቅ መጠን ላቸው ዲሾችን (prime focus dishes) እንዲጠቀሙ አድርጓቸዋል። ለምሳሌ ፦(ዲያሜትራቸው ከ180-240ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አድርጓቸዋል።) 📌ይህም የሳተላይት ሽፋኑ ብዙ አገራትን እንዲያካልል ከማገልገሉም በላይ ለተለዋዋጭ የአየር ፀባይ እንዳይጋለጡ አግዟቸዋል ። 📌ብዙ አገራትን እንደማካለላቸው መጠን አብዛኛዎቹ ቻናሎች አለማቀፋዊ ቋንቋን ይጠቀማሉ ይዘታቸውም በዚያው ልክ መልካም የሚባል ነው። 📌 በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን አንድ ጫፍ ሲሆን 5150 ነው:: ናሳ ዲሽ & ሸገር ዲሽ✌️