cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=

Більше
Рекламні дописи
13 716
Підписники
+2124 години
+1387 днів
+57830 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ወኔ ላይ የተገነባ ወጣት እርሱ ሚዛናዊ እንዳይሆን ከሚያደርጉት ሰበቦች አንዱ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ግለተ–ስሜት ነው። አንዳንዴ የሆነ ሀሳብ ሲደግፍ  አንዳንዴም ተጻራሪውን አቋም ሲደግፍ ታገኘዋለህ፣  ለዚህ ሁሉ ትክክለኛ ልጓም እና ግለተ–ስሜትን የሚቆጣጠረው የየሸሪዓ እውቀት እና ጤናማ አዕምሮ ነው።
5076Loading...
02
አንድ ሙስሊም ለሐጅ ወይም ለዑምራ ለመጓዝ ከወሰነ ቤተሰቦቹን እና ጓደኞቹን አላህን እንዲፈሩ መምከሩ ሙስሊሙ  የአላህን ትእዛዙን መፈጸም እና የተከለከሉትን ነገሮች መራቅ አለበት። የተበደረውን እና ዕዳ ያለበትን ይጽፍ ምስክር ሊኖረው ይገባል። ከሀጢአቶች ሁሉ በቅንነት ለመፀፀት መቸኮል አለበት ምክንያቱም አላህ جل جلاله እንዲህ ይላል፡- "ሁላችሁም አማኞች ሆይ ትድኑ ዘንድ ወደ አላህ ተጸጸቱ (ተውበት አድርጉ)" [አን-ኑር 24:31] እውነተኛ ንስሐ ማለት ኃጢአትን መተው፣ ከዚህ በፊት በሠራው ነገር መጸጸት እና ወደ ኃጢአት ላለመመለስ መወሰን ማለት ነው። ሰዎችን በአካልም ሆነ በገንዘብ የበደለ ወይም ክብራቸውን የሚነካ ነገር ተናግሮ ከሆነ ጥፋቱን ማረም ወይም ከመጓዙ በፊት ይቅርታ እንዲያደርጉለት መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)  እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በሀብቱ ወይም በክብሩ ወንድሙን የበደለ ሰው ዲናርም ሆነ ዲርሃም ከመምጣቱ በፊት ዛሬ ይቅርታ ይጠይቀው። ለርሱ መልካም ሥራ ቢኖረውም ለእሱ ይሰጣል። ከሰራው በደል ጋር ተመዛዛኝ  ሀሰናት ይወሰድበት። ለእሱ ምንም አይነት መልካም ስራ ከሌለው ከባልደረባው መጥፎ ስራ ከፊሉ ተወስዶ ሸክሙ ላይ ይጨመራል።” ለሐጅ ወይም ለዑምራ ንፁህ ሀብቱ (ማለትም ሀላል የሆነውን እና ከሃላል ምንጭ የሚገኘውን) መጠቀም ይኖርበታል ምክንያቱም ከነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በተዘገበው ሰሒህ ዘገባ ላይ እንዲህ ብለዋል፡- “በእርግጥ አሏህ ንፁህ ነው ከመልካም ነገር (ማለትም ሀላል)በስተቀር ምንም አይቀበልም።" አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “አንድ ሰው ሐጅ አድርጎ ሐላልና ንጹህ ሲሳይ ይዞ ቢወጣና ቢያስቀምጥ እግሩ በመጓጓዣው ውስጥ  'ለባይክ አላሁመ ለበይክ' ሲል ከሰማይ ጠሪ ይጠራውና፦" ሲሳይህ ​​ሃላል ነው፣ መጓጓዣህም ሃላል ነው፣ ሀጅህም ተቀባይነት ይኖረዋል።"  ኃጢአትህም ይሰረይልሃል።" ይለዋል። ስንቁ ሀራም ከሆነ ግን፦ ጠሪው ከሰማይ “ስንቅህ ሐራም ነው፤ ገንዘባችሁም ሐራም ነው፤ ሐጅህም ተቀባይነት የለውም።” ይለዋል። ሁጃጅ የሆኑ ሰዎችን  ምንም ፍላጎት ማሳየት የለበትም፣ እነሱን ከመጠየቅ ይቆጠብ አለበት። ምክንያቱም ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ክብሩን ለማስጠበቅ አላህን እንዲረዳው የሚለምን አላህ ይረዳዋል። እሱን; ከጥቅም ውጪ ሆኖ የአላህን እርዳታ የሚፈልግ ሰው አላህ ራሱን ያዘጋጃል።" እሳቸውም (የአላህ በረከትና ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) እንዲህ አሉ፡- “አንድ ሰው በቂያማ ቀን ፊቱ ላይ ቁራጭ ሥጋ  የሌለው ሆኖ እስኪመጣ ድረስ ሰዎችን ይጠይቃል።" ሐጃጁ ሐጅና ዑምራን በመስራት የአላህንና የኋለኛይቱን ዓለም ውዴታ በመሻት በነዚያ የተቀደሱ ቦታዎች ላይ በንግግርና በተግባር ወደ አላህ መቃረብን መሻት ይኖርበታል። ወደ ሐጅ የመሄድ ፍላጎት ዓለማዊ ጥቅም ወይም  መኩራራት መሆን የለበትም፤ ምክንያቱም እነዚህ ከዓላማዎች ሁሉ በጣም የሚገዝ ነው። ለመልካም ሥራዎች ውድቅና ተቀባይነት የሌላቸው ምክንያቶች ናቸው አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል ትርጉሙ): " የቅርቢቱን ሕይወትና ብልጭልጭዋን የሚፈልግ ሰው። ለነሱም ሥራቸውን በውስጧ እንሞላቸዋለን። ለነሱም በእርሷ ምንም የሚቀነስ የላቸውም።"
1 0639Loading...
03
حكم من تجاوز الميقات ليحرم من ميقات آخر الشيخ سليمان الرحيلي https://youtube.com/watch?v=0ZWvtofXTXo&si=3NNpya3SVDOUPuo5
1 8808Loading...
04
ዘውትር ስርዓት በሰለው መልኩ ማንበብ የሰዋስው፣ የቋንቋ ክህሎት እና የፅሁፍ ችሎታን ለማሻሻል ይረዳል።
1 6957Loading...
05
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
1 4074Loading...
06
Media files
1 6403Loading...
07
Media files
1 92510Loading...
08
Media files
2 1648Loading...
09
Media files
10Loading...
10
ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ: ‐ «እድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው ብትባል ምን ትሰራበት ነበር?» በማለት ተጠየቁ። እርሳቸውም: ‐ «ሰዎችን አስተምር ነበር።» በማለት መለሱ።
2 21919Loading...
11
Media files
2 11412Loading...
12
Media files
2 1276Loading...
13
Media files
2 42515Loading...
14
🔴 ሴቶች ነሺዳን እያዜሙ እና ቁርኣን እያነበቡ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ብቀ ብቅ ማለት የተለመደ ነገር እየሆነ መጥቷል። ይሄ ነገር ደዕዋ ሆነ የአላህ መልእክተኛን ከመውደድ አይካተትም። ይልቁንም ለአመፅ እና ለፈተና የቀረበ ነው። አጅነቢይ ወንዶች ፊት ቁርኣንን መቅራትና ነሺዳ ማዜም የሴቶችን ቅላፄን ማስዋብ  በቁርኣን የተወገዘው ንግግርን ማለዘብ ውስጥ ይካተታል። ለወንዶችም እነሱን ማዳመጥ ፈተና ነው። ጥቂት የማይባሉ ሴቶች ቻነል ከፍተው ይህን ድርጊታቸውን ደዕዋ ነው ብለው መሞገታቸው ፈተናውን እና  መከራ ያባብሰዋል። አላሁ ሙስተዓን اللهم ردنا إلى دينك ردا جميلا.
4 64229Loading...
15
Media files
3 6238Loading...
16
ቁርአን ሓፊዝ ነው! ግን ኩራተኛ…
3 41718Loading...
17
🤲 ኢላሂ ! በውዴታቸው ቅን  የሆኑ የዲን ወንድሞችን ለግሰን! ዑመር ኢብኑል ኸጣብ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡- "ከእስልምና ቀጥሎ ከጥሩ ወንድም በላይ ምንም አይነት በላጭ ነገር አልተሰጠም።" ቁወቱ አል–ቁሉብ - (178/2) ኢማም አሽ– ሻፊኢይ - አላህ ይዘንላቸውና፡- “ከወንድማማቾችን ጋር  አብሮ ማሳለፍ የሚያክል ደስታ የለም፣ ወንድሞቻችን መለያየት የሚያክል ሐዘን የለም። ሹዐቡል ኢማን - (504/6))
3 52531Loading...
18
Media files
3 5548Loading...
19
Media files
3 2943Loading...
20
(إنَّ بين يدَيْها فِتنةً وهرْجًا قالوا: يا رسولَ اللهِ! الفتنةُ قد عرفناها فالهرْجُ ما هو؟ قال: بلسانِ الحبشةِ القتلُ، ويُلقَى بين النَّاسِ التَّناكُرُ فلا يكادُ أحدٌ أن يعرِفَ أحدًا) إرواه أحمد بن حنبل، في المسند، عن حذيفة بن اليمان، الصفحة أو الرقم:2771، صحيح (በእርግጥም ከቂያማ በፊት ሁከትና ግርግር አለ።" የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኛ ሁከትን አውቀናል፤ ታዲያ ግርግር ምንድን ነው? አሉ፡- በሐበሾች ቋንቋ ግድያ  ማለት ነው አሉ፤ በሕዝቦችም መካከል አለመተዋወቅ ይጣላል። ማንም ሰው ማንንም አያውቅም።)
3 49210Loading...
21
Media files
3 4870Loading...
22
Media files
3 4345Loading...
23
بكاء الشيخ الشريم 🎙ከአላህ ፍራቻ የተነሳ ያነባች አይን በፍፁም የጀሀነም እሳትን አላህ አያሳያትም።🎙
3 31912Loading...
24
ሐጅ ለማድረግ ለተነሳችሁ … የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎችን ለመማር የሚረዳ ጠቃሚ አፕሊኬሽን ስለሆነ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት።
3 92332Loading...
25
🌴🔊 مادة الفرق والأديان،الروافض 💿🌴 📚 ርዕስ :- ሺዓ(አረዋፊድ) 🎙ማብራሪያ ፦ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር 🗂 ትምህርቱን ጥራት ባለው (64kbps) የተቀዳ 📀 《ደርሱን ፊ ኡሱሊል ፊረቅ》
3 3447Loading...
26
اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ رِضَاكَ وَالجَنَّةَ ، وَأعُوذُ بِكَ مِنْ سَخَطِكَ وَالنَّارِ
4 7205Loading...
27
📢#ደርስ_ይከታተሉ! በነሲሓ ቲቪ ሲተላለፍ የነበረው በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የተሰጠውን  አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ወደ ኦዲዮ በመመለስ እና ለመከታተል በሚያመች መልኩ አጠር ባሉ ክፍሎች ተዘጋጅቶ በሳምንት ሁለት ቀናት ሰኞ እና ሐሙስ በዚህ ቻናል ይለቀቃል። ደርሱ ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ሼር ያድርጉ! 📗የኪታቡ ስም ፡ "العقيدة الواسطية" "አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ"  (መሰረታዊ የአህሉስ-ሱንና ወልጀመዓን ዐቂዳ የሚያብራራ ኪታብ ) ▪️ዘወትር ሰኞ እና ሐሙስ   ⏰ ከቅኑ 10፡00 👤የደርሱ አቅራቢ ፡ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
3 09613Loading...
28
የመማር ጌጡ ትህትና ነው ~ መማር ጥሩ ነው። ልብን ሊያሳብጥ ግን አይገባም። አንዳንድ የተማሩ ወንድሞቻችን ግን ከንግግራቸው / ከፅህፈታቸው ውስጥ እብሪት ይንፀባረቃል። የመማር ውበቱ ትህትና ነው። ደግሞም በሆነ ዘርፍ መማር ማለት በሁሉም ዘርፍ ላይ ዳኝነት ያጎናፅፋል ማለት አይደለም። እንዴት ነው በሁሉም ዘርፍ ላይ ዘው ብለው እየገቡ ሂስና ግምገማ የሚሰጠው? አንድ ከፍተኛ አቅም ያለው መካኒክ ሆስፒታል ሲሄድ ተራ ሰው ነው። መኪና ፈታቶ ስለሚገጥም ብቻ ቀዶ ህክምና ይሰጣል ማለት አይደለም። በተማሩት ዘርፍ ላይ የያዙት ትልቅ ስም እያደፋፈራቸው ስህተት ነው መባል እንኳ የሚበዛበት ሃሳብ እየሰነዘሩ ወዳጅ የሚያሳቅቁ ሰዎች አሉ። መሳሳት የትም አለ። ግን አይነት አለው። ከኩራት፣ ከትእቢት፣ ከመታበይ ጋር ሲሆን ያስንቃል። ብዙ ሙስሊም ምሁራን በህዝበ ሙስሊሙ መሀል ስላለ ጉዳይ ሲያነሱ ለራሳቸው ያላቸውን ከፍ ያለ ግምት በተለያየ መልኩ ሲያንፀባርቁት ይታያሉ። ምናልባት ካልተማረ ህዝብ መሀል የሚገኙ ልዩ ክስተቶች አድርገው ራሳቸውን እያዩ ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ግን የምናቀብጣቸው እኛው ነን። በቅጡ ባልገባቸው ነገር ውስጥ ገብተው ሲያቦኩ "ልክ ነህ ዶክተር!" ፣ "ልክ ኖት ፕሮፌሰር"፣ " የተማረ ይግደለኝ"፣ ... እያሉ በቦታውም ያለ ቦታውም አድናቆት መስፈር ማክበር ሳይሆን ማሽቃበጥ ነው። እንዲህ አይነቱ አካሄድ ለምናደንቀውም፣ ለራስም፣ ለህዝብም፣ ... ለማንም አይበጅም። ለማንም! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
2 65013Loading...
29
Media files
2 9854Loading...
30
አላህ ወፍቃችሁ ሀጅ እና ዑምራ ለምትሄዱ ሰዎች አጭር ግን በጣም ጠቃሚ ምክር አለኝ ። በተቻላችሁ አቅም ከሶሻል ሚዲያ እና ከሰልፊ ፎቶ እና ቪዲዮ ራቁ ። ቢሊየኖች መካከል ተመርጣችሁ ወደ ጌታችሁ ቤት ተጠርታችሁ በሶሻል ሚዲያ እንቶ ፈንቶ እና በፎቶ ራሳችሁን አትጥመዱ ። ዛሬ ሙስሊሙ ዑማ ብዙ ከባባድ ጉዳዮች አሉበት ። በግላችን ስንት ሃጃ አለብን ። ከዋናው ከንጉሱ ቤት ሂዶ ወደ እሱ ተጥዶ ተዋድቆ ሃጃ እንደ ማውጣት በንቶ ፈንቶ መጠመድ ትልቅ ጉዳት ከባድ ቅጣት ነውና ጥንቃቄ እናድርግ የሚለውን ለማስታወስ ነው ።
3 69913Loading...
31
Media files
3 5751Loading...
32
Media files
3 5866Loading...
33
Media files
3 65111Loading...
34
⛔️⛔️ሰበር ዜና! የዘንድሮ የኢትዮጵያውያን ሁጃጆች የመጀመሪያው በረራ በሰላም መዲና ደርሰዋል።
4 67324Loading...
35
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል፦ ‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡›› አል አዝካር ሊነወዊይ (1/33)
4 88632Loading...
36
Media files
4 3309Loading...
37
Media files
4 0392Loading...
38
Media files
5 1457Loading...
39
Media files
5 39714Loading...
40
Media files
5 17910Loading...
ወኔ ላይ የተገነባ ወጣት እርሱ ሚዛናዊ እንዳይሆን ከሚያደርጉት ሰበቦች አንዱ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ግለተ–ስሜት ነው። አንዳንዴ የሆነ ሀሳብ ሲደግፍ  አንዳንዴም ተጻራሪውን አቋም ሲደግፍ ታገኘዋለህ፣  ለዚህ ሁሉ ትክክለኛ ልጓም እና ግለተ–ስሜትን የሚቆጣጠረው የየሸሪዓ እውቀት እና ጤናማ አዕምሮ ነው።
Показати все...
13👌 2
አንድ ሙስሊም ለሐጅ ወይም ለዑምራ ለመጓዝ ከወሰነ ቤተሰቦቹን እና ጓደኞቹን አላህን እንዲፈሩ መምከሩ ሙስሊሙ  የአላህን ትእዛዙን መፈጸም እና የተከለከሉትን ነገሮች መራቅ አለበት። የተበደረውን እና ዕዳ ያለበትን ይጽፍ ምስክር ሊኖረው ይገባል። ከሀጢአቶች ሁሉ በቅንነት ለመፀፀት መቸኮል አለበት ምክንያቱም አላህ جل جلاله እንዲህ ይላል፡- "ሁላችሁም አማኞች ሆይ ትድኑ ዘንድ ወደ አላህ ተጸጸቱ (ተውበት አድርጉ)" [አን-ኑር 24:31] እውነተኛ ንስሐ ማለት ኃጢአትን መተው፣ ከዚህ በፊት በሠራው ነገር መጸጸት እና ወደ ኃጢአት ላለመመለስ መወሰን ማለት ነው። ሰዎችን በአካልም ሆነ በገንዘብ የበደለ ወይም ክብራቸውን የሚነካ ነገር ተናግሮ ከሆነ ጥፋቱን ማረም ወይም ከመጓዙ በፊት ይቅርታ እንዲያደርጉለት መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)  እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በሀብቱ ወይም በክብሩ ወንድሙን የበደለ ሰው ዲናርም ሆነ ዲርሃም ከመምጣቱ በፊት ዛሬ ይቅርታ ይጠይቀው። ለርሱ መልካም ሥራ ቢኖረውም ለእሱ ይሰጣል። ከሰራው በደል ጋር ተመዛዛኝ  ሀሰናት ይወሰድበት። ለእሱ ምንም አይነት መልካም ስራ ከሌለው ከባልደረባው መጥፎ ስራ ከፊሉ ተወስዶ ሸክሙ ላይ ይጨመራል።” ለሐጅ ወይም ለዑምራ ንፁህ ሀብቱ (ማለትም ሀላል የሆነውን እና ከሃላል ምንጭ የሚገኘውን) መጠቀም ይኖርበታል ምክንያቱም ከነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በተዘገበው ሰሒህ ዘገባ ላይ እንዲህ ብለዋል፡- “በእርግጥ አሏህ ንፁህ ነው ከመልካም ነገር (ማለትም ሀላል)በስተቀር ምንም አይቀበልም።" አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “አንድ ሰው ሐጅ አድርጎ ሐላልና ንጹህ ሲሳይ ይዞ ቢወጣና ቢያስቀምጥ እግሩ በመጓጓዣው ውስጥ  'ለባይክ አላሁመ ለበይክ' ሲል ከሰማይ ጠሪ ይጠራውና፦" ሲሳይህ ​​ሃላል ነው፣ መጓጓዣህም ሃላል ነው፣ ሀጅህም ተቀባይነት ይኖረዋል።"  ኃጢአትህም ይሰረይልሃል።" ይለዋል። ስንቁ ሀራም ከሆነ ግን፦ ጠሪው ከሰማይ “ስንቅህ ሐራም ነው፤ ገንዘባችሁም ሐራም ነው፤ ሐጅህም ተቀባይነት የለውም።” ይለዋል። ሁጃጅ የሆኑ ሰዎችን  ምንም ፍላጎት ማሳየት የለበትም፣ እነሱን ከመጠየቅ ይቆጠብ አለበት። ምክንያቱም ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ክብሩን ለማስጠበቅ አላህን እንዲረዳው የሚለምን አላህ ይረዳዋል። እሱን; ከጥቅም ውጪ ሆኖ የአላህን እርዳታ የሚፈልግ ሰው አላህ ራሱን ያዘጋጃል።" እሳቸውም (የአላህ በረከትና ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) እንዲህ አሉ፡- “አንድ ሰው በቂያማ ቀን ፊቱ ላይ ቁራጭ ሥጋ  የሌለው ሆኖ እስኪመጣ ድረስ ሰዎችን ይጠይቃል።" ሐጃጁ ሐጅና ዑምራን በመስራት የአላህንና የኋለኛይቱን ዓለም ውዴታ በመሻት በነዚያ የተቀደሱ ቦታዎች ላይ በንግግርና በተግባር ወደ አላህ መቃረብን መሻት ይኖርበታል። ወደ ሐጅ የመሄድ ፍላጎት ዓለማዊ ጥቅም ወይም  መኩራራት መሆን የለበትም፤ ምክንያቱም እነዚህ ከዓላማዎች ሁሉ በጣም የሚገዝ ነው። ለመልካም ሥራዎች ውድቅና ተቀባይነት የሌላቸው ምክንያቶች ናቸው አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል ትርጉሙ): " የቅርቢቱን ሕይወትና ብልጭልጭዋን የሚፈልግ ሰው። ለነሱም ሥራቸውን በውስጧ እንሞላቸዋለን። ለነሱም በእርሷ ምንም የሚቀነስ የላቸውም።"
Показати все...
👍 15
حكم من تجاوز الميقات ليحرم من ميقات آخر الشيخ سليمان الرحيلي https://youtube.com/watch?v=0ZWvtofXTXo&si=3NNpya3SVDOUPuo5
Показати все...

👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዘውትር ስርዓት በሰለው መልኩ ማንበብ የሰዋስው፣ የቋንቋ ክህሎት እና የፅሁፍ ችሎታን ለማሻሻል ይረዳል።
Показати все...
👍 25 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Показати все...
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👌 10👍 4 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ: ‐ «እድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው ብትባል ምን ትሰራበት ነበር?» በማለት ተጠየቁ። እርሳቸውም: ‐ «ሰዎችን አስተምር ነበር።» በማለት መለሱ።
Показати все...
👍 30👌 5🥰 4