uk
Feedback
የጥበብ እመቤት 📜

የጥበብ እመቤት 📜

Відкрити в Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️‍🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
271
Підписники
-124 години
+77 днів
+15230 день
Архів дописів
የወንድነት ግርማ እንዲኖርህ ና ተከተለኝ ... 🔹 ቃልህ አጥብቀህ አክብር 🔹 አቋምህ ቀጥ አድርግ 🔹 ድክመትህ በሚስጢር ያዝ 🔹 ንፅህና ዘወትር ጠብቅ 🔹 ፁኑ አቋም ይኑርህ 🔹 ደንበርህን ለ
የወንድነት ግርማ እንዲኖርህ ና ተከተለኝ ... 🔹 ቃልህ አጥብቀህ አክብር 🔹 አቋምህ ቀጥ አድርግ 🔹 ድክመትህ በሚስጢር ያዝ 🔹 ንፅህና ዘወትር ጠብቅ 🔹 ፁኑ አቋም ይኑርህ 🔹 ደንበርህን ለሰው አሳውቅ 🔹 በትህትና መሪ ሁን 🔺 ለምትፈልገው ነገር ይ ላመንክበት መስወአቲ ክፈል 🔹 በራስህን ብቃት ተማመን

“ፍቅር ደስ የሚል ነገር አይደለም ሳሊ... የምትወደውን ስታገኝ ጅል ትሆናለህ። የምትወደውን ስታጣ ደግሞ እብድ ነው የምትሆነው፡፡ ገባህ? በሁለቱም መንገድ ፍቅር የአንተ የሆነውን ሁሉ ይነጥቅሃል፡፡
“ፍቅር ደስ የሚል ነገር አይደለም ሳሊ... የምትወደውን ስታገኝ ጅል ትሆናለህ። የምትወደውን ስታጣ ደግሞ እብድ ነው የምትሆነው፡፡ ገባህ? በሁለቱም መንገድ ፍቅር የአንተ የሆነውን ሁሉ ይነጥቅሃል፡፡ እኔ የምትለው አንዳችም ነገር እስካይኖርህ ድረስ ሥሩን ይሰድብሃል፡፡ ፍቅር በሰዎች ላይየሚጥለውን ጥላ ከጊዜ በቀር ማንም አያነሣውም፡፡''

ግን ባለፀጋ ነኝ!!! በሀብቴ እንዳትቀኑ ሀብት የለ ከቤቴ፣ ገብታችሁ ፈትሹት ባዶ ነው ማጀቴ፣ ሙሉ ጤና ያለኝ ምንም ያልጎደለኝ!!!! ፈጣሪ ይመስገን ግን ባለፀጋ ነኝ።

ለወደፊት ማንነት ህ ዛሬ መክፈል ያለብህ ዋጋዎች 🔹 ጊዚያዊ ደስታዎች አቁም 🔹 እንቅልፍህን ቀንሰህ ስራ 🔹 የሰዎች ትችት መቻል ልመድ 🔹 ብቸኝነት አትፍራ 🔹 በራስህ ላይ ጨካኝ ሁን 🔹 ለው
ለወደፊት ማንነት ህ ዛሬ መክፈል ያለብህ ዋጋዎች 🔹 ጊዚያዊ ደስታዎች አቁም 🔹 እንቅልፍህን ቀንሰህ ስራ 🔹 የሰዎች ትችት መቻል ልመድ 🔹 ብቸኝነት አትፍራ 🔹 በራስህ ላይ ጨካኝ ሁን 🔹 ለውጤት ብቻ ታገል

መከራ ሲመጣ ለምን እኔን ? አትበል ይህ ምን ያስተምረኛል? ብለህ ጠይቅ ያኔ መከራው ወደ ፈተና ትቀይረዋለህ።
መከራ ሲመጣ ለምን እኔን ? አትበል ይህ ምን ያስተምረኛል? ብለህ ጠይቅ ያኔ መከራው ወደ ፈተና ትቀይረዋለህ።

" መፍትሔ አልባ ተስፋዎች ! የተስፋውን መንገድ ጎዳና ሳይመሩ፣ ተስፋ አትቁረጥ ቢሉት ስሙን እየጠሩ፣ የምላስ ወጌሻ ሳይደርብ ተግባርን፣ አሽቶ መች ሊፈውስ ተስፋ ያጣ ልብን፣ ከልብ ባልመነጨ እውነት
" መፍትሔ አልባ ተስፋዎች ! የተስፋውን መንገድ ጎዳና ሳይመሩ፣ ተስፋ አትቁረጥ ቢሉት ስሙን እየጠሩ፣ የምላስ ወጌሻ ሳይደርብ ተግባርን፣ አሽቶ መች ሊፈውስ ተስፋ ያጣ ልብን፣ ከልብ ባልመነጨ እውነት አልባ ምክር፣ በማስመሰል ቅኔ ቢሉት በርታ ጠንክር! ተስፋን የተራበ መንገድ ለጠፋው ሰው፣ በተግባር ተከብሮ መንገዱን ማን ይምራው? የመካሪ ምክሩ ከልብ ካልፈለቀ፣ በፍቅር ውቂያኖስ ተግቶ ካልጠለቀ! አሉ! ለመባሉ ተስፋ አትቁረጥ ቢሉ፣ መች ተስፋን ሊመልስ ተስፋ የለሽ ቃሉ።

psychological tricks to gain respect ♻️ Speak less say mor ♻️ Hold eye contact longer ♻️ Don't rush your words ♻️ Pause befor
psychological tricks to gain respect ♻️ Speak less say mor ♻️ Hold eye contact longer ♻️ Don't rush your words ♻️ Pause before replying ♻️ Stop seeking approval ♻️ Stand straight always ♻️ Be comfortable in silence ♻️ Set clear boundaried ♻️ Walk like you belong ♻️ Mean what you say

ጠንካራ ሴት ለመሆን... ♻️ ሰበብ አቁሚ ♻️ በዝምታ ስሪ ♻️ ትችትን አትፍሪ ♻️ ቂም አትያዢ ♻️ ዛሬን ተጠቀሚ ♻️ለውጥን ውደጂ ♻️ በራስሺን ተማመኚ ♻️ ተስፋ አትቁረጪ ♻️ የማይመጥንሽ ቦታ
ጠንካራ ሴት ለመሆን... ♻️ ሰበብ አቁሚ ♻️ በዝምታ ስሪ ♻️ ትችትን አትፍሪ ♻️ ቂም አትያዢ ♻️ ዛሬን ተጠቀሚ ♻️ለውጥን ውደጂ ♻️ በራስሺን ተማመኚ ♻️ ተስፋ አትቁረጪ ♻️ የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ

በእርግጠኝነት ይሄ አጋጥሟችኋል።አንዳንድ ሰዎች ጥፋት ያጠፉና፣ ያንን ጥፋታቸውን አምነው ከመቀበል ይልቅ እራሳቸውን እንደ ተበዳይ አድርገው ያቀርባሉ።ከዛ እናንተ ጨካኝና ተሳዳቢ እንደሆናችሁ፤ እነሱ
በእርግጠኝነት ይሄ አጋጥሟችኋል።አንዳንድ ሰዎች ጥፋት ያጠፉና፣ ያንን ጥፋታቸውን አምነው ከመቀበል ይልቅ እራሳቸውን እንደ ተበዳይ አድርገው ያቀርባሉ።ከዛ እናንተ ጨካኝና ተሳዳቢ እንደሆናችሁ፤ እነሱ ደግሞ ንጹህና ተጎጂ እንደሆኑ ያስመስላሉ። ይህንን የሚያደርጉት ጥፋታቸውን ለመሸፈንና እናንተ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቷችሁ ይቅርታ እንድትጠይቋቸው ለማድረግ ነው።ስለዚህ በጥፋታቸው ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ እራሳቸውን ተበዳይ የሚያደርጉ ሰዎችን በጥንቃቄ ተመልከቱ!  ርዕስ፦ ዳርክ ሳይኮሎጂ ✍️ ደራሲ፦ ዊሊያም ኩፐር

" ሰው ለሆኑ ሰዎች ❤ በፍቅር ለተጉ ለታታሪ ልቦች፣ በሰውነት ውበት ለሚፈኩ ቅኖች፣ የትኛው ቃል ይሆን? ገላጭ ቃል ምጣኔ? ማነው? ጥበበኛ ? እውነት ባለቅኔ? ለቅን ሰዎች ምግባር ለልባቸው ሞገስ፣
" ሰው ለሆኑ ሰዎች ❤ በፍቅር ለተጉ ለታታሪ ልቦች፣ በሰውነት ውበት ለሚፈኩ ቅኖች፣ የትኛው ቃል ይሆን? ገላጭ ቃል ምጣኔ? ማነው? ጥበበኛ ? እውነት ባለቅኔ? ለቅን ሰዎች ምግባር ለልባቸው ሞገስ፣ መጣኝ ቃል ተዋቅሮ የልብን የሚያደርስ፣ እኔ ነኝ ባይ ምሁር እኔ ነኝ ባይ ሊቅ፣ በሽህ አመታት ትውልድ በዘመን ቢራቀቅ፣ ሰው ለሆኑ ሰዎች በቅንነት ማገር፣ የቱም ቃል አይመጥን ከስራቸው በቀር ። የልባቸው ቅኔ ምስጢር ማህደሩ፣ መነሻ መድረሻው ፍቅር ነው ሀገሩ።

​"የሰው ልጅ ውበት በፊቱ ሳይሆን በልቡ ውስጥ ባለው የፍቅር መጠን ይለካል። ልብህን ለሚያደንቅህ ሳይሆን፣ ለሚያከብርህ እና በነፃነት እንድትበር ክንፍ ለሚሆንህ ሰው ስጥ።" 🕊️🔗
​"የሰው ልጅ ውበት በፊቱ ሳይሆን በልቡ ውስጥ ባለው የፍቅር መጠን ይለካል። ልብህን ለሚያደንቅህ ሳይሆን፣ ለሚያከብርህ እና በነፃነት እንድትበር ክንፍ ለሚሆንህ ሰው ስጥ።" 🕊️🔗

​"ዓለም ጨካኝ ናት" ይባላል። ግን ለመሆኑ የጨከነችው ዓለም ናት ወይስ ሰው? 🤔 ​ዓለምስ ማለት ምን ማለት ናት? ተፈጥሮአዊቷ ምድር ወይስ እኛው የምንፈጥረው ማህበራዊ ግንኙነት? ብዙ ጊዜ ዓለምን
​"ዓለም ጨካኝ ናት" ይባላል። ግን ለመሆኑ የጨከነችው ዓለም ናት ወይስ ሰው? 🤔 ​ዓለምስ ማለት ምን ማለት ናት? ተፈጥሮአዊቷ ምድር ወይስ እኛው የምንፈጥረው ማህበራዊ ግንኙነት? ብዙ ጊዜ ዓለምን የምንከሰው በሰዎች ድርጊት ምክንያት በደረሰብን ጠባሳ ነው። ዓለም ግን እንደ መስታወት ናት፤ የፊታችንን ነው የምታሳየን። ​እኛ ደግ ስንሆን ዓለም ለስላሳ ትሆናለች፤ እኛ ስንጨክን ደግሞ ዓለም ፊቷን ታጠቁራለች። ዓለምን መለወጥ ባንችል እንኳ፣ እኛ ለዓለም የምንሰጠውን ትርጉም እና በውስጧ የምናሳየውን ደግነት መምረጥ እንችላለን። ​እናንተስ ምን ትላላችሁ? ዓለም ናት የጨከነችው ወይስ ሰው?

መጥፎ ስትሆን ይፈሩሀል ፤ ጥሩ ስትሆን ደግሞ ይበድሉሀል
መጥፎ ስትሆን ይፈሩሀል ፤ ጥሩ ስትሆን ደግሞ ይበድሉሀል

“ነጋ”…ከማይላቹ ሰው ጋ አኩኩሉ አትጫወቱ።
“ነጋ”…ከማይላቹ ሰው ጋ አኩኩሉ አትጫወቱ።

!ልባም ሴት አድርገኝ😘 መልክም ረጋፊ ደምግባትም ከንቱ ልባም ሴት አድርገኝ ሳይመሽ በጥዋቱ በጎነት እንዳስብ ክፋት የሌለበት በቃልኪዳን መንገድ ምራኝ ባለህበት ከፍሬህ ልመገብ ከፅዋህ ልጠጣ ባጉል
!ልባም ሴት አድርገኝ😘 መልክም ረጋፊ ደምግባትም ከንቱ ልባም ሴት አድርገኝ ሳይመሽ በጥዋቱ በጎነት እንዳስብ ክፋት የሌለበት በቃልኪዳን መንገድ ምራኝ ባለህበት ከፍሬህ ልመገብ ከፅዋህ ልጠጣ ባጉል መንገድ ሄጄ ፍቅርህን እዳላጣ በዉጪ ማንነት በመልኩዋ ማትኮራ አስተዋይ አድርገኝ ፈጣሪን ምትፈራ 🍎ሄዋን

ሳቄን መልሱልኝ ተጨዋች ነበርኩኝ ሲበዛ ቀልደኛ ሳቂተኛም ነበርኩ ሆኘ ደስተኛ አሁን ግን ከፍቶኛል ነገሩን ሳላውቀው እስቲ መልሱልኝ ሳቄን ማን ሰረቀው ግን ምን አጠፍሁኝ እኮ ምን ሰርቸ ደስ ብሎኝ እ
ሳቄን መልሱልኝ   ተጨዋች ነበርኩኝ ሲበዛ ቀልደኛ ሳቂተኛም ነበርኩ ሆኘ ደስተኛ አሁን ግን ከፍቶኛል ነገሩን ሳላውቀው እስቲ መልሱልኝ ሳቄን ማን ሰረቀው ግን ምን አጠፍሁኝ እኮ ምን ሰርቸ ደስ ብሎኝ እዳልኖር ስቄ ተደስቸ ኸረ ምን ሰርቸ ምን አደረኮችሁ የምወደውን ሳቄን ለምን ሰረቃችሁ አልችልም ያለሳቄ መኖር ተደስቸ አልጠግብም እርቦኝ በልቸ ጠጥቸ አንተ ትሁን እሶ እኔ ምን አውቄ አልገባኝም እኔ ሳቄን መሰረቄ ሳቄ ትርጉም አለው ለኔ ትልቅ ቅኔ መልሱልኝ ይቅር አልግባ ኩነኔ በትንሽ ትልቁ መናደድ ስራየ ከወይትስ መጣ እድህ አይነት ፀባየ ሳቄን መልሱልኝ ልኑር እደበፊቱ ሁኘ ደስተኛ ሳላውቀው  ሳቄን ተሰርቄአለሁ እናንተ መልሱ እህህህህህህ  ሳቄን መልሱልኝ!!!🤗🤭🌸 https://t.me/artladyart

🔑ሰዎች ብዙ ጊዜ የሰሩትን ስህተት እያሰቡ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ። 🔑ነገር ግን ስህተት የህይወትህ ፍጻሜ አይደለም፤ ትምህርት የምትማርበት መንገድ ነው። 🔑ዛሬ ያደረግከው ስህተት ነገ የተሻለ ውሳኔ
🔑ሰዎች ብዙ ጊዜ የሰሩትን ስህተት እያሰቡ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ። 🔑ነገር ግን ስህተት የህይወትህ ፍጻሜ አይደለም፤ ትምህርት የምትማርበት መንገድ ነው። 🔑ዛሬ ያደረግከው ስህተት ነገ የተሻለ ውሳኔ እንድትወስን ያስተምርሃል። 🔑ሁሉም ስኬታማ ሰዎች ስህተት ሰርተዋል፤ ልዩነቱ ግን ከስህተታቸው ተምረው መቀጠላቸው ነው። 🔑ስለዚህ ያለፈውን አትቀይር ላይ አትቆይ፤ ትምህርቱን ውሰድ እና ወደፊት ቀጥል።

" ጎጅሽን በማፍቀር " ልብ ሳትመዝኝ በምላስ እያመንሽ፤ ከሰው ተራ ወጣሽ ስታምኝ ሲከዱሽ፣ ወደንሻል ሲሎሽ በምላስ ጋጋታ፣ ቆመሽ ማገናዘብ አቅቶሽ ለአንድ አፍታ፣ በስሜት ገስግሰሽ በህልም ዓለም ስካ
" ጎጅሽን በማፍቀር " ልብ ሳትመዝኝ በምላስ እያመንሽ፤ ከሰው ተራ ወጣሽ ስታምኝ ሲከዱሽ፣ ወደንሻል ሲሎሽ በምላስ ጋጋታ፣ ቆመሽ ማገናዘብ አቅቶሽ ለአንድ አፍታ፣ በስሜት ገስግሰሽ በህልም ዓለም ስካር፣ አፍቃሪሽን ጎድተሽ ጎጅሽን በማፍቀር፣ በከንቱ ባከነ ምድራዊ ውበትሽ፣ ልብ ቀርቶ ምላስ እሺ በማለትሽ፣

ሄዋኔ ላንቺ ስል በልሳኔ እሾህ አንቺን ከምጎዳ ቃል በምጥ ልጣ ልመደብ ከዱዳ መቼስ ታውቂው የለ ቃልና አቅሙ ምድር እንዲ የረጋው ሰማይም መቆሙ ከቶ አይደለም ሌላ ቃል ነው ሚስጥሩ የመኖሩ ምክንያት
ሄዋኔ ላንቺ ስል
በልሳኔ እሾህ አንቺን ከምጎዳ ቃል በምጥ ልጣ ልመደብ ከዱዳ መቼስ ታውቂው የለ ቃልና አቅሙ ምድር እንዲ የረጋው ሰማይም መቆሙ ከቶ አይደለም ሌላ ቃል ነው ሚስጥሩ የመኖሩ ምክንያት የፍጡር ቀመሩ እናም ቃል ተፍቼ አንቺን ከማደማ ልሳኔ ተጣብቆ ያንቺን ቅኝት ልስማ፡፡

ከትናንት እና ከነገ የቱ ይቀርባል ? አልኩት እሱም.... ❝እንደመንገዱ ነው።❞ አለኝ እንዴት ? አልኩት እሱም....... ❝በትዝታ መንገድ ከተጓዝክ ትናንት፤ በተስፋ መንገድ ከሄድክ ነገ❞ አለኝ።
ከትናንት እና ከነገ የቱ ይቀርባል ? አልኩት እሱም.... ❝እንደመንገዱ ነው።❞ አለኝ እንዴት ? አልኩት እሱም....... ❝በትዝታ መንገድ ከተጓዝክ ትናንት፤ በተስፋ መንገድ ከሄድክ ነገ❞ አለኝ።