(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Ir al canal en Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
+424 horas
+197 días
+4930 días
Archivo de publicaciones
እውነታ:
የሰው ልጅ ማንኛውንም የህይወት ፈተናና መከራ የመቋቋም አቅም ሊኖረው ይችላል...
በእናቱ አይኖች ውስጥ የሚያየውን ሀዘን ግን... ፈጽሞ መቋቋም አይችልም!💔
👉 አንዱ ቤት ውስጥ ለይል እየሰገደ ....
" ያአላህ ሁሉም ሰው ተኝቶ እኔ ብቻ ነኝ ምማፀንህ እያለ ዱዐ ሲያረግ የተኛው ጓደኛው ሰምቶ "
ሰውዬ ዱዐ እያረክ ነው ወይስ እያስጠቆርክ 🧐🤭
﴿وَقَالَتِ ٱلۡیَهُودُ عُزَیۡرٌ ٱبۡنُ ٱللَّهِ وَقَالَتِ ٱلنَّصَـٰرَى ٱلۡمَسِیحُ ٱبۡنُ ٱللَّهِۖ﴾
- ياسر الدوسري
💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
አንዱ አፍቃሪ ተብዬ
~ስወለድ ራሱ ያለቀስኩት ባንቺ ፍቅር ነው አለ ....
እኔአይደለሁም 🙌
Smile is sunnah 😊
🥺🥺....በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ #ያልተነገረ ታሪክ🖌 ..በዝምተኛ ፈገግታ ጀርባ የተሸሸገ ህመም አለ ❤️🩹 ! ህይወት ትቀጥላለች ነገር ግን በእኛ ወስጥ ያለች ትንሽ ክፍል አሁንም ቢሆን ያለ ምንም ማብራሪያ የሚረዳትን ሰው ትጠብቃለች ። ሆኖም ግን .. በእያንዳንዱ ምሽት ውስጥ የአዲስ ቀን ተስፋ አለ በእያንዳንዱ ኪሳራ ወስጥ ጥበብ በእያንዳንዱ መዘግየት ደሞ መልካም ነገር አለ ። ኢንሻአላህ ሁሉም ለሀይር ነው 🩶🥰
ሀዘኑን ያለ ማንም እርዳታ
ለብቻው ማከም የለመደ ሰው
የማንም መሄድና መቆየት በሱ ላይ
ተፅእኖ አይፈጥርበትም
ጥርግ በሉ😏
አድርሽ ተብዬነው😅
በጠዋቱ ለ ነፍስ የተመረጠ ዱአ
اللَّهُمَّ لَا تَجْعَلْنَا بِحَاجَةٍ لِغَيْرِكَ، وَأَنْتَ أَقْرَبُ إِلَيْنَا مِنْ حَبْلِ
الْوَرِيدِ 🎀
አላህዬ ፍላጎታችንንና ጉዳያችንን በመጀመሪያ ወደ አንተ እንድናቀርብ ከአንተ ውጭ በማንም ላይ ጥገኛ እንዳንሆን የልባችን መደገፊያ አንተ ብቻ እንድትሆን አድርገን🤲
የሌሊት ጭርታ ዱዐ እንጂ አያጠፋውም የልብ ድካም የዊትር ሰላት እንጂ አያነሳውም በሌሊቱ ወቅት ተናንሶና አልቅሶ ጌታውን የተማፀነ መቼም አይከስርም
ሱብሒ እየደረሰነውው😮💨😮💨
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱሱ😮💨😮💨😁
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
የእውቀት ባለቤቶች እውቀት እየጨመሩ
በመጡ ቁጥር መተናነስ ይጨምራሉ
ጃሂሎች ደግሞ ትንሺዬ ሲያውቁ
ኩራት እየጨመሩ እየተኩራሩ ይመጣሉ
✍
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) በጦርነት ወቅት ሁልጊዜ በቆቧቸው (ጥምጥማቸው) ውስጥ ደብቀው የሚያስቀምጡትና በረካ የሚያገኙበት ነገር ምን ነበር?
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) በሕይወታቸው ዘመን የተሳተፉባቸው የጦርነት ብዛቶች ምን ያህል ይሆናሉ?
ኻሊድ (ረ.ዐ) ከጦር አዛዥነት መውረዳቸውን በሰሙ ጊዜ የሰጡት ምላሽ ምን ነበር?
ኸሊፋው ኡመር (ረ.ዐ) ኻሊድ ኢብኑል ወሊድን ከአዛዥነት ያወረዱበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
ኸሊፋው ኡመር (ረ.ዐ) ኻሊድ ኢብኑል ወሊድን ከአዛዥነት ያወረዱበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
በየርሙክ ጦርነት ወቅት ኸሊፋው ኡመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ኻሊድን ከአዛዥነት አንስተው በቦታቸው ማን እንዲተካ አዘዙ?
1በሮማውያን (ቢዛንታይን) ላይ ታላቅና የማ ርድል የተገኘበት እና የሻም ሀገር ሙሉ በሙሉ በሙስሊሞች እጅ እንዲወድቅ ያደረገው ታዋቂው ጦርነት የትኛው ነው?
ኻሊድ (ረ.ዐ) ከአቡ በክር (ረ.ዐ) በተሰጣቸው ትእዛዝ መሠረት ሰራዊታቸውን ይዘው አስደናቂ በሆነ መንገድ አሸዋማውን የበረሃ መንገድ አቋርጠው ከኢራቅ ወደ የትኛው ሀገር ተጓዙ?
