uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ሰንላይት ክሊኒክ (SunLight Clinic)

ሰንላይት ክሊኒክ (SunLight Clinic)

Відкрити в Telegram

ይህ ገጽ የሰንላይት ክሊኒክ ይፋዊ ገጽ ነው። አድራሻ: እንጅባራ ከዋናው አደባባይ በስተምስራቅ በኩል ቅዱስ ሚካኤል ጅምር ህንፃ ፥ ከምድረ ገነት ሆቴል ፊትለፊት 0937044711 0918804974 This is an official channel of SunLight clinic located at Injibara town.

Показати більше
357
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-530 днів

Завантажуємо дані

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовт '26
жовтень '26
+54
в 0 каналах
вересень '260
в 0 каналах
Get PRO
серпень '260
в 0 каналах
Get PRO
липень '260
в 1 каналах
Get PRO
червень '260
в 0 каналах
Get PRO
травень '260
в 1 каналах
Get PRO
квітень '260
в 2 каналах
Get PRO
березень '260
в 0 каналах
Get PRO
лютий '260
в 0 каналах
Get PRO
січень '260
в 0 каналах
Get PRO
грудень '250
в 0 каналах
Get PRO
листопад '250
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '250
в 0 каналах
Get PRO
вересень '250
в 0 каналах
Get PRO
серпень '250
в 0 каналах
Get PRO
липень '250
в 0 каналах
Get PRO
червень '250
в 0 каналах
Get PRO
травень '250
в 0 каналах
Get PRO
квітень '250
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '250
в 0 каналах
Get PRO
січень '250
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+3
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+276
в 0 каналах
Дописи каналу
የታመመ ሰው እንዴት ይጠየቃል? ጠቃሚ ምክር!!

2
የዛሬው የሀሞት ጠጠር!
የዛሬው የሀሞት ጠጠር!
274
3
ኪንታሮት እና ዘመናዊ ህክምናው 1. መግቢያ ኪንታሮት በፊንጢጣ ቦይ ውስጥ በተፈጥሮ የሚገኙ የደም ሥሮች፣ የደም ሥር መረቦች እና ለስላሳ ጡንቻ ቲሹ የተዋቀሩ ትራስ መሰል(Cushions ) አወቃቀሮች ናቸው። በተለምዶ በሦስት ዋና አቅጣጫዎች ይገኛሉ፦ ግራ ጎን፣ ቀኝ ፊት እና ቀኝ ኋላ። ኪንታሮት በራሱ በሽታ አይደለም፤ ምልክት ሲያስከትል ብቻ ሕክምና ያስፈልገዋል። 2. ኪንታሮት እንዲያብጥ የሚያደርጉ ምክንያቶች ሰገራ ሲወጣ በጣም ማማጥ፣ ረጅም ጊዜ በመጸዳጃ ቤት መቀመጥ፣ የደረቀ ወይም ጠንካራ ሰገራ፣ እና የሆድ ውስጥ ግፊት መጨመር። እነዚህ ሁኔታዎች የኪንታሮት ቲሹ እንዲያብጥ፣ እንዲወጣ፣ እንዲደማ ወይም ደም እንዲረጋበት ሊያደርጉ ይችላሉ። 3. የኪንታሮት ዓይነቶች የውጭ ኪንታሮት፦ ከደንቴት መስመር በታች ይገኛል። ደም ሲረጋበት ከፍተኛ ህመም ያስከትላል። የውስጥ ኪንታሮት፦ ከዴንቴት መስመር በላይ ይገኛል። ብዙ ጊዜ ደም ሊፈስ ወይም ወደ ውጭ ሊወጣ ይችላል፤ ደም ካልረጋበት በስተቀር ብዙ ጊዜ ህመም አያስከትልም። የተቀላቀለ ኪንታሮት፦ የውስጥና የውጭ ኪንታሮት በአንድ ላይ ሲኖር ነው። 4. የውስጥ ኪንታሮት ደረጃዎች ደረጃ I፦ ኪንታሮቱ በፊንጢጣ ቦይ ውስጥ ይገኛል፤ ወደ ውጭ አይወጣም ፣ ምልክቱም ደም መድማት ብቻ ነወ። ደረጃ II፦ በሰገራ ጊዜ ወደ ውጭ ይወጣል፣ ነገር ግን በራሱ ይመለሳል። ደረጃ III፦ ወደ ውጭ ይወጣል እና በእጅ በመግፋት ብቻ ይመለሳል። ደረጃ IV፦ ሁልጊዜ ከፊንጢጣ ውጭ ይገኛል፤ በእጅ በመግፋትም ወደ ውስጥ መመለስ አይቻልም። 5. ልዩ ሁኔታዎች ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ኪንታሮት፦ በእርግዝናና በምጥ ወቅት የሚጨምር ግፊት ኪንታሮትን ሊያብጥ ወይም ደም እንዲረጋበት ሊያደርግ ይችላል። የጉበት የደም ግፊት መጨመር፦ በራሱ የኪንታሮት በሽታን እንደሚያመጣ በቀጥታ አይቆጠርም፤ ነገር ግን የፊንጢጣ የደም ሥሮች መስፋት ሊኖር ይችላል። 6. ሕክምና የመጀመሪያ ሕክምና፦ በፋይበር የበለጸገ ምግብ፣ በቂ ፈሳሽ፣ የሰገራ ማለስለሻ መድሃኒት ፣ በሰገራ ጊዜ ከመጠን በላይ አለመጫን፣ በመጸዳጃ ቤት ረጅም ጊዜ አለመቀመጥ እና ንጽህናን መጠበቅ። ራበር ባንድ ለጌሽን ፦ በተለይ ለደረጃ I፣ II እና ለተመረጡ የደረጃ III የውስጥ ኪንታሮቶች። ስክሌሮቴራፒ፦ ወደ ኪንታሮቱ ሥር መርፌ በመውጋት የደም መፍሰስን ለመቀነስ። ኢንፍራሬድ ፎቶኮአጉሌሽን፦ በተለይ በደረጃ I እና II የሚጠቅም የሙቀት ሕክምና። 7. የቀዶ ሕክምና አማራጮች A) የተዘጋ(Closed Submucosal Hemorrhoidectomy) የኪንታሮት ማስወገድ፦ የኪንታሮቱ ቲሹ ከተወገደ በኋላ ቁስሉ በስፌት ይዘጋል። B) ክፍት(Open Hemorrhoidectomy) የኪንታሮት ማስወገድ፦ ቁስሉ ሳይሰፋ ክፍት ሆኖ እንዲድን ይተዋል። በማንኛውም የቀዶ ሕክምና ወቅት የውስጥ የፊንጢጣ መዝጊያ ጡንቻ እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። 8. የሕክምና መርሆዎች ደረጃ I–II፦ የምግብ ለውጥ፣ ፋይበር፣ ፈሳሽ እና የሰገራ ማለስለሻ ደረጃ III፦ በተመረጡ ታካሚዎች ትልቅ ወይም ተመላላሽ ከሆነ ቀዶ ሕክምና። ደረጃ IV፦ ብዙ ጊዜ የቀዶ ሕክምና ይመረጣል። የሕክምና ምርጫ በኪንታሮቱ ደረጃ፣ በምልክቶች፣ በደም መፍሰስ መጠን፣ በመውጣቱ ደረጃ እና በታካሚው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ይመሰረታል። ዶ/ር ወርቁ መኮንን (የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ረዳት ኘሮፌሰር ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ምንጭ፦ Schwartz’s Principles of Surgery, 11ኛ እትም
485
4
እንኳን አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
እንኳን አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
711
5
Spot diagnosis?
Spot diagnosis?
835
6
Немає тексту...
1 041
7
This is a LinkedIn address of SunLight clinic, follow for more updates. Thank you!
917
8
https://www.linkedin.com/company/sunlight-clinic/
918
9
የሀምት ጠጠር
የሀምት ጠጠር
1 038
10
dupuytren's contracture ከዚህ ወደዚህ+1
dupuytren's contracture ከዚህ ወደዚህ
1 315
11
የሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (cholecystectomy)
የሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (cholecystectomy)
1 291
12
የምራቅ ዕጢ ጠጠር (Sialolithiasis) በክሊኒካችን የተሰራ+1
የምራቅ ዕጢ ጠጠር (Sialolithiasis) በክሊኒካችን የተሰራ
1 154
13
የሚረጭ እንቅርት (Toxic goiter) እንቅርት ማለት የታይሮይድ እጢ እብጠት ነው፡፡ ይህ እብጠት በብዙ ምክንያች ሊከሰት ይችላል፡፡ ከእነዚህ መካከል - የአዮዲን እጥረት ፤ - ካንሰር ፤ - ኢን+1
የሚረጭ እንቅርት (Toxic goiter) እንቅርት ማለት የታይሮይድ እጢ እብጠት ነው፡፡ ይህ እብጠት በብዙ ምክንያች ሊከሰት ይችላል፡፡ ከእነዚህ መካከል - የአዮዲን እጥረት ፤ - ካንሰር ፤ - ኢንፍሜሽን (ብግነት) - ኢንፌክሽን ዋናዎቹ ናቸው፡፡ እንቅርት; የሚረጭ ፣ የማይረጭ ወይም ከመጠን ያነሰ የሚያመነጭ ተብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡ የሚረጭ እንቅርት ለሰውነታችን ከሚስፈልገው በላይ የታይሮይድ ሆርሞንን በማመንጨት በሰውነታችን ላይ ብዙ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡ የሚረጭ እንቅርት ምልክቶች (ብዙ ምልክቶች ቢኖሩትም ዋዎቹ) 1. ሙቀትና ቅዝቃዜን መልመድ አለመቻል 2. የልብ ምት መሰማት (መደንከር) በተለይ በረፍ ሰዓት 3. የሰውነት ክብደት መቀነስ 4. የምግብ ፍላጎት መጨመር 5. የወር አበባ መዛባት 6. እንቅልፍ ማጣት 7. የጠባይ መቀያየር እና ሌሎች፡፡ ህክምና 1. የመድሃኒት ህክምና - ከመጠን በላይ የሚመረተውን ሆርሞን መቆጣጠር የሚያስችሉ መድሃቶችን በመጠቀም 2. የቀዶ ህክምና - በተለይ በመድሃኒት ህክምና መርጨቱ ከተስተካለ በኋላ በዘላቂነት ለመቆጣጠር የሚረዳ ህክምና ነው፡፡ (ምስል፡ ለብዙ አመታት በሚረጭ እንቅርት ህመም ስትሰቃይ የነበረች እናት በመድሃኒት ህክምና ስንከታተል ቆይተን በዛሬው ዕለት ቀዶ ህክምና ሲሰራላት) ስለነዚህና የመሳሰሉ ችግሮች ህክምናና የምክር አገልግሎት በሰንላይት ክሊኒክ ያገኛሉ፡፡ 📍፡ እንጅባራ ከዋናው አደባባይ ወደ ማረሚያ ቤት መንገድ  የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 🤳 0937044711 // 0918804974 በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች Facebook tiktok: @dr.eneyew ይከተሉን፡፡
1 334
14
ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር!
ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር!
1 305
15
ሰላም የዚህ ገፅ አባላት ይህ የክሊኒካችን የፌስ ቡክ ገፅ ነው። እንድትወዳጁ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://www.facebook.com/share/1UWCzn1qXP/
1 231
16
የፊንጢጣ ኪንታሮት ህክምና
የፊንጢጣ ኪንታሮት ህክምና
1 471
17
Немає тексту...
1 540
18
ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እነሆ ክረምቱን አስመልክቶ ያደረግነው የግርዛት የቅናሽ ፓኬጅ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። የሚመለከታችሁ ሁሉ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪያችንን በድጋሜ እናስተላልፋለን። ሰንላይት ክሊኒክ
1 354
19
©ሆድ ድርቀት መቼ ነው አሳሳቢ የሚሆነው? 👉ሆድ ድርቀት (Constipation) ማለት ሰገራ በሳምንት ከ3 ጊዜ በታች መውጣት፣ ወይም ጠንካራ ሰገራ(hard Stool) በግፊት መውጣት ነው። 👉ምክንያቶቹ ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ። 1. የአኗኗር ምክንያቶች:በጣም የተለመዱ መንስኤዎች፡ •በቂ ውሃ አለመጠጣት •የፋይበር እጥረት ( በቂ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ሙሉ እህል ዘሮች አለመውሰድ) •የአካላዊ እንቅስቃሴ ማነስ •ተፈጥሯዊ የመፅዳዳት ፍላጎትን ማዘግየት 2. መድሃኒቶች •የብረት (Iron) ክኒኖች •ኦፒዮይድ የህመም ማስታገሻዎች •አንዳንድ የደም ግፊት መድሃኒቶች (ለምሳሌ calcium Chanel Blockers) •አንዳንድ ፀረ-ድብርት እና ፀረ-አለርጂ መድሃኒቶች 3. የህክምና ሁኔታዎች • የእንቅርት ሆርሞን ችግር (Hypothyroidism) •የስኳር ህመም (Diabetes mellitus) •ከፍተኛ የደም ካልሲየም (hypercalcemia) •የነርቭ በሽታዎች (ለምሳሌ Parkinson disease) •እርግዝና 4. የአንጀት ችግሮች •የአንጀት መታወክ(Irritable bowel syndrome (IBS-C)) •የአንጀት መዘጋት(Bowel Obstruction) •የትልቅ አንጀት ካንሰር (በተለይ አዲስ የጀመረ ድርቀት ከሆነ) 5. ሌሎች •ዕድሜ መጨመር •የጭንቀት እና የጭንቀት ስሜት °ከረጅም ጊዜ የlaxative መድሃኒት መጠቀም 👉*መቼ ወዲያውኑ ሐኪም ማየት ያስፈልጋል?* •በሰገራ ውስጥ ደም ካለ •ከባድ የሆድ ህመም ወይም ሆድ መነፋት •ማስታወክ ካለ •ያልተጠበቀ ክብደት መቀነስ •ከ50 ዓመት በኋላ በድንገት የጀመረ የሆድ ድርቀት •ሰገራ ወይም ጋዝ ፈጽሞ ካልወጣ ©Dr.Kifle Alamirew, Internist
1 940
20
Немає тексту...
1 325