uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 291
Підписники
+1824 години
+1927 днів
+83830 днів
Архів дописів
فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا

👉 በዚክር ወንጀልህን አራግፍ ! يقول ابن القيم – رحمه الله تعالى – " أن العبد يأتي يوم القيامة بسيئات أمثال الجبال، فيجد لسانه هدمها من كثرة ذكر الله " الداء والدواء ص (231) ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " አንድ ሰው የቂያማ ቀን ተራራ የሚያክል ወንጀል ሰርቶ ይመጣል ። ነገር ግን ምላሱ በዚክር ብዛት እንደሌለ አድርጎት ያያል "! ። https://t.me/bahruteka

☞የነቢዩ (ﷺ) ምክር ለሴቶች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ، تَصَدَّقْنَ، وَأَكْثِرْنَ الِاسْتِغْفَارَ، فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ﴾ “እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” እህቶቼ ሆይ አላህ ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን አሚን።🤲 ✍ ሙስሊም ዘግበውታል፡ 79✅

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ምን ጊዜም እየጎዳን ያለው ሰው ያራቅንው ሳይሆን ያቀረብንው ነው ሷህ ወይስ⁈

እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ቻይ ታሪክሽን ለመስማት የማጓጓ እንጂ ችግርሽን ለመፍታት አብሮሽ የሚጨነቅ የለም🙌 👉ላንቺ ነው 🤌
እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ቻይ ታሪክሽን ለመስማት  የማጓጓ   እንጂ ችግርሽን ለመፍታት አብሮሽ የሚጨነቅ የለም🙌 👉ላንቺ ነው 🤌

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ " ሁል ጊዜ በየቀኑ ሱረቱል (ሙልክ) የሚቀራ ሰው "ከቀብር ቅጣት" ትከላከልለታለች።      ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3643)

╭━━━ ❖ ━━━╮ 😔 አይ ሚስኪኑ ሳዳት… ╰━━━ ❖ ━━━╯ 🎧 እስኪ በጥሞና አዳምጡት… 🔗 https://t.me/Abu_Umer1

ኢሻላህ❌ ኢንሻአላህ✅

አንተ ለአላህ ብለህ ከሴት የራከው ወንድሜ ሆይ አቦ አላህ በሀላሉ ይሰትርህ🤲

• ❀የፊቅህ ⎣የእውቀት⎦ ተፅእኖ የማስተዋል የመረዳት ፋና❀ የተከበራችሁ እህቶቼ! ብዙ እህቶች አልፎ አልፎ ዘንጊ የሚሆኑበትን አንድ ጉዳይ ላስታውሳችሁ፦ ⇣👑🍂 ◇ ጀልባብ ሲለብሱ፣ እርሱ ብቻ ለመ
• ❀የፊቅህ ⎣የእውቀት⎦ ተፅእኖ የማስተዋል የመረዳት ፋና❀ የተከበራችሁ እህቶቼ! ብዙ እህቶች አልፎ አልፎ ዘንጊ የሚሆኑበትን አንድ ጉዳይ ላስታውሳችሁ፦ ⇣👑🍂 ◇ ጀልባብ ሲለብሱ፣ እርሱ ብቻ ለመሰተር በቂ እንደሆነ እናስብ ይሆናል፤ ነገር ግን ንፋስ ጅልባቡን ቢያነሳው፣ ወይም ደረጃ መውጣትና ወደ አውቶቡስ መውጣት ቢያስፈልገንንስ? በእነዚያ ቅጽበቶች፣ በተለይም አጭር ካልሲዎችን ካደረግን ወይም ከጅልባቡ ሥር የሚስትር ሺቲዎች እረዘም ያለ ቀሚስ ሱሪ ካልለበስን፣ ሳናስበው የእግራችን ⎣የባታችን⎦ ክፍል ሊገለጥ ይችላል🫴🏻 ◇ ስለዚህ እነዚህን አጋጣሚዎች ለማስቀረት ከጅልባቡ ሥር ረጅም ካልሲዎችን ሺቲዎችን በአግባቡ ሰውነትን የሚሸፍን ረዥም ቀሚሶችን ሰፊ ሱሪዎችን በመምረጥ እንጠቀም፤ በትንንሽ ዝርዝር ነገሮች ውስጥ የሚደረግ እፍረትና መሰተር ሙሉ ቁርጠኝነትንና ታዛዥነትን የሚያንፀባርቅ መሆኑን እናስታውስ🫴🏻👑🍂 #አጫጭር_ጉርድ_ፖሪ_ቅድ_የምትለብሰውን_ምን_ልትባል_ይሆን »»»»በወንድም abdulሀሚድ»»»

ሰለፍይ ሴት በሁሉ ነገሯ ቁጥብ ናት 🌷⭐️

ሀላል👌
ሀላል👌

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

አንድን ወጣት እንዲያገባ ያገዘው ሰው፤ እስኪ ቂያም ቀን ድረስ አጅር አለው። ኢብኑ ዑሠይሚን (በሉ ባለ ሃብቶች፣ ተፍ ተፍ በሉና ላጤዎችን ዳሯቸው።)
አንድን ወጣት እንዲያገባ ያገዘው ሰው፤ እስኪ ቂያም ቀን ድረስ አጅር አለው። ኢብኑ ዑሠይሚን (በሉ ባለ ሃብቶች፣ ተፍ ተፍ በሉና ላጤዎችን ዳሯቸው።)

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

◈                ነገ ሰኞ ነው እንፁም🍂