ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 933
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-5130 день
Архів дописів
3 933
🚨 Update And Program
🟢 StarSat
📌 SR-250HD LAMBO
♻️ ME210422_Titan
⏳ 26/04/2021
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆 ይሔየSalvador SR 9090Gold + ሪሲቨር Software ነው።
👉Patch menu enable ለማረግ Full screen ላይ እንዳለ 8899 በመንካት EMU enable ማረግ ይችላሉ።
በመቀጠል የ18 ወር Bein እና DSTV ያለው IPTV በPOPTV እና የ 18 ወር ለAmos የሚሆን Server በPhoenix Iptv ማግኘት ይችላሉ።
👉በውስጡ yehsat Tv varzish እና Ethiosat ቻናል ድርድር አለው።
👉Bisskey ለማስገባት ከቢጫው በተን ዝቅ ብሎ ያለውን Preview button (|<<) መንካት ይችላሉ።
@ShegarDishsoftware
3 933
👆ይሔ የ Superstar 6565 HD MEGA በSoftware ምክንያት On/Boot ብሎ ሲቀር የምናስተካክልበት Software ነው።
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆ይሔ የ UROSTAR HD ሶፍትዌር ሲሆን የዚህ ሪሲቨር ሪሞት ገበያ ላይ ስለማታገኙ ይህን ሶፍትዌር ከጫናቹ በውሃላ በ mewe ሪሞት ሙሉ ለሙሉ እንዲታዘዝ የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishsoftware
3 933
👆👆ይሔ የZHT HD ሶፍትዌር ሲሆን የዚህ ሪሲቨር ሪሞት ገበያ ላይ ስለማታገኙ ይህን ሶፍትዌር ከጫናቹ በውሃላ በ mewe ሪሞት እንዲታዘዝ የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው ።
@ShegarDishsoftware
3 933
😱ሰላም ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ዛሬ ለዲሽ ባለሙያዎች ሰሪዎች የሚሆን post ማድረግ አስቤያለው ከናንተ ሚጠበቀው ።
1 ,ሙሉ ስም
2,የምሰሩበት ከተማ እና ዋና ዋና ቦታ
3,ስልክ ቁጥር
👉 አጠር መጠን ያለ አገላለፅ በውስጥ መስመር In Box @Must08 ላኩልኝ።
❤️እኛ Bot ላይ forwared የማረግ ስራ እንሰራለን ።
👉 @Shegar_Bot
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
