uk
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Відкрити в Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
730
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
አላስገባም አልኝ አይይይ

وعليكم السلام ورحمه الله

ጀዛከሏሁ ኸይር ወባረከሏሁ ፊክ

ሴት ኢማም መሆንትችላለች እንደ ለሴቶች??

ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

አንድ ሰው የሆነን ወንጀል አልሰራም ብሎ ምሎ ድጋሚ ያንን ወንጀል ቢሰራ በጣም በተደጋጋሚ እየማለ ወንጀሉን ቢሰራው ምን ማድረግ አለበት

☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ያጀመዐ በግልም  በግሩፕም ሸር አድርጉት

ከ15 ቀን በላይ ከሆነ የህመም ነው ወይስ ሀይድ ነው

የአሱር ጊዜ ካበቃ መጝሪብ ከገባ የመጝሪብ ጊዜ አልቆ ኢሻ ከገባ ስለዚህ በመሃል ክፍት ጊዜ የለም ማለት ነው ማለት ሶላት የማይሰገድበት ጊዜ የለም ማለት ነው? ምሳሌ የሱብሂ ሶላት ከወጣ የዝሁር ሰላት እስከሚገባ ያለው ሰአት የዝሁርም የአሱርም አይደለም አሱር እና መግሪብ ላይ እንደዚ አይነት ክፍተት የለም ማለት ነው?