❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Відкрити в Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
727
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
📌 በተጨማሪም በግሩፓችን ለሴቶች ሁሌም በቋሚነት - በቀጥታ ወይም - በሪከርድ ኪታቦችን ማሰማት ❲ተስሚዕ ማድረግ ❳ ፍላጎት ያለው እና ህግና ደንቡን ማክበር የሚችል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉ ይመዝገቡ
👇👇👇
t.me/daarulhuda
t.me/daarulhuda
የዓይን ብሌን አላህ የሰጠን ታላቅ አማና ነው። ዛሬ በሐራም እይታ የምናረክሰው ይህ ብርሃን ነገ በአላህ ፊት በእኛ ላይ ምስክር ሆኖ ከመቆሙ በፊት ወደ አላህ እንመለስ፤ እይታችንን እንቆጣጠር!
