cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Більше
Ефіопія7Амхарська8Спорт77
Рекламні дописи
288 593
Підписники
+59524 години
+3 3087 днів
+12 71830 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ "እያንዳንዱ ደቂቃ ልንሰጠው ይገባል።"
10Loading...
02
ዋይኒ ሩኒ፡- "ማርከስ ራሽፎርድ በከፍተኛ ደረጃ መጫወት የሚችል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን ነገር ግን እስካሁን አላየነውም።" "ማርከስ ሌላ ክለብ የሚጫወትበት ጊዜ አሁን እንደሆነ እያሰብኩ ነው ይህን ጥያቄ እራሱን መጠየቅ ያለበት ይመስለኛል። ."
20Loading...
03
📸 || Once Up On a time !
2 1791Loading...
04
አስገራሚው የክለባችን የቀኝ መስመር አጥቂዎች ቁጥር! አንቶኒ በዚህ ሲዝን ለክለባችን 29 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ 1 ጎል እና 1 አሲስት አማድ በዚህ ሲዝን ለክለባችን 2 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ 1 ጎል እና 1 አሲስት አማድ ምን ያህል ከአንቶኒ በላይ እድል እንደሚገባው በሚያገኛቸው ጥቂት እድሎች እያሳየ ነው ።
6 4830Loading...
05
#Official ዶኒ ቫንደቤክ በአይንትራክት ፍራክፈርት የነበረው የውሰት ጊዜ ያበቃ ሲሆን ፣ በዚህም ተጫዋቹ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚመለስ ይሆናል ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
6 9280Loading...
06
ሉክ ሾው በየውድድር አመቱ በጉዳት ምክንያት ያመለጡት የጨዋታዎች ብዛት: 14/15፡ 31 15/16፡ 64 16/17፡ 30 18/19፡11 19/20፡ 23 20/21፡18 21/22፡18 22/23፡ 3 23/24፡ 32 ሾው ማን ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ በአጠቃላይ ከ200 በላይ ጨዋታዎችን ለክለቡ እና ለሃገሩ አምልጦታል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
11 6200Loading...
07
አማድ ዲያሎ በኢንስታግራም ለአርዳ ጉለር በቀጣይ ጎሉ ላይ የሱን አይነት ሴሌብሬሽን እንደሚያደርግ ቃል ገብቶለት ነበር ☝️🔴 አርዳ ጉለር ስለ ሴሌብሬሽኑ፡ “የእኔ የጎል ሴሌብሬሽን በታዋኩል ላይ የተመሰረተ ነው። ሁሉም ነገር ከአላህ ዘንድ ነው ብዬ አምናለሁ።" Brothers ❤️ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
11 4281Loading...
08
ፓትሪክ ኤቭራ ስለ ዲያጎ ዳሎት :- "ዲያጎ ዳሎት ቡድኑ ጥሩ አቋም ባላሳየባቸው ጨዋታዎች እንኳን ሳይቀር የማይታመን አካላዊ ጥንካራ ነበረው 1-1 ግንኙንት ብቻ ሳይሆን 2-1 ግንኙነትንም ማሸነፍ ይችላል ምንም ነገር አይፈራም።" '"ከላይ የተናገርኩት አንድ ተከላካይ ሊኖረው የሚገባ መሰረታዊ ባህሪ ነው ዲያጎ ዳሎት ይህንን አጠቃሎ ይዟል እርሱ በጣም ትሁት እና ጥሩ ልጅም እንደሆነ አውቃለው "
13 8040Loading...
09
ፓትሪክ ኤቭራ :- "ለእኔ ዳሎት ጥሩ አቋም ያለው ተጫዋች ነው ሲጫወት እመለከተዋለው በሜዳ ላይ የሚጠቀመው ጉልበትን እወድለታለው ተስፋ መቁረጥ አይፈልግም ስለዚህ በእኔ አስተያየት በማን ዩናይትድ በዚህ ወቅት እርሱ ወጥ አቋም ያለው ተጫዋች ነው።"
13 3270Loading...
10
ብሩኖ ፈርናዴዝ በዚህ ሲዝን ለማንችስተር ዩናይትድ ⚽️ | 15 ግብ 🎯 | 12 አሲስት ቁጥሮቹ ምን ያህል ለክለቡ አስፈላጊ እንደሆነ ያሳያሉ።
13 0470Loading...
11
አማድ ዲያሎ ከኢሀናቾ በመቀጠል በፕሪምየር ሊጉ ግብ ያስቆጠረ ትንሹ አፍሪካዊ ተጫዋች መሆን ችሏል።
12 6650Loading...
12
ብሩኖ ፈርናዴዝ በዛሬው የተጫዋቾች ልምምድ ላይ አልተገኘም።
12 4620Loading...
13
አርብ ለሜልቤት አባላት ብቻ! በየሳምንቱ አርብ አካውንትዎን ይሙሉ እና በዋና ሂሳብዎ እስከ 100 ዩሮ ይቀበሉ። ጉርሻ ያግኙ፡-: https://melbet.com/en?tag=d_3402079m_45415c_MANUNITED777
12 3830Loading...
14
በሮክ ስታርስ ጌም ሚዘጋጀው GTA 5 በወጣ ቁጥር ክለባችን ዋንጫዎችን አሳክቷል። 2025 GTA 6 የሚወጣ ይሆናል ያኔስ ? 😄
12 4090Loading...
15
ለምን ሆይሉንድ ቤንች ተቀመጠ ? :- 🗣 ኤሪክ ቴን ሀግ :- "ጉልበቱን ማቆየት ስለምንፈልግ ነው።"
14 7140Loading...
16
ሀሪ ማጓየር :- "አውቶማቲክ ኦፍሳይድ ቴክኖሎጂዎች በሚቀጥለው አመት ተግባራዊ ይሆናሉ ያኔ ብዙ መሻሻልን እንመለከታለን ቴክኖሎጂው መኖሩ ነገሮችን ፈጣን ያደርጋል።"
14 6090Loading...
17
ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ስሙ በተደጋጋሚ ሲነሳ የቆየው የቦሎኛው አጥቂ ጆሹዋ ዝርክዚ በክረምቱ የዝውውር መስኮት £35 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ የሚቀርብለት ከሆነ ክለቡ ቦሎኛ ሊሸጠው እንደሚችል ተዘግቧል ። ይህ ወጣት አጥቂ በዚህ የውድድር ዘመን በቲያጎ ሞታ በሚመራው ቦሎኛ ቤት አስደናቂ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኝ ሲሆን ከክለባችን በተጨማሪም አርሰናልም ልጁ ላይ ፍላጎት እንዳለው ተዘግቧል ። [ Gazzetta dello sport ] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
14 3530Loading...
18
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ሙሉ በሙሉ በማገገም ለማንችስቱር ዩናይትድ ቀጣይ ጨዋታ ዎች ግልጋሎትን ይሰጣል። ሊቻ ❤️
14 2160Loading...
19
አንቶኒ ማርሲያል X ራስመስ ሆይሉንድ ❤️
13 7680Loading...
20
ዳን ጎሬ የውሰት ውሉ በመጠናቀቁ ወደ ክለባችን በመመለስ ልምምዱን በዛሬው እለት አድርጓል።
13 2050Loading...
21
የራፋኤል ቫራን እናም የሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ጥምረትን ልንመለከት ነው።
12 9280Loading...
22
ሰበር ! ቪክተር ሊንደሎፍም ወደ ልምምድ መመለሱ ይፋ ተደርጓል።
13 0260Loading...
23
ሰበር ! ራፋኤል ቫራን ወደ ልምምድ ተመልሷል።
12 7450Loading...
24
ማንችስተር የናይትድ በዘንድሮው ውድድር አመት 20 በላይ ሙከራ ተደርጎበት ሰባት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ድል ማድረግ ችሏል። ይህም በ 2003/04 ቻርልተን አትሌቲክስ የሚባለው ክለብ ጋር ካዝመዘገበው ውጤት ጋር ተመሳሳይ ያደርገዋል።
12 7990Loading...
25
ማንችስተር የናይትድ በዘንድሮው ውድድር አመት 20 በላይ ሙከራ ተደርጎበት ሰባት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ድል ማድረግ ችሏል። ይህም በ 2003/04 ቻርልተን አትሌቲክስ የሚባለው ክለብ ጋር ተመሳሳይ ያደርገዋል።
10Loading...
26
ብሩኖ ፈርናዴዝ በዚህ ሲዝን በሊጉ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የበለጠ የግብ ተፅእኖችን ይፈጥራል። [78.4%] ኤል ካፕቴን ❤️
12 7310Loading...
27
ከ 1992/23 እስከ አሁኑ 2023 ድረስ ያለው የሊጉ አሸናፊ ቡድኖች ! በፕሪምየር ሊጉ WALL OF CHAMPIONS ተብሎ በሚጠራው ዝርዝር ላይ ክለባችን 13 ጊዜ የሊጉ ዋንጫ ማሳካት ችሏል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
12 92310Loading...
28
OFFICAL :- የክለባችን የእንስት አሰልጣኝ የሆነው ማርክ ስኪነር ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ኮንትራታቸውን ለአንድ ተጨማሪ አመት አራዝመዋል።
12 9160Loading...
29
ኦሌጉነር ሶልሻየር :- "ከእኛ ጋር የገቡ ተጫዋቾች እራሳቸውን ምርጥ ለማድረግ ታግለዋል አንደኛው ሮይ ኪን እናም ሶስት ሌሎች ተጨዋቾች ናቸው።"
12 9910Loading...
30
ሪያን ጊግስ 99 በሚለው ዶክመንትሪ ላይ ያለው "ልምምዱ ከጨዋታው በላይ ይከብድ ነበር የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስራ ከባድ ነበር።"
14 3930Loading...
31
ተወያይተዋል ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከኦሊሴ ጋር መልካም ውይይት ማድረጉን ለክለባችን ቅርብ ሚባለው ሪፖርተር Samc ተናግሯል። SamC እንደተናገረው ከሆነ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ መልካም ውይይት ከኦሊሴ ጋር የተወያዩ ሲሆን እርሱንም እንደሚያስፈርሙ ተማምነዋል ተብሏል። ምንም እንኳን ማንችስተር ዩናይትድ ከተጫዋቹ ጋር ቢነጋገርም ከስምምነት ላይ እስካሁን ምንም የተጠናቀቀ ነገር የለም ተብሏል።
14 8010Loading...
32
ይመረጣል ! በክለባችን መረጃዊች ላይ ታማኝነቱ በጣም ጥሩ ነው የሚባለው United Stand ማንችስተር ዩናይትድ ከሴሽኮ ይልቅ ኤቫን ቶኒን መርጧል ብሏል። ማን ዩናይትድ በክረምቱ አጥቂ እንደሚፈልግ የሚታወቅ ሲሆን ከእርሱም ውስጥ ዋነኞቹ ሴስኮ እና ኤቫን ቶኒ መሆናቸው ይታወቃል። አሁን ላይ በወጣ አዲስ መረጃ ግን ክለባችን ከቤንጃሚን ሴሽኮ ይልቅ ኢቫን ቶኒን እንደሚመርጥ ተነግራል።
15 4090Loading...
33
ተነጋግረዋል! በጀርመን ታዋቂው ፀሀፊ ክርስትያን ፎልክ የማን ዩናይትድ ሰዎች ከቱሄል ወኪሎች ጋር ንግግር እንዳደረጉ በይፋ አረጋግጧል። የማን ዩናይትድ ሰዎች ቱሄልን በክረምት የማስፈረም ትልቅ ፍላጎት እንዳላቸው ተነግሯል።
17 0880Loading...
34
ብሩኖ በሙኒክ ይፈልጋል ባየር ብሩኖ ፈርናንዴዝን ከተገኘ ማስፈረም ይፈልጋል የተጫዋቹ አድናቂ ናቸው በክለቡ የሚገኙ ሰዎች... በተለይም ተጫዋቹ በሜዳም ከሜዳምው ውጪ ያለውን ባህሪውን እና የአጨዋወት ዘይቤውን ይወዱለታል ።
17 0650Loading...
35
ቶማስ ቱሄል በባየር ሙኒክ እንደማይቀጥል ተረጋግጧል። እናም ከክለባችን ጋር ስሙ ሲያያዝ እንደነበር ይታወሳል። ስለዚህም በክለባችን ኤሪክ ቴን ሀግ ቢቆይ ይሻላል ወይስ ቶማስ ቱሄል ? መልሳችሁን ኮሜንት ላይ 👇
17 2600Loading...
36
ማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ አመት ይኖረዋል ተብሎ የሚገመተው አሰላለፍ ! እንዴት አያችሁት ?
17 31330Loading...
37
ሰበር ! ቶማስ ቱሄል በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት አይቀጥልም። "ንግግሮች ነበሩ ግን ስምምነት ላይ አልደረስንም" ሲል ትግል ተናግሯል። የቱሄል መዳረሻ ማንችስተር ዩናይትድ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። - Fabrzio Romano
16 9850Loading...
38
ሀሪ ማጓየር በክረምቱ ክለባችንን ይለቃል እየተባለ ይገኛል። ዘ ሰን ባስነበበው አዲስ መረጃ መሰረትም ሀሪ በክረምቱ ክለባችን የመልቀቅ እድል አለው ተብሏል።
17 4890Loading...
39
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በኢንስታ ገፁ :- Home ❤️
17 8870Loading...
40
አምራባት የኢዛክን ግልፅ እድል ካማከነ በኃላ 😂
17 3550Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ "እያንዳንዱ ደቂቃ ልንሰጠው ይገባል።"
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዋይኒ ሩኒ፡- "ማርከስ ራሽፎርድ በከፍተኛ ደረጃ መጫወት የሚችል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን ነገር ግን እስካሁን አላየነውም።" "ማርከስ ሌላ ክለብ የሚጫወትበት ጊዜ አሁን እንደሆነ እያሰብኩ ነው ይህን ጥያቄ እራሱን መጠየቅ ያለበት ይመስለኛል። ."
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📸 || Once Up On a time !
Показати все...
67👍 12💔 4😢 1👌 1😍 1🍓 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስገራሚው የክለባችን የቀኝ መስመር አጥቂዎች ቁጥር! አንቶኒ በዚህ ሲዝን ለክለባችን 29 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ 1 ጎል እና 1 አሲስት አማድ በዚህ ሲዝን ለክለባችን 2 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ 1 ጎል እና 1 አሲስት አማድ ምን ያህል ከአንቶኒ በላይ እድል እንደሚገባው በሚያገኛቸው ጥቂት እድሎች እያሳየ ነው ።
Показати все...
👍 175 15🔥 5😁 4🙏 1💔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Official ዶኒ ቫንደቤክ በአይንትራክት ፍራክፈርት የነበረው የውሰት ጊዜ ያበቃ ሲሆን ፣ በዚህም ተጫዋቹ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚመለስ ይሆናል ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показати все...
127💔 26👍 18😁 6🎉 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሉክ ሾው በየውድድር አመቱ በጉዳት ምክንያት ያመለጡት የጨዋታዎች ብዛት: 14/15፡ 31 15/16፡ 64 16/17፡ 30 18/19፡11 19/20፡ 23 20/21፡18 21/22፡18 22/23፡ 3 23/24፡ 32 ሾው ማን ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ በአጠቃላይ ከ200 በላይ ጨዋታዎችን ለክለቡ እና ለሃገሩ አምልጦታል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показати все...
🤯 114👍 32💔 25😱 7 5😢 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አማድ ዲያሎ በኢንስታግራም ለአርዳ ጉለር በቀጣይ ጎሉ ላይ የሱን አይነት ሴሌብሬሽን እንደሚያደርግ ቃል ገብቶለት ነበር ☝️🔴 አርዳ ጉለር ስለ ሴሌብሬሽኑ፡ “የእኔ የጎል ሴሌብሬሽን በታዋኩል ላይ የተመሰረተ ነው። ሁሉም ነገር ከአላህ ዘንድ ነው ብዬ አምናለሁ።" Brothers ❤️ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показати все...
👍 236 50😁 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፓትሪክ ኤቭራ ስለ ዲያጎ ዳሎት :- "ዲያጎ ዳሎት ቡድኑ ጥሩ አቋም ባላሳየባቸው ጨዋታዎች እንኳን ሳይቀር የማይታመን አካላዊ ጥንካራ ነበረው 1-1 ግንኙንት ብቻ ሳይሆን 2-1 ግንኙነትንም ማሸነፍ ይችላል ምንም ነገር አይፈራም።" '"ከላይ የተናገርኩት አንድ ተከላካይ ሊኖረው የሚገባ መሰረታዊ ባህሪ ነው ዲያጎ ዳሎት ይህንን አጠቃሎ ይዟል እርሱ በጣም ትሁት እና ጥሩ ልጅም እንደሆነ አውቃለው "
Показати все...
👍 280 42👏 9🤯 2🫡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፓትሪክ ኤቭራ :- "ለእኔ ዳሎት ጥሩ አቋም ያለው ተጫዋች ነው ሲጫወት እመለከተዋለው በሜዳ ላይ የሚጠቀመው ጉልበትን እወድለታለው ተስፋ መቁረጥ አይፈልግም ስለዚህ በእኔ አስተያየት በማን ዩናይትድ በዚህ ወቅት እርሱ ወጥ አቋም ያለው ተጫዋች ነው።"
Показати все...
👍 280 62
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ብሩኖ ፈርናዴዝ በዚህ ሲዝን ለማንችስተር ዩናይትድ ⚽️ | 15 ግብ 🎯 | 12 አሲስት ቁጥሮቹ ምን ያህል ለክለቡ አስፈላጊ እንደሆነ ያሳያሉ።
Показати все...
263👍 36👌 1