uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Закритий канал

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Показати більше
3 759
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-4930 днів
Архів дописів
👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR 9090 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add EPG Pro (ሙሉ የ OSN ቻናሎች የቀኑን ሙሉ ፕሮግራም ዝርዝር ያሳያል)

😱የ EPG Pro (የ OSN ቻናሎችን ቀኑን ሙሉ ፕሮግራም) የሚያሳየውን ሲስተም በLIFESTAR 9090 ሪሲቨር እንዲሰራ ተደርጎዋል ስለዚህም ከስር ያሉትን አዲስ LIFESTAR 9090 Softwar
😱የ EPG Pro (የ OSN ቻናሎችን ቀኑን ሙሉ ፕሮግራም) የሚያሳየውን ሲስተም በLIFESTAR 9090 ሪሲቨር እንዲሰራ ተደርጎዋል ስለዚህም ከስር ያሉትን አዲስ LIFESTAR 9090 Software በመጫን መጠቀም ትችላላቹ ✌️👇👇👇👏👏

😱 አዲሱን ሪሲቨር SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus G share plus Code የተሞላላቹ የገዛቹ ኮዱን መዝግባቹ ያዙት ምናልባት ሪሲቨሩን factory Resit ወይም software Upgreade ብታረጉት ኮዱ ከሪሲሩ ላይ ሊጠፋ ስለሚችል ድጋሚ ሞልታቹት አክትቭ ማረግ ያስችላቹኃል እኛም ከዚህ ቡሃላ ምትገዙንን ኮድ በስልካችን መዝግበን ነው ምንሰጣቹ እናንተም መዝግቡ✌️ ሸገር ዲሽ✌️ #Call +251913064008 In Box @must08 @Shegar08 & @ShagerDishsoftware

😱ከ ነገ በስቲያ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ ሲመለስ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያ
😱ከ ነገ በስቲያ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ ሲመለስ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያደረጉ ላሉት ሁሉ ምስጋናቸውን ለማቅረብ እንደሆነ ተሰምቷል። ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ሀሙስ ቀን በ DHL የተላከ አዲሱ SuperStar V8 Plus ከ 6 ወር ኮድ የተሞላ ሪሲቨር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክ
😱ዛሬ ሀሙስ ቀን በ DHL የተላከ አዲሱ SuperStar V8 Plus ከ 6 ወር ኮድ የተሞላ ሪሲቨር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shegar08

photo content

👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉😉😉 😱 አዲሱን ሪሲቨር SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus Nilesat ላይ ያሉትን OSN ቻናሎች ይከፍታል Amos 4 ያሉ ቻናሎችንም ይከፍታሉ ነገር ግን የ ኢንተርኔት ኮኔክሽናችን ጥሩ ሊሆን ይገባል በ 2G Network እና Network አስቸጋሪ በሆነበት ስፍራ የመቆራረጥ ነገር ይታይበታል በተረፈ 3G & 4G ወይም Wifi ለምትጠቀሙ እስካሁን ባለው ነገር ሪሲቨሩ በ ጥሩ ሁኔታ እየሰራ ነው የ Audio ችግርም አለበት ምን አልባትም በ Software የ መስተካከል ቻንስ ይኖረዋል ብለን እናስባለን ✌️ 👉ሪሲቨሩን ለምትፈልጉ Software የ ተጫነበት ጣጣውን የጨረሰ ከ wifi አንቴና እና ከ 6 ወር Gshare plu Code ጋር በ 1400 ብር እኔ ጋር ማግኘት ይችላሉ ብዛትም ሆነ በፍሬ እኔ ጋ ማግኘት ትችላላቹ✌️ ሸገር ዲሽ ✌️ #Call +251913064008 In Box @must08 @Shegar08 & @ShagerDishsoftware

😱 ዛሬ ምርጥ ፊልም The Amazing Spider-Man NileSat 11470 በ #mbcpersia ላይ ሸገር ዲሽ✌️

photo content

😱 ለህንድ ፊልም አፍቃሪያን ያያቹት ቢሆንም ዛሬ ምርጥ ፊልም ተጋበዙልኝ Kabhi Khushi Kabhie Gham NileSat 11470 በ #mbcpersia ላይ ሸገር ዲሽ✌️

አሁን ላይ የ ጀርመን ቡንደስሊጋ 👉 Bremen Vs Frankfurt Live ቀጥታ Tv Verzish እና FootBall HD ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08 @must08
አሁን ላይ የ ጀርመን ቡንደስሊጋ 👉 Bremen Vs Frankfurt Live ቀጥታ Tv Verzish እና FootBall HD ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08 @must08

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱😱ብዛት የ LEG 24+ Wifi Antenaዎች አሉን ብዛት ለምትፈልጉ በጩጬ ዋጋ ማግኘት ትችላላቹ በፍሬ ደሞ 200ብር ፈላጊዎች In Box Admin @Must
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱😱ብዛት የ LEG 24+ Wifi Antenaዎች አሉን ብዛት ለምትፈልጉ በጩጬ ዋጋ ማግኘት ትችላላቹ በፍሬ ደሞ 200ብር ፈላጊዎች In Box Admin @Must08 +251913064008 ይደውሉልኝ ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08

📌የ አሞስ አሰራር ለምትጠይቁኝ በ ፎቶ !! Zoom አድርጋችሁ እዩት!! 📌የ ላይኛው LNB = Nilesat 7°W 📌የታችኛው LNB = Amos 4° W 📌መጀመሪያ የታችኛውን (Amos 4° W)11031 V 27500 መስራት። ሲጨርሱ የላይኛውን (Nilesat 7°W) 11512 V 27500 ደርቦ ማሰር እና ማስተካከል!! 👌አለቀ !! ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08

photo content

photo content

photo content

photo content

ሸገር ዲሽ Software ✌️ - Статистика та аналітика Telegram каналу