es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 938
Suscriptores
-424 horas
-127 días
-9030 días
Archivo de publicaciones
👆👆ይሔ የ LEG N24+ JAGUAR HD ሪሲቨር Software ነው What's New👀 📹FIX YOUTUBE 💸add NEW UI SYSTEM 🛒FIX SOMEBUGS 06/02/2025 ሁሌም አዳዲስ software የሚለቀቁበትን ይህንን Link Join ብታደርጉ ተጠቃሚ ትሆናላችው 👇👇 @ShegarDishSoftware

🙂አልፎ አልፎ ለምትጠይቁኝ ለማስታወስ ያክል ነው🙂 🛰 🔛 🇦🇪 Al Yah 1 52.5° East 🇹🇯 🔛 Football HD (tjk) 📍 🔛 11785 H 27500 3/4 🔑 🔛 12 34 00 46 AB CD 00 78🔓 🇹🇯 🔛 Varzish Sport HD (tjk) 📌 🔛 11785 H 27500 Auto 🔑 🔛 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E🔓 🌟 @ShegarDishSoftware

😎ማንኛውም Server በ 2/3 ደቂቃ ለማስሞላት እኛን ብቻ አናግሩ ዲሽ ባለሙያዎች በማንኛውም ሰዐት ልካቹ በፍጥነት ለማስከፈት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ✌️ ✉️ In Box @Must08 ይፃፉልኝ
😎ማንኛውም Server በ 2/3 ደቂቃ ለማስሞላት እኛን ብቻ አናግሩ ዲሽ ባለሙያዎች በማንኛውም ሰዐት ልካቹ በፍጥነት ለማስከፈት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ✌️ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ ✔️TeleBirr ➡️+251913064008 ✔️ CBE Birr +251913064008     ✔️ንግድ ባንክ                1000280375547               Sani Mustefa Ali አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ @ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

🙂24H Sport የ 6 ወር የ 1 አመት ባላቹበት ሆናቹ በፍጥነት ለማስሞላት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ ብቻ ይጠቀሙ። LEG N24 Pro iron Popular T40 Pro Popular T40 Extr
🙂24H Sport የ 6 ወር የ 1 አመት ባላቹበት ሆናቹ በፍጥነት ለማስሞላት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ ብቻ ይጠቀሙ። LEG N24 Pro iron Popular T40 Pro Popular T40 Extreme ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ ✔️TeleBirr ➡️+251913064008 ✔️ CBE Birr +251913064008     ✔️ንግድ ባንክ                1000280375547               Sani Mustefa Ali አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ @ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

🔥የMango Coin 😉እኔ ጋር ለከፈታቹ ለ ሸገር ዲሽ Resellerኦች ብቻ የፈለጋችሁትን ያህል ከኔ  ማግኘት ትችላላችሁ!  ሁሌም Mango Coin አለ! Inbox 📥 @Must08 MANGO COIN ዋጋ ዝርዝር 20 Mango 🥭Coin -2950 Birr 30 Mango 🥭Coin -4400 Birr 50 Mango 🥭Coin -  7300Birr 100 Mango 🥭 Coin - 14600Birr ✔️Telebirr 0913064008     ✔️ንግድ ባንክ                1000280375547               Sani Mustefa Ali ሰርቨር  ለማስሞላት  🟢ONLINE ነኝ በዚህ ይላኩልን ➡️ @Must08

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል። ❗️ማሳሰቢያ❗️ አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን 22_01_2025 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል❗️ማሳሰቢያ❗️ አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን 22_01_2025 @ShegarDishSoftware

👆👆✔️ይሔ የሁሉም LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24new  አዲስ software አጫጫን የሚያሳይ Video ነው ለባለ1 እና ባለ 2 Tuner ለሚቀበሉ ➡️Software ከፈለጋቹ https://t.me/ShegarDishSoftware/5192 ⬅️⬅️ይሄን ሊንክ ይንኩ ➡️ ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር ነው  SPTV  በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም  ያስችለናል ። ➡️Quality የሚዘጋው ችግር ተስተካክሏል👌 ⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ 📹 youtube  በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል 😎 add Vip & Af Vip 😎 Apollo Iptv 🇨🇦 Sptv ለማስሞላት @Must08 / @Must08 / @Must08 ሁሌም አዳዲስ የ ሁሉንም ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ🫴🫴 @ShegarDishSoftware

New software LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K What's 🆕 ➡️FIX SDS amos እና osn ያለ ኢንተርኔት እንዲሰሩ ማድረጊያ ➡️ADD New UI ( New background Color ) ➡️fix some Bugs @ShegarDishSoftware

photo content
+1

🙂SPTV ተጠቃሚዎች Sptv ማለቁን ወይም ምን ያህል ጊዜ እንደሚቀረው ለማወቅ ከፈለጋቹ Video ተመልከቱ ቼክ አድርጉ። @ShegarDish08 ✌️

🙂LEG ሪሲቨሮች ላይ AMOS ፣ VIP OSN እና ሌሎችን በሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን ለመክፈት ማድረግ ያለብን ነገሮች ዛሬ በተዋረድ እናያለን ። ✅LEG N24 Pro Max ✅LEG N24+ fore
🙂LEG ሪሲቨሮች ላይ AMOS ፣ VIP  OSN እና ሌሎችን በሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን ለመክፈት ማድረግ ያለብን ነገሮች ዛሬ በተዋረድ እናያለን ። LEG N24 Pro Max LEG N24+ forever LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4k እነዚህ ሪሲቨሮች server active ለማድረግ ሪሞቱ ላይ Page+ 1111 በመንካት Server hide የሆነውን ON አድረገን Unhide ማድረግ ከዛ server setting የሚል List 3ኛ መስመር  ላይ ያገኛሉ ከዛ ውስጥ በመግባት LEG N24 max እና LEG N24+ forever ከሆነ URL 10 ላይ ሪሞቱ አረንጓዴ ከለር በመንካት connect እስኪደርግ ወይም Expird date እስኪያሳየን መጠበቅ  LEG ULTRA JAGUAR 4k ከሆነ URL 40 ላይ Connect እስኪያረግ ወይም exp ቀን እስኪያሳይ መጠበቅ ሌላው ይህ ሪሲቨር ከሌሎቹ የሚለየው SDS ወይም ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ከፈለጉ server setting ላይ SDS የሚልውን ON በማድረግ  መጠቀም ይችላሉ ስለ sds አሰራር ካሁን በፊት የለቀቅነው መረጃ አለ እሱን ተመልከቱ ወይም ቀጣይ እንለቃለን🙏 ። LEG N24 Pro Max Prime  ይህ ሪሲቨር ከላይ እንደጠቀሰኳቸው ሁኖ ግን መጀመሪያ ሪሞቱ ስለሚለይ F1+1111 በመንካት server Unhide ማድረግ ትችላላችው ሌላው ደግሞ ሪሞቱ ከላይ በጠቀስኳቸው ስለሚሰራ በነሱ ሪሞት ከሆነ ደግሞ Page+ 1111 መጫን ማስተካከል ትችላላችው LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር ሰርቨር List ለማግኜት software መጫን እና factory reset ማድረግ ከዛ menu ውስጥ server List ይመጣላችኃል  ይህ እንደ LEG ULTRA Jaguar 4K ሁሉ SDS ስለሚሠራ sds List ለማግኘት audio+1111 በተንን በመጫን  sds server ማግኜት ይችላሉ። LEG N24 Pro LEG N24 Pro Iron LEG N24 Pro Iron Prime እነዚህ ሪሲቨሮች ሰርቨር active ለማድረግ Menu 🟥 multimedia 🟥 serveሩ hide ከሆነ 🟥 ሪሞት ላይ 1506 መንካትና የፈለጋችሁትን ሰርቨር active ማድረግ ። የሚቀበሉት ሰርቨሮች ዝርዝር VIP ፣ Nashare ፣ Gshare Plus ይቀበላል ሁሉንም በጥራት ይሠራል። LEG N24+ Plus በዚህ ሪሲቨር ላይ ሰርቨር active ለማድረግ Menu🟥  setting🟥 ሰርቨሩ hide ከሆነ (xcam የሚል ከሌለ ) ሪሞቱ ላይ 1512 በመጫን unhide ማድረግ እና Xcam List እንዲመጣ ማድረግ የሚቀበለው server ዝርዝር Nashare እና Gshare Plus ናቸው ✅LEG H14 M18  N24 old እነዚህ ሞዴሎች software መጫን በቂ ነው  Gshare Plusም ይሠራል funcam እንዲቀበል ማድረግም ይቻላል @ShegarDishSoftware

🫡✔️SPTV 1 HD & SPTV 2 HD ቻናሎች ዛሬ አርብ ነገ ቅዳሜ የሚያሳዩት ተጠባቂ ጨዋታዎች ✔️ VIP / SPTV / 24H Sport / Gshare / Amos / Apollo / Forever /
🫡✔️SPTV 1 HD & SPTV 2 HD ቻናሎች ዛሬ አርብ ነገ ቅዳሜ የሚያሳዩት ተጠባቂ ጨዋታዎች ✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / Gshare /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት  @Must08 ያናግሩኝ። @ShegarDish08

LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል እንይ :- LEG N24+ FOREVER LEG N24+ ULTRA JAGUAR LEG
LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል  እንይ :- LEG N24+ FOREVER LEG N24+ ULTRA JAGUAR LEG N24 PRO MAX LEG N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power swicth ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ  ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል :: LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር sofware  fileu አሁን ካሉ ከሁሉም ሪሲቨሮች በላይ (37MB )ስለሆነ  አንድ folder በመክፈት ስሙንም  files በማለት የሪሲቨሩን የመጨረሻ software ደግሞ Gxrom.bin በማድረግ folderu ውስጥ ማስገባት ከዛ በኋላ ፍላሹን ስክተን የጀርባውን Power swicth on ማድረግ ወዲያው ደግሞ የፊት ለፊቱን Power በተን ጫን ብሎ መያዝ መቁጥር ሲጀምር  መልቀቅና ቆጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛ በራሱ ይበራል@ShegarDishsoftware