ar
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
729
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

Repost from N/a
🌿القـــرآنُـــ سبـيـــلُ النجــــــاة.🌿 @MohamedMekin @MohamedMekin

ከኔጋ ብቻ ነው ማይሰማው

በጹሁፍ ስለማይብራራልኝ

ቆይ ሁላችንም እንጻፍ

ዱዕማር ግ አይቻልም እደ ሱጅድ ስናደርግ

«በሶላቱ ላይ እነዚህ 6 አስፈሪ ምልክቶች የታዩበት ሰው የሙናፊቅ መለያ አለበት!» ይላሉ ኢብኑል ቀይም፦ ❶ ስንፍና፦ ወደ ሶላት በከበደ መንፈስ መነሳት። ➋ ይዩልኝ (ሪያዕ)፦ለሰው እይታና ሙገሳ መስገድ። ❸ ማዘግየት፦ሶላትን ከወቅቱ ማሳለፍ ወይም አዘግይቶ መስገድ። ❹ በ ፍጥነት መስገድ፦ እህል እንደምትበላ ዶሮ መሬት እየነኩ ሩኩዕና ሱጁድን ማፍጠን። ❺ ዚክር ማሳነስ፦ በሶላት ውስጥ አላህን በጥቂቱ እንጂ አለማስታወስ። ❻ ከጀመዓ መቅረት፦ ያለ ምክንያት ለወንዶች የጀመዓ ሶላትን መተው። ── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

ክርን ክንድ ልዩነቱ የቱጋነው አልገባኝም