cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

Більше
Рекламні дописи
4 988
Підписники
-324 години
-197 днів
-5130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👁አስደሳች ዜና👁 ለሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERTAR Forever እና Funcam ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከአሁን በሓላ የረሲቨራችሁን ቻናል ደልታችሁ ወይም አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች ማድረግ አቅቷችሁ ወይም ዲሽ ሰሪዎች ከሆናችሁ ደግሞ በጊዜ እጥረት ምክንያት ቻናል ሰርች ለማድረግ እና ለመደርደር ካልቻላችሁ ወይም አዲስ ረሲቨር ገዝታችሁ በቀላሉ አዳዲስ ቻናሎችን በቀላሉ የምትጭኑበትን መላ ይዘንናችሁ መጥተናል ከናንተ የሚጠበቀው ቻናል ድርድሩን ጭናችሁ Port ወይም Disqe Switch ማስተካከል ብቻ ነው ለማንኛውም ቪዲዮውን ይመልከቱ ቻናል ድርድሩ ውስጥ ያሉ ሳተላይቶች ዝርዝር Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, DSTቪ 36°E, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (SPTV) ናቸው ያልሰራችሁት ወይም የማትፈልጉት ቻናል ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይሔንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ረሲቨሮች ዝርዝር LIFESTAR 1 Million 4K Android LIFESTAR 9595 4K LIFESTAR 9090HD LIFESTAR 9090HD mini LIFESTAR 9090HD Diamond GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS GOLDSTAR 9000HD Ghost SUPERSTAR 6464HD Mega SUPERSTAR 6565HD Mega GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ናቸው For More Video @bkjavideo ማሳሰቢያ ከላይ የተለቀቀው ቻናል ሊስት ነው እንጂ ሶፍትዌር አይደለም ከዚህ በፊት ከለቀቅናቸው SPTV ከሚከፍቱ ረሲቨሮች ውጪ SPTV አይከፈትም
Показати все...
👍 2
ዛሬ 4:00 ላይ ቶትንሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ Ethiosat 57°E 11050 H 04000
Показати все...
😁 1
SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ
Показати все...
👍 3
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት Click Here
Показати все...
ዛሬ 4:00 ላይ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክርስቲያል ፓላስ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ SPTV ሰርቨር ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና አስሞሉ።
Показати все...
👍 1
Repost from Umer Electronics
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ኡመር ዲሽ አዲስ ፕላትፎርም አዘጋጅቷል። ✅ሱቅ በመምጣት ብዙ ግዜ የምትገዙ ደንበኞችን Fixed ዋጋ የምታውቁበትን , ሽልማት የምታገኙበትን እና ብዙ ትምህርቶችን የምንማማርበት አዲስ ቻናል ለመክፈት አስቧል እናም ይሄንን ተንተርሰን ከነገ ጀምሮ የተለያዩ እቃዎች ላይ የሚገርም ቅናሽ አድርጓል።ስለዚህ ከርሶ የሚጠበቀው የኛው ደንበኛ ከሆኑ @Umerahh ላይ መዝግበኝ ብለው ይላኩልን ከዛም ከ100-200 ያለው ተከታዮች ብቻ Private ግሩፕ ከፍተን የምንወያይበት ይሆናል።