ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 742
المشتركون
+524 ساعات
+337 أيام
+16230 أيام
أرشيف المشاركات
👨‍💼እሱ: ታምሜአለሁ, እንድትፈውሽኝ እፈልጋለሁ። 🧕እሷ: "ምን ማለትህ ነው?" 👨‍💼እሱ: ኢብኑል ቀዩም [ ረሒመሁሏሁ ] እንዲህ ይላል፦ #ማፍቀር በሽታ ነው #መድሓኒቱ ደግሞ የሚወዱትን ሰው አግብቶ በፍቅር በመኖር ነው። ለማንኛውም ግን ተዘወጁ😅

اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد ‏ عليه الصلاة والسلام🤍

የተረጋጋሁት ነገሩ ቀሎ ሳይሆን ጉዳዩን ለ አላህ ሰጥቼው ነው 🫶❤️‍🩹

"እየወደኩም፤ እየተነሳሁም ባንተ መንገድ የምፀና አድርገኝ ያ ረብ ለነብሴም ፣ለሰውም፣ ለሸይጧንም አትተወኝ❤️‍🩹🥹

Imagine አንቺ እየቀራሽ እሱ ሲፈስር 🫠 እንደዚህ አይነት ዘውጅ ይወፍቀን🫶🤍

አንዳንድ ጊዜ ከመካሪ ይልቅ አድማጭ ያስፈልገናል ፣ ከ Allah የተሻለ አድማጭ ደግሞ አላገኘሁም🥹🫶

ያ ጀባር ❤️‍🩹 የዱንያ ሙሲባ የማያሰቃያት የተረጋጋች ልብ ስጠን🫶

ያ ረብ እሱን ጠብቅልኝ ፣ ልቡን ❤️‍🩹 ጠብቅለት ፣ ነፍሱንም ጠብቅለት ፣ የሚፈልገውን ሁሉ አቅልለት ፣ ፈተናዎችን ሁሉ እንዲያልፍ አግዘው፣ ከእኔ ጋርም ሆነ ያለ እኔ........የስኬትን ካባ አልብሰው🫶🤍

የጀነትን ራሓ (እረፍት) በምናባችሁ አስቡትማ.... الله ጀነቱን በሰላም ያስገባን🫠

ᴇɪᴅ + ᴊᴜᴍᴍᴇᴀ + ዝናብ = ᴡ እንቅልፍ 🥲

ሀጃዎቻችን ከመብዛታቸው የተነሳ ምላሳችን የቱን መጠየቅ እንዳለበት ግራ ተጋብቷል ❤️‍🩹 يا الله የልባችንን ሰምተክ ካሉብን ሀጃዎች ነፃ አውጣን🖤

አሏህን የሚፈሩ ሴቶች አሏህን ለሚፈሩ ወንዶች የተገቡ ናቸው🥀🤍

"ደስ ሲል الله ን ተደግፎ ሆነልኝ እኮ ተሳካልኝ ማለት 🫠"