cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

Join @Rovibook 😎 <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው!! ለማንኛውም ማስታወቂያ ነክ ጉዳዮች @RASNAMRUD ያናግሩን

Більше
Ефіопія667Амхарська566Книги680
Рекламні дописи
29 737Підписники
-524 години
-597 днів
-32230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከመጽሐፍ ጋር የተያያዘ ሌላ ልዩ ቃል ደግሞ ይዘን መጣን! "ቢብሊዮስሚያ" ማለት የመጻሕፍት ገጾች መዓዛ ማለት ነው። በተለይ ደግሞ የድሮ መጻሕፍት ያላቸው ልዩ ሽታ የማይረሳ እንደሆነ አንባቢዎች ሲናገሩ ይሰማል። ለመሆኑ፥ እርስዎ እስካሁን መዓዛው በአፍንጫዎ ውል የሚልብዎት መጽሐፍ የለም? እርግጠኛ ነን፥ ይኖራል! እስቲ ስለ መጽሐፍ መዓዛ የሚያወራ ጓደኛ ካለዎት ይህንን ፖስት አጋሯቸው! #ከመፅሐፍት_ዓለም
Показати все...
👍 12
'የሕይወቴ ብሩህ መልክ፥ ጨፍጋጋ መልክን ለበሰ። እናም ጨለማን መጋፈጥ ነበረብኝ። በሐሰተኛ ብርሃን ውስጥ መኖር የለመዱ ዓይኖቼ በእውነተኛ ጨለማ ውስጥ ተጥበረበሩብኝ። ድንጋጤ ወረደብኝ። ላለማመን ፈልጌ ነበር። ጸንቼ መቆምና መራመድ አልቻልኩም። ሀሞቴ ፈሰሰ። እንደ እጄ መዳፍ የማውቀው፥ በውብ ቀለማት ያጌጠና የተንቆጠቆጠ የሚመስለው ዓለም ክንብንቡ ተገፈፈ።' -- ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? (ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሤ) መደብራችንን ይጎብኙ! በጥሩ ቅናሽ እና በመልካም አቀባበል እናስተናግድዎታለን! #ከመፅሐፍት ዓለም #ምርጥ_ንባብ
Показати все...
👍 10
አንዳንድ ሰዎች "ልብወለድ ማንበብ ለምን ይጠቅማል?" ብለው ይጠይቃሉ። በንባብ ዙሪያ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፥ ልብወለድ አንባቢያን ልብወለድ ከማያነቡ ሰዎች ጋር ሲነጻጸሩ የሌሎችን ስሜት መረዳት (Empathy) ላይ የተሻለ ሆነው ይገኛሉ። በእያንዳንዱ ገጸ ባሕርይ ሁኔታ ውስጥ ራሳቸውን ስለሚያስቡ፥ የስሜት ውጣ ውረዱ በራሱ ስሜትን የማስተናገድ እባ የመረዳት አቅማቸውን የተሻለ ያደርገዋል። ይህ እንግዲህ ልብ ወለድ ማንበብ ካሉት ብዙ ጥቅሞች መካከል አንዱ ነው። ምን ለማለት ነው? ጥሩ ጥሩ የልብ ወለድ መጻሕፍትን አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነውና፥ ጎራ ብለው ይሸምቱ!
Показати все...
👍 22 3👏 3😁 3
እንዲህ ያለ ወርቃማ እድል ቢሰጥዎት ከማን ጋር ራት ይበሉ ይሆን? እስቲ ከጓደኞችዎ ጋር ይወያዩበት! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Показати все...
👍 8 2
#የንባብ_ሱሰኞች
Показати все...
👍 33 2
Join @kazinpharm12 for better life
Показати все...
👍 5 1
👉የተወለዱበትን ቀን በመምረጥ አሪፍ ቻናል ይቀላቀሉ ❗
Показати все...
👍 4👏 1
⚜እሁድ ⚜
⚜ሰኞ⚜
⚜ማክሰኞ⚜
⚜እሮብ ⚜
⚜ሐሙስ ⚜
⚜ዓርብ⚜
⚜ቅዳሜ ⚜
ዉድ ደንበኞቻችን ከማንኛውም ጤና ተቋማት የታዘዙላችሁን መድሀኒቶች ማዘዣውን በፎቶ በመላክ መድሀኒቶችን ያለምንም ድካምና መንከራተት ያሉበት እናደርሳለን  ከገበያ ላይ በቀላሉ መገኘት ያልቻሉትን መድሀኒቶች ፈልገን እናቀርባለን ድካሞን ቀንሰው ጤናዎን ይጠብቁ ! Photo ለመላክ comment box አልያም @Rovi_Ben ላይ መጠቀም ይችላሉ ለወዳጅ ዘመዶ share ማድረጉን አይርሱ         kazin pharmacy @kazinpharm12 @kazinpharm12 ይቀላቀሉን
Показати все...
👍 15😁 1
ይሉኝታ አቤት...ህፃንነት ያለው  ጥረት ትጋት ተወላግዶ መውደቅ ተኮላትፎ ማውራት ደግሞ እየወደቁ ደጋግሞ መነሳት ..... እኔ ግን አሰብኩት....... እንዳሁኑ ባስብ በህፃንነቴ መዳህ ላይ ነበርኩኝ አሁን በጉልበቴ ማውራትም አልችልም ቃላቶች አውጥቼ እንዳይሳቅብኝ፤ መሞከሬን ትቼ Bewuket S
Показати все...
👍 22 2