ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Відкрити в Telegram
1 181
Підписники
+224 години
+477 днів
+10530 днів
Архів дописів
🛑ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ል
📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
(حفظه الله)
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ነብዩ ወደ አንተ ለምን ተላኩ፦
➡️ ነቢዩ ﷺ ወደ እኛ የተላኩት፦
አላህን ብቻ እንድናመልክ፣
ከሽርክና ከጥመት እንድንርቅ፣
ትክክለኛውን ዲን እንድንማር፣
መልካም ሥነ-ምግባር እንድንይዝ፣
የጀነትን መንገድ እንድንከተል፣
ከእሳት እንድንድን ነው።
አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾
“ለዓለማት እዝነት እንጂ አልላክንህም።”
እንዲሁም፦
﴿يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِنَّا أَرْسَلْنَاكَ شَاهِدًا وَمُبَشِّرًا وَنَذِيرًا﴾
“እኛ አንተን መስካሪ፣ አብሳሪና አስጠንቃቂ አድርገን ላክንህ።”
ስለዚህ ነቢዩ ﷺ የተላኩት ሰዎችን ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከሽርክ ወደ ተውሒድ፣ ከጥመት ወደ ሂዳያ ለማውጣት ነው።
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
👉 ለሰሞንኛው ከአላህ ስሞችና ባህሪያት ጋር በተያያዘ አሕባሾች ለሚነዙት ብዥታ ይህን የድምፅ ቅጂ በተለያየ የብዙሃን መገናኛ አሰራጩት!!
ባረከላሁ ፊኩም!
🔶🔶🔶🔶🔶
የተጠናቀቀ ደርስ፣ ስለ አህባሾች ጥመት በማስረጃ የተብራራበት!!
⏯ ከመግቢያ እስከ ክፍል 50
ይደመጥ!! ይሰራጭ!!
የኪታብ ስም:-
كتاب: - الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور
بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
♦️አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ!
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf በሚከተለው ሊንክ ያገኙታል⤵️
https://t.me/IbnShifa/5137
ት/ት ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ
መግቢያ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5169
ክፍል 1 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5178
ክፍል 2 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5183
ክፍል 3 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5188
ክፍል 4 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5193
ክፍል 5 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5202
ክፍል 6 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5207
ክፍል 7 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5214
ክፍል 8 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5322
ክፍል 9 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5332
ክፍል 10 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5341
ክፍል 11 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5346
ክፍል 12 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5372
ክፍል 13 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5377
ክፍል 14 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5385
ክፍል 15 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5396
ክፍል 16 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5403
ክፍል 17 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5413
ክፍል 18 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5424
ክፍል 19 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5445
ክፍል 20 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5450
ክፍል 21 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5458
ክፍል 22 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5464
ክፍል 23 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5472
ክፍል 24 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5477
ክፍል 25 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5482
ክፍል 26 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5494
ክፍል 27 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5501
ክፍል 28 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5509
ክፍል 29 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5518
ክፍል 30 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5529
ክፍል 31 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5536
ክፍል 32 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5543
ክፍል 33 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5548
ክፍል 34 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5555
ክፍል 35 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5568
ክፍል 36 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5571
ክፍል 37 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5713
ክፍል 38 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5727
ክፍል 39 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5734
ክፍል 40 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5746
ክፍል 41 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5754
ክፍል 42 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5755
ክፍል 43 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5756
ክፍል 44 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5760
ክፍል 45 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5771
ክፍል 46 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5775
ክፍል 47 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5785
ክፍል 48 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5800
ክፍል 49 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5801
ክፍል 50 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5802
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራምና ዋትሳፕ ቻናሎችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
በሰዎች አነጋገር ውስጥ የሚከሰቱ የሽርክ ተግባራቶች፦
✅ በሰዎች ንግግር ውስጥ የሚከሰቱ የሽርክ ተግባራት ብዙ ናቸው። ከእነሱ መካከል አንዳንዶቹ ታላቅ ሽርክ (الشرك الأكبر) ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ትንሽ ሽርክ (الشرك الأصغر) ሊሆኑ ይችላሉ። ሙስሊም ሰው ቃላቱን መጠበቅ አለበት።
1. ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር መማል
“በነቢዩ!”
“በእናቴ!”
“በካዕባ!”
“በሕይወቴ!”
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«من حلف بغير الله فقد أشرك»
“ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር የማለ ሽርክ አድርጓል።”
ይህ ትንሽ ሽርክ ነው፤ ሰውየው ያ ነገር እንደ አላህ ካከበረው ግን ወደ ታላቅ ሽርክ ሊደርስ ይችላል።
2. “አላህ እና አንተ ብቻ ነህ ያዳንከኝ”
“አላህ እና አንተ ብቻ ነህ ያወጣኸኝ”
“በአላህ እና ባንተ እተማመናለሁ” ይህ ስህተት ነው።
ትክክለኛው አነጋገር፦
“ከአላህ በኋላ አንተ ምክንያት ሆንክ” ማለት ነው።
ምክንያቱም “እና” በማለት ከአላህ ጋር እኩል ማድረግ ይገኝበታል።
3. ከሞቱ ሰዎች ወይም ከጠፉ ሰዎች እርዳታ መጠየቅ
“ያ ጀይላኒ እርዳኝ!”
“ያ ረሱለላህ ድረስልኝ!”
ይህ ታላቅ ሽርክ ነው፤ ዱዓ እና እርዳታ መጠየቅ የዒባዳ አይነት ስለሆነ ለአላህ ብቻ ይገባል።
4. ምክንያቶችን ከአላህ በላይ ማክበር
“ዶክተሩ ባልኖረ እሞት ነበር”
“ይህ መድሀኒት አዳነኝ” ይህ ንግግር ስህተት ነው።
ትክክለኛው፦
“አላህ በዚህ ምክንያት አዳነኝ” ማለት ነው።
5. የአላህን ፈቃድ ከፍጥረት ፈቃድ ጋር ማያያዝ
“አላህ እና አንተ ካልፈለጋችሁ”
“የአላህ እና ያንተ ፈቃድ”
ትክክለኛው፦
“አላህ ከፈለገ ከዚያም አንተ” ማለት ነው።
6. ኮከብ፣ እድል ወይም ጥላቻ ነገሮችን ምክንያት ማድረግ
“ኮከቤ ጥሩ ነው”
“እድሌ አዳነኝ” ይህ ስህተት ነው
ሁሉም ነገር በአላህ ፈቃድ እንደሚሆን ማመን አለብን።
7. ሪያእ (ለሰዎች ማሳየት)
“ሰዎች ሊወዱ ዘንድ ዒባዳን ማሳመር”
“እንዲያመሰግኑኝ ቁርአን አነባለሁ” ማለት
ይህ ደግሞ ከትንሽ ሽርክ ውስጥ ይገባል።
መደምደሚያ፦
ሽርክ በጣም ከባድ ኃጢአት ነው። አንዳንድ ጊዜ ሰው ሳያውቅ በቃላቱ ውስጥ ይወድቅበታል። ስለዚህ ንግግራችንን በቁርአንና በሱና መመዘን አለብን።
አላህ ከሽርክ ይጠብቀን።
https://t.me/almuhajrinmedresa
እውቀት
يَا أَخِي… يَا أُخْتِي…
تَطْلُبُ الدُّنْيَا وَتَنْسَى العِلْمَ؟
👉 ወንድሜ… እህቴ…
ዱኒያን ትፈልጋለህ እውቀትን ግን ትርሳለህ?
العِلْمُ هُوَ طَرِيقُ النَّجَاةِ،
وَمِفْتَاحُ السَّعَادَةِ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ.
👉 እውቀት የስኬት መንገድ ነው፣
በዱንያና በአኪራ የደስታ ቁልፍ ነው።
العِلْمُ لَيْسَ اخْتِيَارًا… بَلْ هُوَ ضَرُورَةٌ.
فَابْدَأْ وَلَوْ بِالقَلِيلِ… وَلَا تَتَوَقَّفْ.
👉 እውቀት አማራጭ አይደለም… ነገር ግን ግዴታ ነው።
ትንሽ ቢሆንም እውቀትን መማር ጀምር… አትቁም።
🌱 فَوَائِدُ العِلْمِ
👉 የእውቀት ጥቅሞች
يُنِيرُ القَلْبَ → ልብን(ቀልብን) ያበራል
يُقَوِّي الإِيمَانَ → ኢማንን ያጠናክራል
يَحْمِي مِنَ الضَّلَالِ → ከጥመት ይጠብቃል
يُقَرِّبُ إِلَى اللَّهِ → ወደ አላህ ያቀርባል
⚠️ خَطَرُ الجَهْلِ
👉 የእውቀት እጥረት አደጋ
يَنْتَشِرُ البِدَعُ → ቢድዓ ይበዛል (ይሰራጫል)
يُرَى البَاطِلُ حَقًّا → ሐሰት(ባጢል) እውነት ይመስላል
يَضِلُّ النَّاسُ → ሰዎች ይጠፋሉ
إِنَّ العِلْمَ نُورٌ يَهْدِي اللَّهُ بِهِ مَنْ يَشَاءُ،
وَهُوَ السَّبَبُ فِي مَعْرِفَةِ الحَقِّ مِنَ البَاطِلِ،
وَالسُّنَّةِ مِنَ البِدْعَةِ.
👉 እውቀት አላህ በእርሱ የፈለገውን የሚመራበት ብርሃን ነው፣
እውነትን ከሐሰት(ከባጢል) እና ሱናን ከቢድዓ ለመለየት መንገድ(ሰበብ) ነው።
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
Repost from ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
✅ ውድ ሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ሀክ ስለተደረገ(ሰለተሰረቀ) ከዚህ በፊት የተከፈተው ቻናል እኛን ሙሓጅሪን መድረሳ እንደማይወክለን ለመግለፅ እንወዳለን።
ከዚህ በኋላ የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
ሰለፍይ ወንድሞች እና እህቶች ይህን ቻናል ሸር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ሙሓጂሪን መድረሳ
የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች ደረጃ
የዙል ሒጃ አስር ቀናቶች በኢስላም እጅግ ታላቅ ደረጃ ያላቸው ቀናት ናቸው። አላህ በእነዚህ ቀናት ላይ ምሏል፦
﴿وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ﴾
“በንጋትም፣ በአሥሩ ሌሊቶችም እምላለሁ።”
ብዙ ተፍሲር ዑለሞች “አሥሩ ሌሊቶች” የሚለው የዙል ሒጃ አሥሩ ቀናት መሆኑን ገልጸዋል።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል
«ما من أيامٍ العملُ الصالحُ فيها أحبُّ إلى اللهِ من هذه الأيامِ العشر» “በእነዚህ አሥር ቀናት ውስጥ ከሚሠራ መልካም ሥራ ይልቅ ወደ አላህ የሚወደድ ሥራ የለም።”
ሶሓቦች፦ “ጂሃድስ እንኳ?” አሉ።
ነቢዩ ﷺ፦ “ጂሃድም እንኳ ከራሱና ከገንዘቡ ወጥቶ ምንም ሳይመለስ ከቀረ ሰው በስተቀር።” ብለዋል።
በሶሂሁል ቡኻሪ ተዘግቧል።
የእነዚህ ቀናት ደረጃ የዓመቱ ምርጥ ቀናት ናቸው።
ሶላት፣ ጾም፣ ዚክር፣ ሰደቃ፣ ቁርኣን ንባብ እጅግ የሚበረታቱባቸው ቀናት ናቸው።
በእነሱ ውስጥ የዐረፋ ቀን አለ፤ ይህም ከሁሉ ቀናቶች ታላቅ ቀን ነው።
የነሕር (ዒድ አልአድሓ)የእርዱ ቀንም በእነዚህ ውስጥ ነው።
ምን ማድረግ ይመከራል?
ተክቢር፦ “الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد”
ጾም፣ በተለይ የዐረፋ ቀን፣ቁርኣን ማንበብ፣እስቲግፋርና ዱዓ፣ዘመድ መጠየቅና ሰደቃ፣እርድ (ለሚችሉ)
ኢብኑ ሐጀር رحمه الله እንዲህ ብለዋል
“የዙል ሒጃ አስሩ ቀናት የተለዩት የኢባዳ አይነቶች ሁሉ በእነሱ ውስጥ ስለሚሰበሰቡ ነው።”
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
Repost from ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
✅ ውድ ሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ሀክ ስለተደረገ(ሰለተሰረቀ) ከዚህ በፊት የተከፈተው ቻናል እኛን ሙሓጅሪን መድረሳ እንደማይወክለን ለመግለፅ እንወዳለን።
ከዚህ በኋላ የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
ሰለፍይ ወንድሞች እና እህቶች ይህን ቻናል ሸር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ሙሓጂሪን መድረሳ
