cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪thio ቴክ

ℹ️ #The_First_Ethiopian_Technology_Official_Channel_on_Telegram. 🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል.. ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ ⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis

Більше
Рекламні дописи
4 923
Підписники
-224 години
-177 днів
-6830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_371254765 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Happy Easter! 😎
Показати все...
🔥 2
All Department Exit Exam ፓስወርድ በቅርብ ይላካል እዴት መቀየር እና መፈተን እዳለብን የሚያሳይ ቪዲዮ ተመልከቱት👆👆👆👆
Показати все...
Показати все...
How to Change Exit Exam Login Password: Step-by-Step Guide ||ፓስወርድ እዴት መቀየር እንችላለን EXIT EXAM 2016

#EXITEXAM #ETHIO2792 #management #ministry EXITEXAM #Ethiopianexitexam Welcome to my YouTube channel! In this video, I provide a comprehensive step-by-step guide on how to change or reset your exit exam login password. Whether you've forgotten your password or simply want to update it for security purposes, this tutorial has got you covered. I'll walk you through the entire process, from accessing the login page to navigating the password reset options. With clear instructions and helpful visuals, you'll be able to regain access to your exit exam account in no time. Don't let a forgotten password stress you out - let's get you back on track and ready to conquer your exams!

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ? ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን ፣ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ አይሆኑም፡፡ በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡- 1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡ 2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል። 3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity)፡ ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ተጨማሪውን ለማንበብ፡ 👉 @endu12endu
Показати все...
👆👆👆👆 Part 4 የExit Exam for CS   👆👆👆
Показати все...
Показати все...
Computer Science Exit Exam Part four (4) ANSWER AND QUANTITATION MOE ኮምፒውተር ሳይንስ ፈተና 2016 in Amharic

Computer science exit exam, exit exam for computer science, exit exam questions and answers for computer science in Amharic , exit exam, questions and answers computer science, exit exam computer science in 2016 and 2016 ANSWER AND QUANTITATION MOE ኮምፒውተር ሳይንስ ፈተና 2016, exit exam, exit , computer science Questions and answers exit exam, exit computer science

💫Visual Studio Code online! 😮 🔰የግድ ፒሲ ላይ መጫን ካልፈለጋችሁ ወይም vs code  ስትከፍቱ የሚዝግ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ዌብሳይቱን መጠቀም ትችላላችሁ🤩 https://vscode.dev/‌‌      Keep Supporting Us Guy's 😭 #VisualStudioCode #VSCode https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m
Показати все...
Visual Studio Code for the Web

Build with Visual Studio Code, anywhere, anytime, entirely in your browser.

Computer Programming የመጀመሪያው የ computer virus " Brain " ይሰኛል ይህም በ 1986 በሁለት Pakistan ወንድማማቾች የተፈጠረ ሲሆን የህክምና software  ሰርተው ከ ዝርፊያ ለመጠበቅ ሲሉ ነበር። ነገር ግን ዝርፊያ ከመከላከል ይልቅ ወደ ሌሎች floppy disk በመዛመት የመጀመርያው የኮምፒዩተር virus ስርጭት ነበር Share to your Friends   @endu12endu Youtube https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m
Показати все...
👍 1