ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 933
Підписники
-424 години
-107 днів
-5030 день
Архів дописів
3 933
👆👆ይሔ የ Vanstar V8 & V8 plus ወይም የድሮው SuperStar V8 & V8 Plus ሪሲቨር ቻናል ድርድር ያለበት update Software ነው
👉Amos@4w
👉Ethiosat@57e
👉Yahsat@52e
👉Nilesat@7w
✔YouTube አብዛኛውን ጊዜ ይሰራል
✔ሶደሬ ፊልም ይሰራል
✔youpor* unhide code on apps option press 8612
✔Orange server አለው
✔Super Gshare plus server አለው
✔Ethio sat ላይ ያሉትንMbc ድምፅ ይሰራል።
@ShegarDishSoftware
3 933
👆👆 ይሔየSalvador SR 9090 ሪሲቨር Software ነው።
👉Patch menu enable ለማረግ Full screen ላይ እንዳለ 8899 በመንካት EMU enable ማረግ ይችላሉ።
በመቀጠል የ18 ወር Bein እና DSTV ያለው IPTV በPOPTV እና የ 18 ወር ለAmos የሚሆን Server በPhoenix Iptv ማግኘት ይችላሉ።
👉Bisskey ለማስገባት ከቢጫው በተን ዝቅ ብሎ ያለውን Preview button (|<<) መንካት ይችላሉ።
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆 ይሔ የSTRONG ST 9700 ሪሲቨር Software ነው።
👉Patch menu enable ለማረግ Full screen ላይ እንዳለ 8899 በመንካት EMU enable ማረግ ይችላሉ።
በመቀጠል የ18 ወር Bein እና DSTV ያለው IPTV በPOPTV እና የ 18 ወር ለAmos የሚሆን Server በPhoenix Iptv ማግኘት ይችላሉ።
👉Bisskey ለማስገባት ከቢጫው በተን ዝቅ ብሎ ያለውን Preview button (|<<) መንካት ይችላሉ።
@ShegarDishsoftware
3 933
Watch "I BOX ሪሲቨሮችን እንዴት በ Software EthioSat ላይ ያሉትን EBS Package & ESAT ቻናሎችን ድምፅ ማስተካከል እንችላለን።" on YouTube
https://youtu.be/66Jc_rHA_Ew
3 933
😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ የ በፊቱ የመጀመሪያው Orginal XCRUISER 5500D HD ፋይንደር አለን።
👉31 Tp list ያለው
👉ሳተላይት ስንቃረብ S2 የሚያመጣ
👉Orginal 12V =1A ቻርጀር
👉1400mAh አሪፍ ባትሪ
👉በጣም አሪፍ Best የሚባል ፋይንደር ነው እቃውን የሚያውቀው ያቀዋል።
❤️ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ ይደውልልኝ።
አድራሻ :- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ።
In Box Admin @must08
Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 933
#Software_update
☞Vanstar v8 & Vanstar v8 plus
☞Superstar v8 Superstar v8 plus
-Date - July 5 /2021
-----------------------------------------------------
-----------------------------------------------------
Release...
☞ fix orange pro server stability
☞YouTube
☞ youpor* unhide 8622
⚠Warming Mbc audio እንዲሰራላቹ satellite name Nss@57e ላይ መደረጉን አይርሱ
@ShegarDishsoftware
3 933
❌ማስጠንቀቂያ ይህ የምትመለከቱት Cyber Dish (ዳኒ ዲሽ ) የሚባል አጭበርባሪ Telgram lay በኔ አድራሻ ፋይንደር እሸጣለው በማለት ብር በ Account በማስላክ እያጭበረበረ ስለሚገኝ እንድትጠነቀቁ በሚል አሳውቃለው ።
ላላወቁት Share በማድረግ ይተባበሩ።
የኔ ትክክለኛ አድራሻ
@Must08 እና +251913064008 ይደውሉ።
@ShegarDish08
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 933
👆ይሔየMEWE RED-03 እና Mewe 002 Software ነው።
👉ተመሳሳይ Menu ላላቸው Mewe /,Leader /Lavie / Oscarሪሲቨሮች መጠቀም ይችላሉ።
@ShegarDishsoftware
3 933
😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ የ በፊቱ የመጀመሪያው Orginal XCRUISER 5500D HD ፋይንደር አለን።
👉31 Tp list ያለው
👉ሳተላይት ስንቃረብ S2 የሚያመጣ
👉Orginal 12V =1A ቻርጀር
👉1400mAh አሪፍ ባትሪ
👉በጣም አሪፍ Best የሚባል ፋይንደር ነው እቃውን የሚያውቀው ያቀዋል።
❤️ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ ይደውልልኝ።
አድራሻ :- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ።
In Box Admin @must08
Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 933
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HDmini አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Restarting Problem
@ShegarDishsoftware
29_6_2021
3 933
👆👆👆 ይሔ የ
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SuperStar 9200 HD Super V8
🍃SuperStar 9300 HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
1. Fix Some Bug
2. ሁሉም የ LIFESTAR Smart ሞዴሎች ላይ ነፃ አንድ አመት Gift Of Life IKS ሰርቨር አካተናል ሰርቨሩን Active ለማድረግ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔ ጋር ካገናኛችሁ በሗላ Expansion ውስጥ መጨረሻ ላይ ያለውን Server Option በመምረጥ ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Gift Of Life ላይ Ok በማለት Chip ID Code ማስገባትና Connect ማለት ነው Chip ID እዛው Gift Of Life Menu ውስጥ ታገኙታላችሁ በጣም የሚገርም Stable ሰርቨር ነው Amos 4°W ላይ ሁሉንም Yes ቻናሎች ይከፍታል።
@ShegarDishsoftware
21_6_2021
3 933
የRealstar RS5050 HD አዲስ Software ነው።
V2.28 18_06_21
❤️ምን አዲስ ነገር አለው?
1)MY HD IPTV ጨምረናል።
👉 በ MY HD IPTV Beinsport HD,YES SPORT HD, የተለያዩ የውጪ ሀገራት ዜጎችን ቻናሎች በትንሽ Connection መስራት እንዲችል ተደርጎ ተካቶበታል።
ይህንን እንዲሰራ Activation Code የሚፈልግ ሲሆን በቅርቡ በአሪፍ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
@ShegarDishsoftware
3 933
የRealstar RS1010 HD አዲስ Software ነው።
V2.28 18_06_21
❤️ምን አዲስ ነገር አለው?
1)MY HD IPTV ጨምረናል።
👉በ MY HD IPTV Beinsport HD,YES SPORT HD, የተለያዩ የውጪ ሀገራት ዜጎችን ቻናሎች በትንሽ Connection መስራት እንዲችል ተደርጎ ተካቶበታል።
ይህንን እንዲሰራ Activation Code የሚፈልግ ሲሆን በቅርቡ በአሪፍ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
@ShegarDishsiftware
3 933
👆👆ይሔ የ FindSat VF-8620 ፋይንደር Software ።
Software RAR file ነው Extract አድርጋቹ በውስጡ Setup & Software File አለው።
Software አጫጫን Youtube ላይ ተመልከቱ።
Subscribe Like እያደረጋቹ
https://youtu.be/T2_ivv42tPE
@ShegarDishsoftware
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
