uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Відкрити в Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
330
Підписники
+424 години
+197 днів
+4930 днів
Архів дописів
ለ ፈገግታ ፈገግታ ሱና ነው ነብዩ (ﷺ) ጨዋታ ላይ የማይጎረብጡ ምቹ ሰው ናቸው! አንድ አለት ከ ሰሀቦቻቸው ጋ ተቀምጠው ተምር አየበሉ ጨዋታ ይዘዋል...... ከfitachew የተቀመጠ አንድ ሰሀባ ሊቀልዳቸው ፈልጎ ተምሩን ይበላና የተምሩን ፍሬ አሳቸው በልተው ካስቀመጡበት የተምር ፍሬ ጋር ሳያዩት ያስቀምጠዋል...... አሁንም ይበላና ፍሬውን አሳቸው ፊት ይጨምረዋል..... መጨረሻ ላይ"ያ ረሱሉላህ. ዛሬ ያለወትሮዎ ብዙ ተመገቡኮ " አላቸው....... አሳቸውም ሳቅ ብለው ከfitachew ያለውን የ ተምር ፍሬ ሲመለከቱት በዛባቸው (ተከምሯል ) ሰውየው ወደተቀመጠበት ቦታ ሲመለከቱ ምንም የለም ሁሉም ያለው አሳቸው ፊት ነው....... ረሱል (ﷺ)ነገሩ ፈገግ አስብሏቸው አንዲህ አሉት:- *የኔ ይሄን ሁሉ ተምር  መብላት ሳይሆን  ያንተ ከነ ፍሬው መዋጥህ ይገርማል🌸 اللهم صلي وسلم علي نبينا محمد ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ🎀🎀🎉

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يدخُلُ الفقراءُ الجنَّةَ قبلَ الأغنياءِ بخمسِمائةِ سنةٍ﴾ “ድሃ የሆኑ አማኞች ከሃብታሞች አምስት መቶ አመት ቀድመው ጀነት ይገባሉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2353

ገና ዛሬ ጉዳቹህ ውጣ 😂😂😂

እውነታ: የ​ሰው ልጅ ማንኛውንም የህይወት ፈተናና መከራ የመቋቋም አቅም ሊኖረው ይችላል... በእናቱ አይኖች ውስጥ የሚያየውን ሀዘን ግን... ፈጽሞ መቋቋም አይችልም!💔
እውነታ: የ​ሰው ልጅ ማንኛውንም የህይወት ፈተናና መከራ የመቋቋም አቅም ሊኖረው ይችላል... በእናቱ አይኖች ውስጥ የሚያየውን ሀዘን ግን... ፈጽሞ መቋቋም አይችልም!💔

👉 አንዱ ቤት ውስጥ ለይል እየሰገደ .... " ያአላህ ሁሉም ሰው ተኝቶ እኔ ብቻ ነኝ ምማፀንህ እያለ ዱዐ ሲያረግ የተኛው ጓደኛው ሰምቶ " ሰውዬ ዱዐ እያረክ ነው ወይስ እያስጠቆርክ 🧐🤭

﴿وَقَالَتِ ٱلۡیَهُودُ عُزَیۡرٌ ٱبۡنُ ٱللَّهِ وَقَالَتِ ٱلنَّصَـٰرَى ٱلۡمَسِیحُ ٱبۡنُ ٱللَّهِۖ﴾ - ياسر الدوسري

💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم
💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰

አንዱ አፍቃሪ ተብዬ ~ስወለድ ራሱ ያለቀስኩት ባንቺ ፍቅር ነው አለ .... እኔአይደለሁም 🙌 Smile is sunnah 😊

🥺🥺....
በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ #ያልተነገረ ታሪክ🖌 ..በዝምተኛ ፈገግታ ጀርባ የተሸሸገ ህመም አለ ❤️‍🩹 ! ህይወት ትቀጥላለች ነገር ግን በእኛ ወስጥ ያለች ትንሽ ክፍል አሁንም ቢሆን ያለ ምንም ማብራሪያ የሚረዳትን ሰው ትጠብቃለች ። ሆኖም ግን .. በእያንዳንዱ ምሽት ውስጥ የአዲስ ቀን ተስፋ አለ በእያንዳንዱ ኪሳራ ወስጥ ጥበብ በእያንዳንዱ መዘግየት ደሞ መልካም ነገር አለ ። ኢንሻአላህ ሁሉም ለሀይር ነው 🩶🥰

ሀዘኑን ያለ ማንም እርዳታ ለብቻው ማከም የለመደ ሰው የማንም መሄድና መቆየት በሱ ላይ ተፅእኖ አይፈጥርበትም ጥርግ በሉ😏 አድርሽ ተብዬነው😅
ሀዘኑን ያለ ማንም እርዳታ ለብቻው ማከም የለመደ ሰው የማንም መሄድና መቆየት በሱ ላይ ተፅእኖ አይፈጥርበትም ጥርግ በሉ😏 አድርሽ ተብዬነው😅

በጠዋቱ ለ ነፍስ የተመረጠ ዱአ اللَّهُمَّ لَا تَجْعَلْنَا بِحَاجَةٍ لِغَيْرِكَ، وَأَنْتَ أَقْرَبُ إِلَيْنَا مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ 🎀 አላ
በጠዋቱ ለ ነፍስ የተመረጠ ዱአ اللَّهُمَّ لَا تَجْعَلْنَا بِحَاجَةٍ لِغَيْرِكَ، وَأَنْتَ أَقْرَبُ إِلَيْنَا مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ 🎀 አላህዬ ፍላጎታችንንና ጉዳያችንን በመጀመሪያ ወደ አንተ እንድናቀርብ ከአንተ ውጭ በማንም ላይ ጥገኛ እንዳንሆን የልባችን መደገፊያ አንተ ብቻ እንድትሆን አድርገን🤲

የሌሊት ጭርታ ዱዐ እንጂ አያጠፋውም የልብ ድካም የዊትር ሰላት እንጂ አያነሳውም በሌሊቱ ወቅት ተናንሶና አልቅሶ ጌታውን የተማፀነ መቼም አይከስርም ሱብሒ እየደረሰነውው😮‍💨😮‍💨 💐 الصلاة
የሌሊት ጭርታ ዱዐ እንጂ አያጠፋውም የልብ ድካም የዊትር ሰላት እንጂ አያነሳውም በሌሊቱ ወቅት ተናንሶና አልቅሶ ጌታውን የተማፀነ መቼም አይከስርም ሱብሒ እየደረሰነውው😮‍💨😮‍💨           💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱሱ😮‍💨😮‍💨😁       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐     

የእውቀት ባለቤቶች እውቀት እየጨመሩ በመጡ ቁጥር መተናነስ ይጨምራሉ ጃሂሎች ደግሞ ትንሺዬ ሲያውቁ ኩራት እየጨመሩ እየተኩራሩ ይመጣሉ ✍
የእውቀት ባለቤቶች እውቀት እየጨመሩ በመጡ ቁጥር መተናነስ ይጨምራሉ ጃሂሎች  ደግሞ ትንሺዬ ሲያውቁ ኩራት እየጨመሩ እየተኩራሩ ይመጣሉ ✍

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) ከየትኛው የቁረይሽ ጎሳ ወገን ናቸው?
Anonymous voting

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) አባታቸው ማን ይባላሉ?
Anonymous voting

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) በጦርነት ወቅት ሁልጊዜ በቆቧቸው (ጥምጥማቸው) ውስጥ ደብቀው የሚያስቀምጡትና በረካ የሚያገኙበት ነገር ምን ነበር?
Anonymous voting

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) በሕይወታቸው ዘመን የተሳተፉባቸው የጦርነት ብዛቶች ምን ያህል ይሆናሉ?
Anonymous voting

ኻሊድ (ረ.ዐ) ከጦር አዛዥነት መውረዳቸውን በሰሙ ጊዜ የሰጡት ምላሽ ምን ነበር?
Anonymous voting

ኸሊፋው ኡመር (ረ.ዐ) ኻሊድ ኢብኑል ወሊድን ከአዛዥነት ያወረዱበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
Anonymous voting

ኸሊፋው ኡመር (ረ.ዐ) ኻሊድ ኢብኑል ወሊድን ከአዛዥነት ያወረዱበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
Anonymous voting