ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 759
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
3 761
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR 9090 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add EPG Pro (ሙሉ የ OSN ቻናሎች የቀኑን ሙሉ ፕሮግራም ዝርዝር ያሳያል)
3 761
😱የ EPG Pro (የ OSN ቻናሎችን ቀኑን ሙሉ ፕሮግራም) የሚያሳየውን ሲስተም በLIFESTAR 9090 ሪሲቨር እንዲሰራ ተደርጎዋል ስለዚህም ከስር ያሉትን አዲስ LIFESTAR 9090 Software በመጫን መጠቀም ትችላላቹ ✌️👇👇👇👏👏
3 761
😱 አዲሱን ሪሲቨር SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus G share plus Code የተሞላላቹ የገዛቹ ኮዱን መዝግባቹ ያዙት ምናልባት ሪሲቨሩን factory Resit ወይም software Upgreade ብታረጉት ኮዱ ከሪሲሩ ላይ ሊጠፋ ስለሚችል ድጋሚ ሞልታቹት አክትቭ ማረግ ያስችላቹኃል እኛም ከዚህ ቡሃላ ምትገዙንን ኮድ በስልካችን መዝግበን ነው ምንሰጣቹ እናንተም መዝግቡ✌️
ሸገር ዲሽ✌️
#Call +251913064008
In Box @must08
@Shegar08 & @ShagerDishsoftware
3 761
😱ከ ነገ በስቲያ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ ሲመለስ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያደረጉ ላሉት ሁሉ ምስጋናቸውን ለማቅረብ እንደሆነ ተሰምቷል።
ሸገር ዲሽ✌️
3 761
3 761
👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉😉😉
😱 አዲሱን ሪሲቨር SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus Nilesat ላይ ያሉትን OSN ቻናሎች ይከፍታል Amos 4 ያሉ ቻናሎችንም ይከፍታሉ ነገር ግን የ ኢንተርኔት ኮኔክሽናችን ጥሩ ሊሆን ይገባል በ 2G Network እና Network አስቸጋሪ በሆነበት ስፍራ የመቆራረጥ ነገር ይታይበታል በተረፈ 3G & 4G ወይም Wifi ለምትጠቀሙ እስካሁን ባለው ነገር ሪሲቨሩ በ ጥሩ ሁኔታ እየሰራ ነው የ Audio ችግርም አለበት ምን አልባትም በ Software የ መስተካከል ቻንስ ይኖረዋል ብለን እናስባለን ✌️ 👉ሪሲቨሩን ለምትፈልጉ Software የ ተጫነበት ጣጣውን የጨረሰ ከ wifi አንቴና እና ከ 6 ወር Gshare plu Code ጋር በ 1400 ብር እኔ ጋር ማግኘት ይችላሉ ብዛትም ሆነ በፍሬ እኔ ጋ ማግኘት ትችላላቹ✌️
ሸገር ዲሽ ✌️
#Call +251913064008
In Box @must08
@Shegar08 & @ShagerDishsoftware
3 761
😱 ለህንድ ፊልም አፍቃሪያን ያያቹት ቢሆንም ዛሬ ምርጥ ፊልም ተጋበዙልኝ
Kabhi Khushi Kabhie Gham
NileSat 11470
በ #mbcpersia ላይ
ሸገር ዲሽ✌️
3 761
3 761
3 761
📌የ አሞስ አሰራር ለምትጠይቁኝ በ ፎቶ !! Zoom አድርጋችሁ እዩት!!
📌የ ላይኛው LNB = Nilesat 7°W
📌የታችኛው LNB = Amos 4° W
📌መጀመሪያ የታችኛውን (Amos 4° W)11031 V 27500 መስራት። ሲጨርሱ የላይኛውን (Nilesat 7°W) 11512 V 27500 ደርቦ ማሰር እና ማስተካከል!!
👌አለቀ !!
ሸገር ዲሽ✌️
@Shegar08
