ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 754
Підписники
-324 години
-67 днів
-4230 днів
Архів дописів
3 754
🔥iPhone iCloud የተቆለፉ ስልኮችን በቃላሉ
እንዴት መክፈት እንችላለን?
⚡️ከወር በፊት አንድ የአይፎን የስሪት ክፍተቶችንን
ይመረምር የነበረ ተመራማሪ አዲስ ክፍተት አግኝቷል
ይህም ከiPhone 4s እስከ iPhone X ያሉ
ሞዴሎችን እንዲሁም ውስን አይፓዶች ላይ ስልኩ ቡት
ሲያደርግ ወይንም ሲበራ ያለው የአፕል ቡትሮም
ሴኩዩሪቲ ያለበትን ክፍተት በመጠቀም ሌሎች
ተመራማሪዎች እና ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ኮድ ስልኩ
ላይ መጫን የሚያስችል xploit ነው::
😎በቅፅል ስሙ ax0mix የተሰኘው ይህ ተመራማሪ
ዴቨሎፐር ያገኘውን ክፍተት checkm8 የሚል ስያሜ
የሰጠው ሲሆን የአፕል ካምፓኒ በምንም ተአምር ይህን
ክፍተት መሙላት ወይንም ማስተካከል አይችልም
ምክንያቱም ችግሩ ያለው ቡትሮም የሚፃፍበት
የሃርድዌር ክፍል ላይ ነው ያለው::
😳ነገር ግን ይህን ችግር አፕል ውስጥ ውስጡን
ያውቅ ስለነበር ከiPhone XR ጀምሮ ያሉ ምርቶቹ ላይ
የሃርድዌር ማስተካከያ በማድረግ አምርቷቸዋል::
✌️ይህ ሁሉ ታዲያ ምን ማለት ነው ምንስ ያረጋል
የሚለውን ስንመልስ ከዚህ በሃላ iPhone 4s እስከ
iPhone X ያሉ ስልኮች አፕል በሶፍትዌር አፕዴት
ማስተካከል አይችልም ማለት ነው::
✌️እንዲሁም እንዚህን ስልኮች ለዘላለሙ በቀላሉ
ጄልብሬክ ማድረግ እንችላለን::
😎አንድ የአፕል ምርት ጄልብሬክ ተደረገ ማለት ደሞ
ስልኩን እንደልባችን ማሾር ማሸት እንችላለን:: ታዲያ
ይህን ክፍተት checkra1 በሚባል የጄልብሬክ መንገድ
ተጠቅመን የተቆለፉ ስልኮችን እንደምንከፍት ለመግለፅ
እንወዳለን
👉ማሳሰቢያ
❤️ስልኩ ከተከፈተ በሃላ ኔትዎርክ ለጊዜው አይሰራም
❤️የፈለግነውን አፕሊኬሽን አውርደን መጠቀም
እንችላለን
❤️ፎቶ ቪድዮ መቅረፅ እንችላለን
❤️ሙዚቃ ጭነን ማዳመጥ እንችላለን
❤️ጌሞች መጫውት እንችላለን
❤️በጠቅላላው ከስልክ ጥሪ ውጭ ያሉ ነገሮች
በጠቅላላ ይሰራሉ ማለት ነው
❤️በዛ ላይ ስልኩን ብንሰርዘውም ቀጥታ ሲስተም
ውስጥ ነው የሚገባው እንደድሮው አይክላውድ
አይጠይቅም.
👉በዚ የሚከፈቱ ሞዴሎች ዝርዝር (እስካሁን
የሞከርናቸው እና የሰሩ)
1. 📲iPhone 5S
2. 📲iPhone SE
3. 📲iPhone 6
4. 📲iPhone 6 Plus
5. 📲iPhone 7
6. 📲iPhone 7 Plus
7. 📲iPhone 8
8. 📲iPhone 8 Plus
9. 📲iPhone X
ሲሆኑ የተወሰኑ የአይፓድ ሞዴሎችም ይሰራል
እና እስከዛሬ አልከፈት ብሏችሁ ወይንም ዋጋ ውድ
ሆኖባችሁ ያስቀመጣችሁት ስልክ ወይንም አይፓድ ካለ
በዚህ መንገድ ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ✌️
3 754
የFindsat 8600 Software እና አጫጫን ብዙ ሰዎች ስትጠይቁን ነበር ቃል በገባነው መሰረት ያው ለቀናል!
✅ በVideo ለመረዳት ለምትፈልጉ - ይህንን Link በመጫን መመልከት ይችላሉ!
• https://youtu.be/nQBB4ccvmQw
✅Video መመልከት ለማትችሉ ደሞ ይህንን Link በመጫን በፎቶ መረዳት ይችላሉ!
•https://sebrisat.com/vf8600e2019/
አይታችሁ የወደዳጅሁት ከታች Vote ማረጋችሁን እንዳትረሱ!
መልካም ቀን | Sebrisat.com
3 754
👆👆👆ይህ የFindsat 8600 Digital Finder የመጨረሻው Software ሲሆን አጫጫኑን ከታች ባለው Video ላይ መመልከት ትችላላችሁ!
3 754
😱ዛሬ ማታ እሳት ጨዋታ⚽️
ኮፓ ኢጣሊ
📡YAH SAT 52.5 💪
📺TV VARZISH HD
📺FOOTBALL TV HD
በነፃ ቻናሎች👆👆👆
ሸገር ዲሽ✌️
