❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Відкрити в Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
729
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
«በሶላቱ ላይ እነዚህ 6 አስፈሪ ምልክቶች የታዩበት ሰው የሙናፊቅ መለያ አለበት!» ይላሉ ኢብኑል ቀይም፦
❶ ስንፍና፦ ወደ ሶላት በከበደ መንፈስ መነሳት።
➋ ይዩልኝ (ሪያዕ)፦ለሰው እይታና ሙገሳ መስገድ።
❸ ማዘግየት፦ሶላትን ከወቅቱ ማሳለፍ ወይም አዘግይቶ መስገድ።
❹ በ ፍጥነት መስገድ፦ እህል እንደምትበላ ዶሮ መሬት እየነኩ ሩኩዕና ሱጁድን ማፍጠን።
❺ ዚክር ማሳነስ፦ በሶላት ውስጥ አላህን በጥቂቱ እንጂ አለማስታወስ።
❻ ከጀመዓ መቅረት፦ ያለ ምክንያት ለወንዶች የጀመዓ ሶላትን መተው።
── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
