es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 754
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-4230 días
Archivo de publicaciones
Subscribe ለማረግ ብር እንዳይበላባችሁ በ #OPERA MINI ተጠቀሙ ❤️ ምንም አይቆጥርም 😋✌️

🔥iPhone iCloud የተቆለፉ ስልኮችን በቃላሉ እንዴት መክፈት እንችላለን? ⚡️ከወር በፊት አንድ የአይፎን የስሪት ክፍተቶችንን ይመረምር የነበረ ተመራማሪ አዲስ ክፍተት አግኝቷል ይህም ከiPhone 4s እስከ iPhone X ያሉ ሞዴሎችን እንዲሁም ውስን አይፓዶች ላይ ስልኩ ቡት ሲያደርግ ወይንም ሲበራ ያለው የአፕል ቡትሮም ሴኩዩሪቲ ያለበትን ክፍተት በመጠቀም ሌሎች ተመራማሪዎች እና ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ኮድ ስልኩ ላይ መጫን የሚያስችል xploit ነው:: 😎በቅፅል ስሙ ax0mix የተሰኘው ይህ ተመራማሪ ዴቨሎፐር ያገኘውን ክፍተት checkm8 የሚል ስያሜ የሰጠው ሲሆን የአፕል ካምፓኒ በምንም ተአምር ይህን ክፍተት መሙላት ወይንም ማስተካከል አይችልም ምክንያቱም ችግሩ ያለው ቡትሮም የሚፃፍበት የሃርድዌር ክፍል ላይ ነው ያለው:: 😳ነገር ግን ይህን ችግር አፕል ውስጥ ውስጡን ያውቅ ስለነበር ከiPhone XR ጀምሮ ያሉ ምርቶቹ ላይ የሃርድዌር ማስተካከያ በማድረግ አምርቷቸዋል:: ✌️ይህ ሁሉ ታዲያ ምን ማለት ነው ምንስ ያረጋል የሚለውን ስንመልስ ከዚህ በሃላ iPhone 4s እስከ iPhone X ያሉ ስልኮች አፕል በሶፍትዌር አፕዴት ማስተካከል አይችልም ማለት ነው:: ✌️እንዲሁም እንዚህን ስልኮች ለዘላለሙ በቀላሉ ጄልብሬክ ማድረግ እንችላለን:: 😎አንድ የአፕል ምርት ጄልብሬክ ተደረገ ማለት ደሞ ስልኩን እንደልባችን ማሾር ማሸት እንችላለን:: ታዲያ ይህን ክፍተት checkra1 በሚባል የጄልብሬክ መንገድ ተጠቅመን የተቆለፉ ስልኮችን እንደምንከፍት ለመግለፅ እንወዳለን 👉ማሳሰቢያ ❤️ስልኩ ከተከፈተ በሃላ ኔትዎርክ ለጊዜው አይሰራም ❤️የፈለግነውን አፕሊኬሽን አውርደን መጠቀም እንችላለን ❤️ፎቶ ቪድዮ መቅረፅ እንችላለን ❤️ሙዚቃ ጭነን ማዳመጥ እንችላለን ❤️ጌሞች መጫውት እንችላለን ❤️በጠቅላላው ከስልክ ጥሪ ውጭ ያሉ ነገሮች በጠቅላላ ይሰራሉ ማለት ነው ❤️በዛ ላይ ስልኩን ብንሰርዘውም ቀጥታ ሲስተም ውስጥ ነው የሚገባው እንደድሮው አይክላውድ አይጠይቅም. 👉በዚ የሚከፈቱ ሞዴሎች ዝርዝር (እስካሁን የሞከርናቸው እና የሰሩ) 1. 📲iPhone 5S 2. 📲iPhone SE 3. 📲iPhone 6 4. 📲iPhone 6 Plus 5. 📲iPhone 7 6. 📲iPhone 7 Plus 7. 📲iPhone 8 8. 📲iPhone 8 Plus 9. 📲iPhone X ሲሆኑ የተወሰኑ የአይፓድ ሞዴሎችም ይሰራል እና እስከዛሬ አልከፈት ብሏችሁ ወይንም ዋጋ ውድ ሆኖባችሁ ያስቀመጣችሁት ስልክ ወይንም አይፓድ ካለ በዚህ መንገድ ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ✌️

😱FindSat 8600 የ ፋይንደሩ አጫጫን Step 👇👇👇👇

​​የFindsat 8600 Software እና አጫጫን ብዙ ሰዎች ስትጠይቁን ነበር ቃል በገባነው መሰረት ያው ለቀናል! ✅ በVideo ለመረዳት ለምትፈልጉ - ይህንን Link በመጫን መመልከት ይችላሉ! • https://youtu.be/nQBB4ccvmQw ✅Video መመልከት ለማትችሉ ደሞ ይህንን Link በመጫን በፎቶ መረዳት ይችላሉ! •https://sebrisat.com/vf8600e2019/ አይታችሁ የወደዳጅሁት ከታች Vote ማረጋችሁን እንዳትረሱ! መልካም ቀን | Sebrisat.com

👆👆👆ይህ የFindsat 8600 Digital Finder የመጨረሻው Software ሲሆን አጫጫኑን ከታች ባለው Video ላይ መመልከት ትችላላችሁ!

😱ዛሬ ማታ እሳት ጨዋታ⚽️ ኮፓ ኢጣሊ 📡YAH SAT 52.5 💪 📺TV VARZISH HD 📺FOOTBALL TV HD በነፃ ቻናሎች👆👆👆 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ሶፍትዌሮችን ስትጭኑ ሞዴል በደምብ ቼክ እያረጋቹ✌️

SUPERMAX_TITANNIUM_HD_CX_V227_20190918.bin7.02 MB

SUPERMAX_JAGUAR_HD_CX_V227_20190918.bin7.01 MB

Red Tiger T8 Mini Ultra V2_V3.59(20977)_27092019.bin7.76 MB

TIGER_T8HD ultra_V3.59(20977)_27092019.bin7.76 MB

TIGER_T8_HIGH_CLASS_V3.59(20977)_27092019.bin7.76 MB

TIGER_I180_PRO_V170_20190923.bin6.97 MB

TIGER T800+ MINI FULL HD_V3.59(20996)_30092019.bin5.01 MB

TIGER_I400_PRO_V129_20190923.bin7.08 MB

TIGER T800+ FULL HD_V3.59(20996)_30092019.bin5.01 MB

ሸገር ዲሽ Software ✌️ - Estadísticas y analítica del canal de Telegram