uk
Feedback
ከቃሉ ማዕድ

ከቃሉ ማዕድ

Відкрити в Telegram

☀️ ክርስቶስን መስለን በመኖር ፣ ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍሎች በመፀለይ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን የሙጥኝ የምንልበት ቻነል ነው። 1ጢሞ 2:1-4 ☀️ ደግሞም አብ የሰጠንን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በልተን ደግሞም ጠትተን ዕለት ዕለት ደግሞ 💥በሁለንተናችን የሚያሳድገንን የቃሉን🎯 ማዕድ የምንቆርስበት ትምህርታዊ እና መንፈሳዊ ቤት ነው። ዮሐ6:35

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
322
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
+6630 днів
Архів дописів

⚜⚜⚜╭ከ╮╭ቃ╮╭ሉ╮◂▸╭ማ╮╭ዕ╮╭ድ╮⚜⚜⚜ ▭▭▭▭▭▭▭🛐 የፀሎት ጥሪ ☦▭▭▭▭▭▭▭ 🚩 ለ 10/40 መስኮት 🏴‍☠ 📌ወንጌል አማኝ ለሆነ ሁሉ የተዘጋጀ📌 ⏰ ከምሽቱ 3:00-4:00 ⏰ 📍 @K
⚜⚜⚜╭ከ╮╭ቃ╮╭ሉ╮◂▸╭ማ╮╭ዕ╮╭ድ╮⚜⚜⚜ ▭▭▭▭▭▭▭🛐 የፀሎት ጥሪ ☦▭▭▭▭▭▭▭                               🚩 ለ 10/40 መስኮት 🏴‍☠                                            📌ወንጌል አማኝ ለሆነ ሁሉ የተዘጋጀ📌 ⏰ ከምሽቱ 3:00-4:00 ⏰ 📍 @Kekalu_Maid 👈 "Notify Me" የሚለውን button click🤏 አድርጉት...ዛሬም ይቀጥላል... #ለ10_40_እፀልያለሁ🤲 #Day_6👣 #ቅድሚያ_ላልተደረሱት🫆 ¶Follow | Share @Kekalu_Maid ►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄► https://t.me/Kekalu_Maid?livestream=69d534f53ba95b0c32 ►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►

1 ጢሞቴዎስ 2:1-4 1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ። 3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
"Not reaching out for prayer is a sign of immaturity." 🎯ለጸሎት አለመዘርጋት ያለመብሰል ምልክት ነው። ☀️ይህንን ቻነል leave ባለማድረግ አገልግሉ። #ቅድሚያ_ላልተደረሱት ¶Follow | Share @Kekalu_Maid

"እግዚአብሔር የእናንተን ሚንስትሪ ሳይሆን የእናንተን ልብን ነው የሚፈልገው" 📌ዴቪድ ዊልኬርሰን📌 #Quotes #ከቃሉ_ማዕድ ¶Follow | Share @Kekalu_Maid
"እግዚአብሔር የእናንተን ሚንስትሪ ሳይሆን የእናንተን ልብን ነው የሚፈልገው" 📌ዴቪድ ዊልኬርሰን📌 #Quotes #ከቃሉ_ማዕድ ¶Follow | Share @Kekalu_Maid

👉5ቱንም ቀናት በፅናት ለአጭር ደቂቃ እንኳ ቢሆን በብዙ በማይመች ሁኔታ መሐል ስትፀልዩ የቆያችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።😥🙏 መዝሙር 20:1-4 1 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። 2 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ። 3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። 4 እንደ ልብህ ይስጥህ፡ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ። 💥አሜን! ይሁንላችሁ !!! #ለ10_40_እፀልያለሁ #Day_4 #ቅድሚያ_ላልተደረሱት📌 ¶Share @Kekalu_Maid

ኤርምያስ 29:7 7 በእርስዋ ሰላም ሰላም ይሆንላችኋልና ወደ እርስዋ ላስማርክኋችሁ ከተማ ሰላምን ፈልጉ፥ ስለ እርስዋም ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።

photo content

1 ጢሞቴዎስ 2:1-4 1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ። 3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።

ለመጸለይ የምትፈልጉ በ comment section ፃፉልኝ👇

📼 360p, 💾 8.4MB, @Gozilla_bot

20min left!⏰ ጸሎቱን ስንጀምር Share በማድረግ እንጀምር።

〰〰〰〰〰〰ከ⃠ቃ⃠ሉ⃠ማ⃠ዕ⃠ድ⃠〰〰〰〰〰〰 ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌🛐 የፀሎት ጥሪ ☦◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌ ♨️ ለ 10/40 መስኮት ♨️ 🔅ወንጌል አማኝ ለሆነ ሁሉ የተዘጋጀ🔅 ⏰ ከምሽቱ 3:00-4:00
〰〰〰〰〰〰ከ⃠ቃ⃠ሉ⃠ማ⃠ዕ⃠ድ⃠〰〰〰〰〰〰 ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌🛐 የፀሎት ጥሪ ☦◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌                               ♨️ ለ 10/40 መስኮት ♨️                                            🔅ወንጌል አማኝ ለሆነ ሁሉ የተዘጋጀ🔅 ⏰ ከምሽቱ 3:00-4:00 ⏰ 📍 @Kekalu_Maid👈
"Notify Me" የሚለውን button click🤏 አድርጉት...ዛሬም ይቀጥላል...
👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Kekalu_Maid?livestream=69d534f53ba95b0c32 👆👆👆👆👆👆👆👆 #ለ10_40_እፀልያለሁ #Day_5 #ቅድሚያ_ላልተደረሱት ¶Follow | Share @Kekalu_Maid

"ቤተ-ክርስቲያን ክብሯን አጥታለች ምክንያቱም የመንበርከክ ጉልበቷን አጥታለችና" ✍ ኢ.ኤም.ባውንድ✨ #Quotes #ከቃሉ_ማዕድ ¶Follow | Share @Kekalu_Maid
"ቤተ-ክርስቲያን ክብሯን አጥታለች ምክንያቱም የመንበርከክ ጉልበቷን አጥታለችና" ✍ ኢ.ኤም.ባውንድ✨ #Quotes #ከቃሉ_ማዕድ ¶Follow | Share @Kekalu_Maid

👉4ቱንም ቀናት በፅናት ለአጭር ደቂቃ እንኳ ቢሆን በብዙ በማይመች ሁኔታ መሐል ስትፀልዩ የቆያችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።😥🙏 መዝሙር 20:1-4 1 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። 2 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ። 3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። 4 እንደ ልብህ ይስጥህ፡ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ። 💥አሜን! ይሁንላችሁ !!! #ለ10_40_እፀልያለሁ #Day_4 #ቅድሚያ_ላልተደረሱት📌 ¶Share @Kekalu_Maid

10/40 ምንድነው ?

ለሚከተሉት ተግዳሮቶች እንፀልያለን.... 👉 ድሆችና ጉዳተኞች 👉 የማህበረሰብ ልማት የሌላቸው 👉 ማህበራዊ ፍትህ የተጓደለባቸው 👉 የተሰደዱና የታሰሩ ሰዎች የሚበዙበት 👉ህገወጥ የሰዎች ዝውውር የሚበዛበት 👉የሴቶች እየያዝ ኢ-ፍትሐዊ የሆነበት እና ለችግር የተጋለጡ ልጆች የሚበዙበት፤ ስፍራ በመሆኑ አለማቀፋዊ አስፈሪ ስፍራ እንዲሆን አድርጎታል። #ከቃሉ_ማዕድ

ፀሎት ልንጀምር ስለሆነ Join አድርጉ