uk
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Відкрити в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
2 192
Підписники
+2824 години
+447 днів
+45130 днів
Архів дописів
📚የሠለፍያ ጎዳና ከጥመት ለመዳን ዋና ዋስትና ነው 🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አላህ ይጠብቀውና t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

3ኛው የኪታብ ኮርስ አልቀዋኢዱል ሙስላ ተጀምሯል በታላቁ ሸይኽ ዐሊይ አራዚህይ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=144b3a59c732531013

👉 የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ ዋጋቸው 💵 👉5k subscribers  3000 birr 👉6k subscribers  3500 birr 👉7k subscribers  4000 birr 👉8k subscribers  4500 birr 👉9k subscribers  5000 birr 👉10k subscribers 6000 birr 🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን ✨

👑ውዷ ሚስቴ ሆይ🌸 ​የሂጃብሽ ክብርና የሱናሽ ውበት ለኔ ካለሽ ፍቅር ጋር ተዳምሮ ህይወቴን ሙሉ አድርጎታል። አንቺ ለኔ የልብ ንግሥት ነሽ። ጌታዬ ካንቺ ጋር በደስታ ያኖረኝ በእዝነቱም ይጠብቅሽ።
+1
👑ውዷ ሚስቴ ሆይ🌸 ​የሂጃብሽ ክብርና የሱናሽ ውበት ለኔ ካለሽ ፍቅር ጋር ተዳምሮ ህይወቴን ሙሉ አድርጎታል። አንቺ ለኔ የልብ ንግሥት ነሽ። ጌታዬ ካንቺ ጋር በደስታ ያኖረኝ በእዝነቱም ይጠብቅሽ። በጣም እወድሻለሁ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ​يا زوجتي يا بسمة في دنيتي يا من تزينت بالستر والعفاف في حجابك نور يضيء مهجتي وفي خطاك سنة المصطفى الشريف انت الملاك في عيني وقلبتي حفظك ربي من كل سوء ومخيف

✍ለባሎቻቹህ ነው ዘዋጅ ያላቹህ ይቺን ግጥም ኮፒ አርጉና ማምሻውን  ደስስ ይበለው ክክክክክ  ግጥሙ  በአረበኛ ያለው ልብን ያቀልጣል 🕶🕶🫰 የለላቹህ 💧💧 ኢንሸአሏህ አድቀን ፍንጥቅ ብሎ ይዘልቃል ህዕ እስከዛው በዱዓ ነው አቦ..... ان نصر الله قريب

✍ለባሎቻቹህ ነው ዘዋጅ ያላቹህ ይቺን ግጥም ኮፒ አርጉና ማምሻውን ደስስ ይበለው ክክክክክ ግጥሙ በአረበኛ ያለው ልብን ያቀልጣል 🕶🕶🫰 የለላቹህ 💧💧 ኢንሸአሏህ አድቀን ፍንጥቅ ብሎ ይዘልቃል ህዕ እስከዛው በዱዓ ነው አቦ..... ان نصر الله قريب

ፂማሙ ሀቢቢ 🌸🤌 የፂም ውበትኮ ባተይብቃ 🕶 ​የነቢዩን ሱና በትከሻህ ይዘህ ፊቱ ላይ ይበራል የቁምነገር ወዝህ። ያ ያማረው ፂምህ የክብርህ መገለጫ አንተ ነህ ለልቤ የደስታዬ መውጫ። አላህ ያቆይ
ፂማሙ ሀቢቢ 🌸🤌 የፂም ውበትኮ ባተይብቃ 🕶
​የነቢዩን ሱና በትከሻህ ይዘህ ፊቱ ላይ ይበራል የቁምነገር ወዝህ። ያ ያማረው ፂምህ የክብርህ መገለጫ አንተ ነህ ለልቤ የደስታዬ መውጫ። አላህ ያቆይልኝ የሱናውን ንጉስ፣ ባንተ የታደለው ህይወቴ አይታደስ
زَانَكَ الرَّحْمَنُ بِالسُّنَّةِ وَالْوَقَارْ 🌸 يَا لِحْيَةً تَفُوحُ بِالنُّورِ وَالْأَنْوَارْ ✨ زَوْجِي الْغَالِي ፣ أَنْتَ لِقَلْبِي دِيَارْ 🏡 حَفِظَكَ اللَّهُ لِي يَا أَجْمَلَ الِاخْتِيَارْ 👑 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 يقولون إن اللحية هيبة... وأنا أقول إن لحيتك هي سر سعادتي وابتسامتي! الله يحفظك لي يا زوجي الملتحي الجميل

👉 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ         🚀
𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ
🚀 👉 1k+ subscribers  👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers  👉 100k+ subscribers  ⭐️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ ✅ "🙅‍♂️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ

🧷ኢላሂ ልባቸው የተሰበረ ባሪያዎችህን ሁሉ ጠግናቸው💧 እጃቸውን ወደ አንተ አንስተው ቀልባቸውን ወደ አንተ አቅጣጭተው ከዛም↓ ياالله ياجبار السموات والأرض ያሉን ሁሉ ለልባቸው ረፍ
🧷ኢላሂ ልባቸው የተሰበረ ባሪያዎችህን ሁሉ ጠግናቸው💧 እጃቸውን ወደ አንተ አንስተው ቀልባቸውን ወደ አንተ አቅጣጭተው ከዛም↓ ياالله ياجبار السموات والأرض ያሉን ሁሉ ለልባቸው ረፍትና መረጋጋት ሰላምን ስጣቸው ያረብ🤲 https://t.me/https_Aselefya

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

ጥያቄ በቁርአን ዉስጥ ቢስሚላህ የሌለው ሱራህ አለ ዋይስ የለም ❓ ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ 💉ስለ ተውሒድና ሽርክ ምረጥ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ለአሏህ ብየ የምወደዉ ኡስታዜ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ስለ ዒልም ሲያበራራ አንድ ነገር ገረመኝ !!!ምን ቢል ጡሩ ነዉ ዒልም ዉቃቢ አይደለም ዘሎ አይሰፍርም በመማር ብቻ እንጂ አይገኝም አለ። ሌላስ
+2
  ለአሏህ ብየ የምወደዉ ኡስታዜ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ስለ ዒልም ሲያበራራ አንድ ነገር ገረመኝ !!!ምን ቢል ጡሩ ነዉ ዒልም ዉቃቢ አይደለም ዘሎ አይሰፍርም በመማር ብቻ እንጂ አይገኝም አለ። ሌላስ ምን ቢል ጥሩ ነዉ ሉጓ ተምሮ እንደት ይጎረራል ሰዉ ቴካንዶ ተምሮ ስነምግባር አየተማረ አለ ወሏሂ ።አይይይ እናት ወልዳለችችች እኮኮኮኮ  ኡስታዜዜዜዜዜዜ          አቡ አይመን

እዳው እጅሽ ይባረክ 👏👏 ሸር አድርጊት ሀቃቂ እደዚህ ወሳኝ ነገር ሲኖር ሸር ለማድረግ ሞክሩ 👆✅

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታይ እህቶች እና ወድሞች ​ይህ መልዕክት በተለይ ራሳቸውን ወደ ሰለፍያ መንገድ ለሚያስጠጉ ቁርዓንና ሀዲስን ለሚማሩ?! ነገር ግን ጥቂት እውቀት ወይም በቻናሎችና በግሩፖች ላይ አድሚን መሆንን ተገን በማድረግ እህቶቻቸውን ዝቅ አድርገው ለሚመለከቱ እህቶች የተላለፈ ግልጽ ማስጠንቀቂያና ምክር ነው ​በዚህ ጉዳይ ላይ በርካታ ምስኪን እህቶች ልባቸው ተሰብሯል። በውስጥ መስመር ሚሴጅ ጉዳይ ኖሯቸው ፅሁፍ ወይም ሪከርድ ሲልኩ እያዩ እንዳላዩ ማለፍ? እንደ ተራ ነገር መቁጠር?! ወይም ዛሬ የተላከን መልዕክት ሳምንት ሙሉ ማቅበዝበዝ የአንድ ሙስሊም ስነ-ምግባር አይደለም። የሚያሳዝነው ደግሞ?! የውስጥ መልዕክትን ሳያዩ በስቶሪ  የሚለጠፈውን ቀድመው የሚያዩት እነዚሁ እህቶች መሆናቸው ነው። ​እህቴ ሆይ! ንቂ አላህንም ፍሪ! ይህንን ከባድ ማስጠንቀቂያ አስተውዪ ​1. ከቁርዓን የተወሰደ ከባድ ማስጠንቀቂያ ​አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሰዎችን ዝቅ አድርጎ መመልከትንና ፊት መንሳትን አስመልክቶ ሉቅማን ለልጃቸው የገሰጹትን ምክር ሲነግረን እንዲህ ይላል
​ولا تصعر خدك للناس ولا تمش في الارض مرحا ان الله لا يحب كل خታ ل فخور "ሰዎችንም (በመናቅ) ጉንጭህን አታዙርባቸው (ፊት አትንሳቸው) በምድርም ላይ ኩራተኛ ሆነህ አትሂድ?! አላህ ተጠቃሽ ኩራተኞችን ሁሉ አይወድምና።" (ሱረቱ ሉቅማን: 18)
​በእጅሽ ላይ ባለው ቻናል ወይም ጥቂት እውቀት ሰዎችን ፊት የምትንሺና መልዕክታቸውን የምትንቂ ከሆነ አላህ የማይወዳቸው ኩራተኞች ተርታ ውስጥ እንዳትገቢ እራስሽን ፈትሺ። ​2. ?! አንቺ ዝቅ ያደረግሻት እህት አላህ ዘንድ ትበልጥ ይሆናል! ​አላህ በቁርዓኑ እንዲህ ብሏል
​يا ايها الذين امنوا لا يسخر قوم من قوم عسى ان يكونوا خيرا منهم ولا نساء من نساء عسى ان يكن خيرا منهن እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ (አይናቁ)! ከእነሱ የተሻሉ ሊሆኑ ይችላሉና። ሴቶችም ከሴቶች አይናቁ?! ከእነሱ የተሻሉ ሊሆኑ ይችላሉና።" (ሱረቱ አል-ሁጁራት: 11)
​አንቺ ሜሴጇን ለማየት እንኳን ጊዜ እንደሌለሽ አድርገሽ የናቅሻት እህት አላህ ዘንድ ካንቺ በብዙ እጥፍ የምትበልጥና ንፁህ ልብ ያላት ልትሆን ትችላለች። ​3.!? የሴቶች ሱሀቦች (ሰሃቢያት) እና የታቢኢዮች ትህትና ​የእውቀት ተምሳሌት የነበሩት እናታችን አይሻ (ረዲየላሁ አንሃ) እና ሌሎችም ሰሃቢያት? ማንኛዋም ሴት ችግርና ጥያቄ ይዛ ስትመጣ አይኖቻቸውን ጥለው በትህትና ያደምጡ ነበር። ​ታላቁ ታቢኢይ ኢማም አል-ሀሰን አል-በስሪ እንዲህ ይላሉ
​التواضع ان تخرج من بيتك فلا تلقى مسلما الا رايت له عليك فضلا ትህትና ማለት ከቤትሽ ስትወጪ (ወይም ሰዎችን ስታገኚ) ማንኛውንም ሙስሊም ካንቺ የተሻለና በላጭ አድርገሽ ልታዪው ነው።
​እውነተኛ የሰለፎች ተከታይ ማለት እውቀት በጨመረ ቁጥር ትህትናው የሚጨምር?! ሰዎችን የሚቀርብ እንጂ ሰዎችን የሚያርቅና ፊት የሚነሳ አይደለም ​4.!? የሰዎችን ልብ መስበር አላህ ዘንድ ያስጠይቃል ​ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስለ ሙስሊም ክብርና ልብን ስለመጠበቅ ሲናገሩ ካዕባን በመመልከት እንዲህ ብለዋል
​ما اطيبك واطيب ريحك ما اعظمك واعظم حرمتك والذي نفس محمد بيده لحرمة المؤمن اعظم عند الله حرمة منك "አንቺ ካዕባ ሆይ! መአዛሽ ምንኛ ያማረ ነው! ክብርሽስ ምንኛ ታላቅ ነው! የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ? የሙእሚን ክብር አላህ ዘንድ ካንቺ ክብር ይበልጣል። (ኢብኑ ማጃህ)
👌✍✅​ታዲያ አንቺ ማን ነሽና ነው የሙእሚን እህትሽን ልብ በቸልተኝነት የምትሰብሪው? ዛሬ በቻናልሽ ወይም በቁጥርሽ የምትመኪ ከሆነ/ ነገ አላህ ይሄንን ፀጋሽን አጥፍቶ አንቺው ራስሽ በሰዎች ደጅ ተመላላሽና ተማጻኝ ልትሆኚ ትችያለሽ ​ማሳሰቢያ ለሁላችንም ​ዲን ማለት ስነ-ምግባር (አኽላቅ) ነው። እውቀት ኖሯት!?ቻናል መርታ! ዲን አስተምራ ስነ-ምግባር የሌላት ሴት ከውስጧ ባዶ ናት። እህቶችሽ በውስጥ መስመር ሲፈልጉሽ በአግባቡ አስተናግጂ አታንገላትዪ ልባቸውንም አትስበሪ። ​አላህ ከኩራትና ከውሸት ስም ይጠብቀን። በትህትና ሰዎችን ከሚያገለግሉት ያድርገን አድርሱላቸው ሸር አርጉላቸው ከዚህ ተግባር ልንቆጠብ ይገባናል ይሄ ስራ ወደእሳት እያመራን መሆኑን እንወቅ✅

?! ሱበሀን አሏህ አዳድ ሰወች ሰው በውስጥ ሲፅፍላቹህ በ 5& 6 / 8ቀን አዬታቹህ የምመልሱት ጪራሽም የማታዳምጡ ሰወች በተለይ ሰለፍያ ነን ድንን አውቀናል በሚሉት የሚብሰው ለምነው ምን አይነት ስነምግባር ነው ለምነው ግን ?!!

የሁለተኛው ኪታብ ኮርስ ተጀምሯል በታላቁ ሙሐድስ ሸይኽ አሊይ አራዚህይ [ نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر ] للحافظ ابن حجر العسقلاني - رحمه الله https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4c423378952f4c2db4