ru
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Открыть в Telegram
1 181
Подписчики
+224 часа
+477 дней
+10530 дней
Архив постов
🛑ቀጥታ ስርጭት              ╰┈➢ ተ                    ╰┈➢ ጀ                         ╰┈➢ም                            ╰┈➢ ሯ                                ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር                           (حفظه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌    https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ነብዩ ወደ አንተ ለምን ተላኩ፦ ➡️ ነቢዩ ﷺ ወደ እኛ የተላኩት፦ አላህን ብቻ እንድናመልክ፣ ከሽርክና ከጥመት እንድንርቅ፣ ትክክለኛውን ዲን እንድንማር፣ መልካም ሥነ-ምግባር እንድንይዝ፣ የጀነትን መንገድ እንድንከተል፣ ከእሳት እንድንድን ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦ ﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾ “ለዓለማት እዝነት እንጂ አልላክንህም።” እንዲሁም፦ ﴿يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِنَّا أَرْسَلْنَاكَ شَاهِدًا وَمُبَشِّرًا وَنَذِيرًا﴾ “እኛ አንተን መስካሪ፣ አብሳሪና አስጠንቃቂ አድርገን ላክንህ።” ስለዚህ ነቢዩ ﷺ የተላኩት ሰዎችን ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከሽርክ ወደ ተውሒድ፣ ከጥመት ወደ ሂዳያ ለማውጣት ነው። የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123

👉 ለሰሞንኛው ከአላህ ስሞችና ባህሪያት ጋር በተያያዘ አሕባሾች ለሚነዙት ብዥታ ይህን የድምፅ ቅጂ በተለያየ የብዙሃን መገናኛ አሰራጩት!! ባረከላሁ ፊኩም! 🔶🔶🔶🔶🔶 የተጠናቀቀ ደርስ፣ ስለ አህባሾች ጥመት በማስረጃ የተብራራበት!! ⏯ ከመግቢያ እስከ ክፍል 50 ይደመጥ!! ይሰራጭ!! የኪታብ ስም:- كتاب: - الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله ♦️አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ! አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf በሚከተለው ሊንክ ያገኙታል⤵️ https://t.me/IbnShifa/5137 ት/ት ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ መግቢያ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5169 ክፍል 1 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5178 ክፍል 2 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5183 ክፍል 3 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5188 ክፍል 4 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5193 ክፍል 5 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5202 ክፍል 6 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5207 ክፍል 7 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5214 ክፍል 8 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5322 ክፍል 9 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5332 ክፍል 10 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5341 ክፍል 11 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5346 ክፍል 12 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5372 ክፍል 13 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5377 ክፍል 14 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5385 ክፍል 15 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5396 ክፍል 16 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5403 ክፍል 17 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5413 ክፍል 18 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5424 ክፍል 19 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5445 ክፍል 20 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5450 ክፍል 21 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5458 ክፍል 22 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5464 ክፍል 23 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5472 ክፍል 24 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5477 ክፍል 25 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5482 ክፍል 26 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5494 ክፍል 27 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5501 ክፍል 28 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5509 ክፍል 29 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5518 ክፍል 30 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5529 ክፍል 31 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5536 ክፍል 32 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5543 ክፍል 33 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5548 ክፍል 34 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5555 ክፍል 35 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5568 ክፍል 36 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5571 ክፍል 37 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5713 ክፍል 38 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5727 ክፍል 39 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5734 ክፍል 40 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5746 ክፍል 41 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5754 ክፍል 42 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5755 ክፍል 43 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5756 ክፍል 44 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5760 ክፍል 45 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5771 ክፍል 46 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5775 ክፍል 47 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5785 ክፍል 48 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5800 ክፍል 49 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5801 ክፍል 50 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5802 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራምና ዋትሳፕ ቻናሎችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

በሰዎች አነጋገር ውስጥ የሚከሰቱ የሽርክ ተግባራቶች፦ ✅ በሰዎች ንግግር ውስጥ የሚከሰቱ የሽርክ ተግባራት ብዙ ናቸው። ከእነሱ መካከል አንዳንዶቹ ታላቅ ሽርክ (الشرك الأكبر) ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ትንሽ ሽርክ (الشرك الأصغر) ሊሆኑ ይችላሉ። ሙስሊም ሰው ቃላቱን መጠበቅ አለበት። 1. ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር መማል “በነቢዩ!” “በእናቴ!” “በካዕባ!” “በሕይወቴ!” ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «من حلف بغير الله فقد أشرك» “ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር የማለ ሽርክ አድርጓል።” ይህ ትንሽ ሽርክ ነው፤ ሰውየው ያ ነገር እንደ አላህ ካከበረው ግን ወደ ታላቅ ሽርክ ሊደርስ ይችላል። 2. “አላህ እና አንተ ብቻ ነህ ያዳንከኝ” “አላህ እና አንተ ብቻ ነህ ያወጣኸኝ” “በአላህ እና ባንተ እተማመናለሁ” ይህ ስህተት ነው። ትክክለኛው አነጋገር፦ “ከአላህ በኋላ አንተ ምክንያት ሆንክ” ማለት ነው። ምክንያቱም “እና” በማለት ከአላህ ጋር እኩል ማድረግ ይገኝበታል። 3. ከሞቱ ሰዎች ወይም ከጠፉ ሰዎች እርዳታ መጠየቅ “ያ ጀይላኒ እርዳኝ!” “ያ ረሱለላህ ድረስልኝ!” ይህ ታላቅ ሽርክ ነው፤ ዱዓ እና እርዳታ መጠየቅ የዒባዳ አይነት ስለሆነ ለአላህ ብቻ ይገባል። 4. ምክንያቶችን ከአላህ በላይ ማክበር “ዶክተሩ ባልኖረ እሞት ነበር” “ይህ መድሀኒት አዳነኝ” ይህ ንግግር ስህተት ነው። ትክክለኛው፦ “አላህ በዚህ ምክንያት አዳነኝ” ማለት ነው። 5. የአላህን ፈቃድ ከፍጥረት ፈቃድ ጋር ማያያዝ “አላህ እና አንተ ካልፈለጋችሁ” “የአላህ እና ያንተ ፈቃድ” ትክክለኛው፦ “አላህ ከፈለገ ከዚያም አንተ” ማለት ነው። 6. ኮከብ፣ እድል ወይም ጥላቻ ነገሮችን ምክንያት ማድረግ “ኮከቤ ጥሩ ነው” “እድሌ አዳነኝ” ይህ ስህተት ነው ሁሉም ነገር በአላህ ፈቃድ እንደሚሆን ማመን አለብን። 7. ሪያእ (ለሰዎች ማሳየት) “ሰዎች ሊወዱ ዘንድ ዒባዳን ማሳመር” “እንዲያመሰግኑኝ ቁርአን አነባለሁ” ማለት ይህ ደግሞ ከትንሽ ሽርክ ውስጥ ይገባል። መደምደሚያ፦ ሽርክ በጣም ከባድ ኃጢአት ነው። አንዳንድ ጊዜ ሰው ሳያውቅ በቃላቱ ውስጥ ይወድቅበታል። ስለዚህ ንግግራችንን በቁርአንና በሱና መመዘን አለብን። አላህ ከሽርክ ይጠብቀን። https://t.me/almuhajrinmedresa

እውቀት يَا أَخِي… يَا أُخْتِي… تَطْلُبُ الدُّنْيَا وَتَنْسَى العِلْمَ؟ 👉 ወንድሜ… እህቴ… ዱኒያን ትፈልጋለህ እውቀትን ግን ትርሳለህ? العِلْمُ هُوَ طَرِيقُ النَّجَاةِ، وَمِفْتَاحُ السَّعَادَةِ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ. 👉 እውቀት የስኬት መንገድ ነው፣ በዱንያና በአኪራ የደስታ ቁልፍ ነው። العِلْمُ لَيْسَ اخْتِيَارًا… بَلْ هُوَ ضَرُورَةٌ. فَابْدَأْ وَلَوْ بِالقَلِيلِ… وَلَا تَتَوَقَّفْ. 👉 እውቀት አማራጭ አይደለም…  ነገር ግን ግዴታ ነው። ትንሽ ቢሆንም እውቀትን መማር  ጀምር… አትቁም። 🌱 فَوَائِدُ العِلْمِ 👉 የእውቀት ጥቅሞች يُنِيرُ القَلْبَ → ልብን(ቀልብን) ያበራል يُقَوِّي الإِيمَانَ → ኢማንን ያጠናክራል يَحْمِي مِنَ الضَّلَالِ → ከጥመት ይጠብቃል يُقَرِّبُ إِلَى اللَّهِ → ወደ አላህ ያቀርባል ⚠️ خَطَرُ الجَهْلِ 👉 የእውቀት እጥረት አደጋ يَنْتَشِرُ البِدَعُ → ቢድዓ ይበዛል (ይሰራጫል) يُرَى البَاطِلُ حَقًّا → ሐሰት(ባጢል) እውነት ይመስላል يَضِلُّ النَّاسُ → ሰዎች ይጠፋሉ إِنَّ العِلْمَ نُورٌ يَهْدِي اللَّهُ بِهِ مَنْ يَشَاءُ، وَهُوَ السَّبَبُ فِي مَعْرِفَةِ الحَقِّ مِنَ البَاطِلِ، وَالسُّنَّةِ مِنَ البِدْعَةِ. 👉 እውቀት አላህ በእርሱ የፈለገውን የሚመራበት ብርሃን ነው፣ እውነትን ከሐሰት(ከባጢል) እና ሱናን ከቢድዓ ለመለየት መንገድ(ሰበብ) ነው። https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa

✅  ውድ ሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች የሙሓጅሪን መድረሳ  ቻናል ሀክ ስለተደረገ(ሰለተሰረቀ) ከዚህ በፊት የተከፈተው ቻናል እኛን ሙሓጅሪን መድረሳ እንደማይወክለን  ለመግለፅ  እንወዳለን። ከዚህ በኋላ የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ መሆኑን እናሳውቃለን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa ሰለፍይ ወንድሞች እና እህቶች ይህን ቻናል ሸር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።         ሙሓጂሪን መድረሳ

የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች ደረጃ የዙል ሒጃ አስር ቀናቶች በኢስላም እጅግ ታላቅ ደረጃ ያላቸው ቀናት ናቸው። አላህ በእነዚህ ቀናት ላይ ምሏል፦ ﴿وَالْفَجْرِ ۝ وَلَيَالٍ عَشْرٍ﴾ “በንጋትም፣ በአሥሩ ሌሊቶችም እምላለሁ።” ብዙ ተፍሲር ዑለሞች “አሥሩ ሌሊቶች” የሚለው የዙል ሒጃ አሥሩ ቀናት መሆኑን ገልጸዋል። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል «ما من أيامٍ العملُ الصالحُ فيها أحبُّ إلى اللهِ من هذه الأيامِ العشر» “በእነዚህ አሥር ቀናት ውስጥ ከሚሠራ መልካም ሥራ ይልቅ ወደ አላህ የሚወደድ ሥራ የለም።” ሶሓቦች፦ “ጂሃድስ እንኳ?” አሉ። ነቢዩ ﷺ፦ “ጂሃድም እንኳ ከራሱና ከገንዘቡ ወጥቶ ምንም ሳይመለስ ከቀረ ሰው በስተቀር።” ብለዋል። በሶሂሁል ቡኻሪ ተዘግቧል። የእነዚህ ቀናት ደረጃ የዓመቱ ምርጥ ቀናት ናቸው። ሶላት፣ ጾም፣ ዚክር፣ ሰደቃ፣ ቁርኣን ንባብ እጅግ የሚበረታቱባቸው ቀናት ናቸው። በእነሱ ውስጥ የዐረፋ ቀን አለ፤ ይህም ከሁሉ ቀናቶች ታላቅ ቀን ነው። የነሕር (ዒድ አልአድሓ)የእርዱ ቀንም በእነዚህ ውስጥ ነው። ምን ማድረግ ይመከራል? ተክቢር፦ “الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد” ጾም፣ በተለይ የዐረፋ ቀን፣ቁርኣን ማንበብ፣እስቲግፋርና ዱዓ፣ዘመድ መጠየቅና ሰደቃ፣እርድ (ለሚችሉ) ኢብኑ ሐጀር رحمه الله እንዲህ ብለዋል “የዙል ሒጃ አስሩ ቀናት የተለዩት የኢባዳ አይነቶች ሁሉ በእነሱ ውስጥ ስለሚሰበሰቡ ነው።” https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa

✅ ሱናን ማገዝና ማስፋፋት የእውነተኛ ሙእሚኖች መገለጫ ነው።

✅  ውድ ሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች የሙሓጅሪን መድረሳ  ቻናል ሀክ ስለተደረገ(ሰለተሰረቀ) ከዚህ በፊት የተከፈተው ቻናል እኛን ሙሓጅሪን መድረሳ እንደማይወክለን  ለመግለፅ  እንወዳለን። ከዚህ በኋላ የሙሓጅሪን መድረሳ ቻናል ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ መሆኑን እናሳውቃለን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa ሰለፍይ ወንድሞች እና እህቶች ይህን ቻናል ሸር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።         ሙሓጂሪን መድረሳ