ch
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

前往频道在 Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

显示更多
未指定国家未指定类别
727
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ያንችንስ ልብ ማን ነው የሰበረው!?

.ሶላት ሳይሰግድ ቢጾም ተቀባይነት አለው?

🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 📌 በተጨማሪም በግሩፓችን ለሴቶች ሁሌም በቋሚነት - በቀጥታ ወይም - በሪከርድ ኪታቦችን  ማሰማት   ❲ተስሚዕ ማድረግ ❳   ፍላጎት ያለው  እና ህግና ደንቡን ማክበር የሚችል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉ ይመዝገቡ                  👇👇👇         t.me/daarulhuda         t.me/daarulhuda

ማሻ አሏህ በኛ አገር ዝናብ የለም በናተ ደግሞ አለ ሱብሀን አላህ የአሏህ ስር

ወደኋላ የሆናችሁ ያላችሁበት ድረስ የተማራችሁን ስሩ

የዓይን ብሌን አላህ የሰጠን ታላቅ አማና ነው። ዛሬ በሐራም እይታ የምናረክሰው ይህ ብርሃን ነገ በአላህ ፊት በእኛ ላይ ምስክር ሆኖ ከመቆሙ በፊት ወደ አላህ እንመለስ፤ እይታችንን እንቆጣጠር!