ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 776
مشترکین
-424 ساعت
-157 روز
-3930 روز
آرشیو پست ها
3 776
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Update Info Menu
🔥 Improved Stability
@ShegarDishSoftware
23_2_2022
3 776
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Update Info Menu
🔥 Improved Stability
@ShegarDishSoftware
23_2_2022
3 776
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Update Info Menu
🔥 Improved Stability
@ShegarDishSoftware
22_2_2022
3 776
😱 Super Gshare plus ሰርቨሮችን Funcam & Forever & Forever + Apollo & Funcam + Apollo Super Bolt Iptv & MY HD Iptv & & Apollo 5 Serverዎችን እና የ BeinSport ካርድ ሞልተናል Code ልከናል።
👉Serverዎችን ለማስሞላት ወይም Code ለምትፈልጉ በፍጥነት እንሞላለን Code እንልካለን ይደውሉ ይፃፉልን።
👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ የምንለቀው እምነት እንዲኖራቹ እና እኛን ማዘዝ እንዲችሉ ነው።
In Box @must08 ይፃፋልን
ይደውሉ +251913064008
+251912341710
@ShegarSani08 ሸገር ዲሽ✌️
3 776
Watch "😍HDMI to VGA ኬብል Desktop እንደ Tv ለመጠቀም የሚረዳን Cable እና አጠቃቀም በ Video ከ ሸገር ዲሽ✌️" on YouTube
https://youtu.be/r2Se7vwAJew
3 776
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 8080HD Gold +
LIFESTAR 6060HD Gold +
LIFESTAR 8080HD
LIFESTAR 6060HD ረሲቨሮች አዲዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን Button ነክታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Hide ወይም delete ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port (ዲስክ ስዊች) አስተካክሉ።
@ShegarDishSoftware
19_2_2021
3 776
ለREALSTAR RS-1010 የሚሆን አዲስ SOFTWARE
📅 12_02_2022
👇ምን አዲስ ነገር አለው?
👉Youtube ተስተካክሏል!
@ShegarDishSoftware
3 776
😱FOREVE IKS እና FUNCAM IKS & Forever + Apollo & Funcam + Apollo & Apollo 5 E-Vission Iptv & MY HD iptv & Super Bolt Iptv በ አሪፍ ዋጋ የ 1 አመት ማስሞላት ይችላሉ::
👉በፍጥነት እንሞላለን በ 2 ደቂቃ ውስጥ ያልቃል ይደውሉ ይፃፉልን::
👉ሁሉም Serverዎች አሉን ይፃፉልን።
📩Inbox Us @Must08
#Call📱+251913064008
#Call +251912341710
@ShegarDish08
3 776
KING STAR 99HD PRIME ላይ YouTube ስትከፍቱ Unknown error የሚላቹ ከሆነ ከወር ይሔን 👆👆 ሶፍትዌር በመጫን በጥራት መጠቀም ትችላላችሁ።
V1.07 (28/12/2021)
@ShegarDishSoftware
3 776
👆👆የ ተለያዩ Zip & RAR File የሆኑ Softwareዎችን Extract & bin ለማድረግ የሚረዳ App File ነው።
3 776
#SOFTWARE_ DSTV NOW
Dstv በሞባይላችን ለማየት ዋና ዋና የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 የሚሰራ ዲኤስቲቪ ሪሲቨር (አክቲቭ የሆነ)
2 DSTV NOW አፕልኬሽን
3 ሬጅስተር ማድረግ
እንዴት መጠቀም እንችላለን
አፕልኬሽኑን ከጫንን በሁዋላ ሬጅስተር ለማድረግ የስልክ ቁጥራችንን እና የካርድ ቁጥር እንዲሁም ኢሜል ያስፈልጉናል
በመቀጠል አፑን እንከፍትና sign up የሚለውን እንነካለን ከዛ - ኢሜል የሚለው ጋ ኢሜላችንን
- ካንትሪ የሚለው ጋ ባንዲራውን ነክተን ኢትዮጵያ ካደረግን በሁዋላ ስልክ እናስገባለን
- ፓስዎርድ የሚለው ጋ ፓስዎርድ እናስገባና create account እንለዋለን
- creat account ካልነው በሁዋላ 3 አማራጮችን ያመጣልናል smart card number በሚለው አማራጭ የካርድ ቁጥሩን እናስገባና find my dstv account የሚለውን ስንነካ ካርዱ የተገዛበትን ስልክ ቁጥር ያመጣላቹሀል ከዛ verification sms እንዲላክልን ሰሌክት አድርገን እንጠብቀዋለን አራት ዲጂት ኮድ ወደ ስልኩ ሲገባ አክቲቭ አድርገን እንጨርሳለን ከዛ የትም ሆነን በገዛነው ጥቅል መሰረት በስልካችን እናያለን
ፍቃደኛ የሆነ ሰው ኢንተርኔት አክሰሱ ላለው 5 ሰው ሰው ሼር ማድረግ ይችላል ያም ማለት እኔ በገዛሁት ለሌላ ሰው እንዲጠቀም መፍቀድ ይችላል
@ShegarDishSoftware
