ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 934
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-5430 день
Архів дописів
3 933
😔በዚህ ስአት በAMOS 4°W የሚገኙ ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ከ Satellite LEFT ሆነዋል ሳትላይቱ EDIT እየተደረገ ሰለሆነ ለጊዜው የተረጋገጠ መረጃ የለም።
አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን🫡
3 933
👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ የጊዜው Update የሆነ ነው
ለአሁኑ ጨዋታ
@ShegarDishSoftware
3 933
😒Amos 4w satellite Sport 1HD / 5 Sport HD 11103 V 30000 የገቡት ተፈላጊ HD ቻናሎች ምናልባት ወደ መጀመሪያ Frequency 10842 Left ሊያደርጉ ሊመለሱ ይመስላል ያ ማለት ወደ ሀገራችን ክፍል ላይሰራ ይችላል😌
➡️በ Forever & Funcam Amos ለመጠቀም Server 1ወር ብቻ ይሙሉ ለጊዜው ።
➡️አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን
@ShegarDish08
3 933
⚠️🚫ትልቅ ማስጠንቀቂያ 🚨
ለ Resellers ለሌሎቻቹም 1ድ Serial Number ሪሲቨር ከ 2ት 3 ጊዜ በላይ በላይ Cancelle ካደረጋቹ እንደምትመለከቱት መልኩ Server ዋጋ እጥፍ የሚሆንባቹ ተጠንቀቁ
➡️⚠️ስለዚ በተደጋጋሚ Cancelle ከማድረግ ተቆጠቡ።⛔️
➡️⚠️በተደጋጋሚ Cancelle የተደረገ Serial Number Sptv መሙያው ጭራሽ ላይመጣላቹ ⛔️እና ላይሰራ እራሱ ይችላል።
✔️ወደኛ የሚሞላ Serial ስትልኩ የምታስሞሉትን Server እና ትክክለኛ Serial Number ያልተሳሳተ መሆኑን እርግጠኛ ሆናቹ ላኩ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 933
❗️❗️ይሔ የ Premium HD 9020 Software ነው።
➡️power በተን ከጎኑ ላላው የሚጫን
➡️RAR File ነው Extract አድርጉት
👁What's New👁
🔥Fix Sum bug
14 / 02 / 2025
@ShegarDishSoftware
3 933
❗️❗️ይሔ የ Premium HD 9020 Software ነው።
➡️power በተን ከፊትለፊቱ ላላው የሚጫን
👁What's New👁
🔥Fix Sum bug
14 / 02 / 2025
@ShegarDishSoftware
3 933
😃መረጃ YouTube በሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች መስራት ጀምሯል ካልሰራላችሁ Online Update አድርጉት ✌️
3 933
😃መረጃ YouTube በሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች መስራት ጀምሯል ካልሰራላችሁ Online Update አድርጉት ✌️
3 933
❗️❗️ይሔ የ RealStar SIRIUS
HEVC 265 Software ነው።
👁What's New👁
🔥 YouTube work
🔥Fix Sum bug
13 / 02 / 2025
@ShegarDishSoftware
3 933
❗️❗️ይሔ የ RealStar 5050HD & 5050HD Software ነው።
👁What's New👁
🔥 YouTube work
🔥Fix Sum bug
13 / 02 / 2025
@ShegarDishSoftware
3 933
❗️❗️ይሔ የ RealStar 1010HD Software ነው።
👁What's New👁
🔥 YouTube work
🔥Fix Sum bug
@ShegarDishSoftware
3 933
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Net Audio (ማንኛውም ቻናል እያያችሁ ሪሞታችሁ ላይ Audio Button ስትነኩ የተለያዩ የራዲዩ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ትችላላችሁ ለምሳሌ ብስራት ራዲዮ, ሸገር FM, ኢትዮ FM 107.8, JFM 106.7, ትርታ ራዲዮ, ጣዕም ራዲዮ, አራዳ FM, አዋሽ ራዲዮ, 97.1, EBC Radio, EBC 104.7, OBN Radio, VOA አማረኛ, DW አማረኛ, Solar Music, የኔ Vibe, Ethiopicalink, Ethio Best, እሪበከንቱ, ጃኖ ራዲዮ, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ኦርቶዶክስ መዝሙር2, ፕሮቴስታንት መዝሙር, ፕሮቴስታንት መዝሙር2, Habesha Menzuma, Habesha Neshida, የቤኪጃ ሙዚቃ, የቤኪጃ ሙዚቃ2, የቤኪጃ መረጃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ ከ 18+, እንግሊዘኛ ሙዚቃ2, የስልጤ መንደር ወዘተ...)
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
11_2_2025
V3.13
3 933
+3
💸 USDT መሸጥ የሚፈልግ ካለ እገዛለሁ!
❤️USDT ለመሸጥ ስመጡ ያላቹን SCREENSHOT መላክ አለባቹ ከዛ ዋጋ ተናገሩ ።
❌ከዛ ውጪ USDT ለመሸጥ ነው ትገዛለክ ወይ ስንት ነው ምገዛው የመሳሰሉ ጥያቄዎች አላስተናግድም።
➡️ 4ት usdt ወይም ከዛ በላይ ያላቹ ብቻ የምገዛው።
➡️ለመሸጥ ስትወስኑ ብቻ
📱 @Must08 በኩል ያናግሩኝ።
❤️ብራቹን በ Telebirr or CBE የፈጠነ የምልክላቹ።✌️
Call +251912341710
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
