❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Ir al canal en Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
730
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
አንድ ሰው የሆነን ወንጀል አልሰራም ብሎ ምሎ ድጋሚ ያንን ወንጀል ቢሰራ በጣም በተደጋጋሚ እየማለ ወንጀሉን ቢሰራው ምን ማድረግ አለበት
የአሱር ጊዜ ካበቃ መጝሪብ ከገባ
የመጝሪብ ጊዜ አልቆ ኢሻ ከገባ ስለዚህ በመሃል ክፍት ጊዜ የለም ማለት ነው ማለት ሶላት የማይሰገድበት ጊዜ የለም ማለት ነው?
ምሳሌ የሱብሂ ሶላት ከወጣ የዝሁር ሰላት እስከሚገባ ያለው ሰአት የዝሁርም የአሱርም አይደለም አሱር እና መግሪብ ላይ እንደዚ አይነት ክፍተት የለም ማለት ነው?
