uk
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

Відкрити в Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
342
Підписники
+924 години
+797 днів
+7930 день
Кількість дописів

Триває завантаження даних...

Реакції
Коментарі
Telegram Stars
ТОП дописів по

Триває завантаження даних...

Аналітика дописів
Дописи
Динаміка переглядів
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ ሰለፍዮች በጣም ቀላል የሆነ ከ ኪታብ አተውሂድ ደርስ ቀለል ብሎ የወጣ የፈተና ጥያቄ ነው ሙሉውን ለመለሰ ኢንሻአሏህ ስጦታ ይኖራል ሞክሩት https://t.me/Me
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ ሰለፍዮች በጣም ቀላል የሆነ ከ ኪታብ አተውሂድ ደርስ ቀለል ብሎ የወጣ የፈተና ጥያቄ ነው ሙሉውን ለመለሰ ኢንሻአሏህ ስጦታ ይኖራል ሞክሩት https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
54124Loading...
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
59000Loading...
Немає тексту...
1000Loading...
ሀቅ ነው ወሏህ አሏህ ፅናትን ሶብርን ይስጣቸው ያረብ ከሸረኞች ተንኮል አተ ጠብቃቸው
86011Loading...
🟢ሀገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው እውነታ በሀቅ ላይ የፀኑ የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ ደረሶች በሀገራችን ደዕዋ ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው። ዲንን በአጠቃላይ ሰለፊያን በተለይ በትጋት እያገለገሉ ይገኛሉ።ሁሉንም አላህ ይጠብቃቸው። https://t.me/Abuhemewiya
84100Loading...
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
71000Loading...
ወሳኝና ጠቃሚ  ምክር ከቀደምቶች አንድበት...👌 ርዕስ"✅ የቢዳዓ ባህሪው ምንድን ነው ቢዳዓማኮ ያ መጤ አምልኮ እሱ ቦታ ይዞ ሱናውን ሰርዞ መልካም ነው በማለት  ከፊሉ በሶላት ከፊሉ በዱዓ ከፊሉ በሰርጉ  የሰገሰገውን መጤ በድን ውስጥ የሌለ ነብያቶች የማያውቁት ሶሀቦዎች የማያውቁት ቀደምት ደጋግ ሷሊሆች የማያውቁት ያልሰሩት ቢዳዓ በመባል ይታወቃል እሱም መሰረተቢስ ወሬ ነው ⚙በውስጡ ወሳኝና ጠቃሚ  ምክሮች ተካተውበታል ተወስተውበታል ሰምተን እንጠቀምበት👌 🎙በሸይኽ ሀጅ ሙሐመድ ወሌ.... [ረሂመሁሏህ] ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas https://t.me/hussenhas
71000Loading...
🆕📲 የኪታብ ቁጥር 18 አፕልኬሽን! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ عقيدة الطحاوية. ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ ዐቂደቱ ጠሐዊያ ↪️ የኪታቡ ደራሲ፦➘➷➷ ➡️ አል'ኢማም አቡ ጃዕፈር አጠሀዊይ «ረሒመሁላህ» 🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በወንድም ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ 📡 ደርሱ የተሰጠው በኢብን ተይሚያህ አስ'ሰለፊይ online የእውቀት ማእከል ለጀማሪ ተማሪዎች ነው!! 📱👇👇👇👇 http://t.me/ibnuteimiyya http://t.me/ibnuteimiyya
1000Loading...
https://t.me/Menhajeaselefya
86000Loading...
📢 አሠላሙአለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ ለመለሠ የ50 ብር ካርድ ሺልማት አለው ✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ናቸው ✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው ✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው https://t.me/Menhajeaselefya
83020Loading...
📢 አሠላሙአለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ የመለሠ 50 ብር ሺልማት አለው ✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ናቸው ✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው ✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው https://t.me/Menhajeaselefya
1000Loading...
የነኘ
1000Loading...
📢 አሠላሙ አለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ ለመለሰ 50ብር ካረድ ሺልማት አለው ✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ነቸው ✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው ✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው https://t.me/Menhajeaselefya
1000Loading...
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
1000Loading...
Немає тексту...
1000Loading...
🔉አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ⤵ 📅ጁመአ (ምሽት)፣ ቀን፦ጥር 22/05/2018 ዓ. በመናሩል ሁዳ ግሩፕ Online ቀጥታ ሥርጭት  የተደረገ ሙሀድራ♦️ 🎙በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን  (ሀፊዘሁሏህ) ➴➘➴➘ርዕስ ➤ ርዕስ ሙመይአ ማለት ምን ማለት ነው በሚል⁉️   📌በሰፊው ተብራርቶበታል በድንብ ይደመጥ ለሌሎችም እንድደርስ ሼር አድርጉት በግሩፕና በቻናሎች⤴️ ➤በውስጡ በርካታ ነጥቦች የተዳሰሱበት ➤.....ሊደመጥ የሚገባ ወሳኝ   ሙሀደራ ነው ይደመጥ!!!📌 🔗 ትምህርቱን ለመከታተል 👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0
91100Loading...
Немає тексту...
81000Loading...
💎 | የሰርግ ግጥም! — አቡ ሐኒፈህ & ኡሙ ሐኒፈህ ! 🎙ወንድም አቡ ሙቅቢል -ሐፊዞሁ'ሏህ- || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan
77000Loading...
በሰከንድ ውስጥ እልቆ መሳፍንት የሆነ ትርፍ _ ከአላህ ጋር የሚደረግ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌለበትን ንግድ ልጠቁምህ? ውዱ ነብይ ﷺ እንዲህ ተናግረዋል: «ከእናንተ ውስጥ አንዱ ወደ መስጂድ ሄዶ ከአላህ ቁርዓን ሁለት አንቀጾችን ቢያስቀራ ወይም ቢቀራ ከሁለት ግመሎች ይሻለዋል፤ ሶስትም ከሶስት ይሻለዋል፤ አራትም ከአራት ይሻለዋል፤ ከግመሎቹም ቁጥር ጋር እኩል ይሆናል» { ሙስሊም ዘግበውታል } ሹፍ ሀቢቢ ​ሁለት አንቀጾች ብቻ ከሁለት ግመሎች ይበልጣሉ! ዛሬ ግመል በአንድ አካባቢ በግምት እስከ 50 ሺህ ብር ይገመታል! እንግዲህ ስንት ብር ሰደቃ ልታወጣ እንደምትችል ሳለው !! አስር አንቀጾች ወይም መቶ አንቀጾች ብትቀራ እንግዲህ ስንት ግመል ይኖሮዎታል? 🖋️ ​ወደ መስጂድ በሄድል ቁጥር ሁለት አንቀጾች እንደምትቀራ አስበው ፤ ልክ መቶ ሺህ እንደሰጠህ/እንዳሰደቅክ ማለት ነው። ታዲያ አሁን ስንት ግመል ይኖርሃል? ​✍️ ታዲያ አንዲት ገጽ ወይም ሱራ ብትቀራ ፣ ወይም ለአንድ ወንድምህ አንድ አንቀጽ ብታስቀራ እንዴት ይሆናል? ይህ ከአላህ ጋር የሚደረግ ማንም የማይከስርበት ንግድ ነው። ተጠቀምበት !!! ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
78000Loading...
ያአሏህ ወሏሂ በሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የማይጠገብ ምክር ሸኩና ሸኽ አብዱል ሀሚድ አሏህ ይጠብቅልን አሏህ በሀቅላይ አፅንቶ የዛው ላይ የምንሞት ያድርግ
ያአሏህ ወሏሂ በሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የማይጠገብ ምክር ሸኩና ሸኽ አብዱል ሀሚድ አሏህ ይጠብቅልን አሏህ በሀቅላይ አፅንቶ የዛው ላይ የምንሞት ያድርግ
65201Loading...