cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Medical School 🇪🇹

This channel is created for sharing medical knowledge and news Admin @KidanuY

Більше
Ефіопія4 542Мова не вказанаМедицина5 605
Рекламні дописи
3 833
Підписники
+124 години
-67 днів
-2430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ሬዚደንት #JU “ የ3 ወራት ያህል ደመወዝ አልተከፈለንም ” - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬዚደንት ሀኪሞች “ ይህ ጉዳይ ጤና ሚኒስቴርን ነው የሚመለከተው ” - ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ/ም በጤና ሚኒስቴር #በጅማ_ዩኒቨርሲቲ  ተመድበው በሆስፒታሉ ሥራና ስፔሳላይዜሽን ስልጠና የሚወስዱ 70 የአንደኛ ዓመት ሬዚደንት ሀኪሞች የ3 ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ቅሬታ አቅርበዋል።  “ የ3 ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም። ከፍተኛ ችግርና ስቃይ ውስጥ ወድቀናል ” ያሉት ቅሬታ አቅርቤዎቹ፣ ጉዳዩ የሚመለከተውን አካል ቢያነጋግሩም ‘ መፍትሄ እየፈለግን ነው ፤ ዩኒቨርሲቲው በጀት የለውም ’ እንደተባሉ ገልጸዋል። መጀመሪያ 100 ሬዚደንት ሀኪሞች እንደነበሩ ፤ በኋላ ግን ለቀው ለመሄድ በመገደዳቸው አሁን ላይ የቀሩት 70 ብቻ መሆናቸውን አስረድተዋል። ቤተሰብ ጭምር ይዘው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሄዱ ሬዚደንት ሀኪሞችም እንዳሉ ፤ የሚተዳደሩት ከደመወዝ በሚያገኙት ገቢ እንደሆነ ገልጸዋል። “ በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለነው። ደመወዙ በዚህ ሳምንት ሊገባልን ይገባል ” ሲሉ አሳስበዋል። ለተነሳው ቅሬታ ምላሽ እንዲሰጡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ ያቀረበላቸው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ ፣ “ ጤና ሚኒስቴርን ነው የሚመለከተው። እኛን አይመለከትም ” የሚል አጭር ምላሽ ሰጥተዋል። በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለመጠየቅ ወደ #ጤና_ሚኒስቴር የተደረገው ሙከራ ኃላፊዎቹ ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪ ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ለጊዜው ቃላቸውን ማካተት አልተቻለም። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Показати все...
👍 3🥱 2
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢንተርን #UoG “ በኢንተርን ምዘና የተጻፈ መስፈርት የለም ” - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንተርን ሀኪሞች “ ቢሮ መጥተው ይጠይቁ ” - ዩኒቨርሲቲው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2016/17 ዓ/ም ኢንተርን ሀኪሞች ፦ - በኢንተርንሽፕ ምን ያህል መስራትና መማር እንዳለብን፣ - ምን መስራትና ምን እውቀት ማምጣት እንዳለብን፣ - በኢንተርን ምዘና የተፃፈ ሰዓትና መስፈርት ባለመኖሩ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። በተያያዘ በዩኒቨርሲቲዎቲው ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው ለህክምና መስጫ ተረኛ አዳሪ እረፍት (Day off) እንዲሰጣቸው ኢንተርን ከመጀመራቸው ከሳምነት በፊት በደብዳቤ በመጠየቃቸው የ3 ወራት ደመወዝ እንደተቆረጠባቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። “ ሥራ ከመጀመራችን ከ3 ቀናት በፊት በሥራና ትምህርት ገበታችን ላይ እንደማንገኝ በደብዳቤ አሳውቀን ከትምህርት ገበታችን ሳንገኝ ቀርተናል ” ብለው ፣ በዚህም የ3 ወራት ደመወዛቸው እንደተቆረጠና ሥራ ቢጀምሩም እንዳልተከፈላቸው አስረድተዋል። ለተከታታይ 34 ሰዓታት ያለ እረፍት መስራት፣ በሳምንት ከ90 - 94 ሰዓታት መስራት፣ አለፍ ሲልም እስከ 118 ሰዓታት በመስራት አስቸጋሪና ከአቅም በላይ የሆነው አሰራር ካልተቀየረ፦ 📌 የአእምሮ መዛል፣ የመንፈስ መቃወስ የሚስከትል 📌 የህክምና ስህተት የሚፈጥር 📌 ከሥራ በቂ እውቀት የማያስገኝ 📌 የእኩልነት መብት የሚጥስ መሆኑን በማስረዳት ሥራና ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ጠይቀው በሥራ ጫናና በሌሎች ምክንያቶቾ ጥያቄውን ክትትል ሳያደርጉበት እንደቆዩ አስረድተዋል።  “ ሆኖም ግን በጥያቄው ዙሪያ ተወያይተን መፍትሄ እናገኛለን ብለን ስንጠብቅ ቅጣት ተጣለብን ” ብለው፣ ለ4 ቀናት ከቆዩ በኋላ ወደ ሥራ ገበታ ቢመለሱም የ3 ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ተናግረዋል። የኢንተርን ምዘና መስፈርቱን፣ የሥራና መማሪያ ሰዓት ገደብ አለመቀመጡን በተመለከተ ለተነሳው ቅሬታ ምላሽ የጠየቅናቸው የጤና ሳይንሱ አካል ዶክተር ሙሉጌታ፣ “ ይህን ጥያቄ ካላቸው ቢሮ መጥተው ይጠይቁ ” ብለዋል። “ ተገቢ ዶክሜንት አለ። ስርዓተ ትምህርቱ አለ። ይህን የሚያስፈጽሙ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች አሉ። በእነርሱ በኩል መልስ እንሰጣለን ” ሲሉ አክለዋል። የደመወዝ መቆረጡን በተመለከተ በሰጡት ቃልም፣ “ ነገሩን ለማሳጠር ያህል ባለፈው ዶክተር አይንሸት የሰጠው መልስ ተገቢ ነው። የተለዬ መልስ ተጨማሪ መረጃ የለኝም ” ነው ያሉት። ዶ/ር አይንሸት የደመወዝ ቅሬታውን በተመለከተ ከዚህ ቀደም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ የኢንተርን ሀኪሞቹ ጥያቄ አቀራረብ ልክ ባለመሆኑ የ3 ደመወዝ እንደተቆረጠባቸው ገልጸው ነበር። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Показати все...
👍 4👎 2
Repost from N/a
Dear All, This is a friendly reminder about our upcoming webinar titled "LDCT Screening and Imaging Features of Lung Cancer," happening tomorrow, May 30th, at 2:00 PM. Don't miss this opportunity to learn about the latest advancements in early lung cancer detection through Low Dose CT (LDCT) screening. Webinar Details: •Title: LDCT Screening and Imaging Features of Lung Cancer •Date: May 30th •Time: 2:00 PM Reserve your spot by clicking the link below: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSciZmjTxUblxV6XRLNXtb6spRSY6Hmld2rvkC4eDUObApn3Ig/viewform?usp=sf_link Join our Telegram group! Kind regards,
Показати все...
Ethiopian Thoracic Society Webinar

LDCT Screening and Imaging Features of Lung Cancer Speaker: Dr. Hanna Damtew Moderator: Dr. Hawi Farris Date: 30/05/2024 2:00 P.M. Zoom Meeting

Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1
Repost from N/a
Did you know that lung cancer is the leading cause of cancer-related deaths worldwide? Early detection through Low Dose CT (LDCT) screening is the gold standard in saving lives. Don't miss out on the latest advancements and updates in this crucial area. 🎙 Webinar Title: LDCT Screening and Imaging Features of Lung Cancer 📅 Date: May 30th 🕑 Time: 2:00 PM We're thrilled to invite you to our upcoming webinar, "LDCT Screening and Imaging Features of Lung Cancer." This insightful session will cover everything you need to know about the latest techniques and findings in lung cancer screening. 👉 Reserve your spot now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSciZmjTxUblxV6XRLNXtb6spRSY6Hmld2rvkC4eDUObApn3Ig/viewform?usp=sf_link Join us for this informative session and stay ahead with the latest knowledge! Feel free to share this invitation and our Telegram group link with friends and colleagues who might be interested in joining our community. We look forward to seeing you there! Best regards,
Показати все...
Ethiopian Thoracic Society Webinar

LDCT Screening and Imaging Features of Lung Cancer Speaker: Dr. Hanna Damtew Moderator: Dr. Hawi Farris Date: 30/05/2024 2:00 P.M. Zoom Meeting

1
Показати все...
Ethiopian Thoracic Society (ETS) CPD Forum

This forum is established to share updates on CPD opportunities organized by ETS and its partners to health professionals.

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወደ 400,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወደ 500,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! ለጓደኛችን የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Показати все...
👍 1
Repost from Dr.Debol
Фото недоступнеДивитись в Telegram
5.2 Million Birr #update . 5,268,124 ብር ($18,121 ጨምሮ ) በእናንተ ትብብር ለዶ/ር ቤተል ሕክምና ተሰብስቧል። ለ6 ወራት በሕንድ ሕክምናዋን እንደምትከታተልና 2 የአጥንት መቅኔ የሚለግሱ ሰዎች አብረው ስለሚሄዱ ድጋፋችሁ ይቀጥል... Bethel Germamo Ganebo CBE 1000105102384 @debolteam
Показати все...
👍 12 2