Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
360
Підписники
+124 години
+47 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
أًيْنَ ? የሚለው ቃል ምን ላይ ያመላክታል
Repost from N/a
🪧በተርቲል የቁርኣን መማሪያ ማዕከል የጀማሪዎች የቁርኣን ንባብ ትምህርትን ሲከታተሉ፦
✅ ከመሠረቱ ይጀምራሉ
የአረብኛ ፊደላትን ከመሠረቱ ጀምረው በደረጃ ይማራሉ።
✅ ፊደላትን በትክክል ይለያሉ
ተመሳሳይ የሚመስሉ ፊደላትን ለይተው ማንበብ ይለማመዳሉ።
✅ ሀረካትን በትክክል ይማራሉ
ፈትሐ፣ ከስራ እና ደማ የመሳሰሉትን በትክክል ለይተው ማንበብ ይማራሉ።
✅ ፊደላትን አገናኝተው ቃላትን ማንበብ ይለምዳሉ
ፊደላትን በቦታቸው በማገናኘት ቃላትን በትክክል ማንበብ ይችላሉ።
✅ የቁርኣን ቃላትን ሳይሰባብሩ ማንበብ ይለምዳሉ
ቃላትን በትክክለኛ ንባብ ለማንበብ የሚያስፈልጉትን መሠረቶች ይማራሉ።
✅ የንባብ ስህተቶችን መቀነስ ይችላሉ
በንባብዎ የሚፈጠሩ ስህተቶችን በመለየት እና በመለማመድ ንባብዎን ያሻሽላሉ።
✅ በራስዎ ቁርኣንን ማንበብ ይለምዳሉ
የሚያግዝዎትን መሠረታዊ እውቀት ካገኙ በኋላ ቁርኣንን በራስዎ ለማንበብ የበለጠ ችሎታ ያገኛሉ።
✅ፈጣን በሚባል መንገድ ቁርአን መቅራት ይለምዳሉ
ተማሪዋች በአጭር ጊዜ የሚለወጡበትን መፍተሄ ያቀፈ ትምህርት ይወስዳሉ።
📍ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው
✅ በቤትዎ ሆነው መማር ይችላሉ
ከቤትዎ ሆነው ትምህርቱን በኦንላይን Telegram ላይ መከታተል ይችላሉ።
ትምህርቱ የሚሰጠው በቪድዩ ሲሆን በቀጥታ ስርጭት ላይቭ ተጨማሪ ማብራሪያ እና ጥያቄ መመለሻ ጊዜ ያካተተ ነው ።
✅ በደረጃ የተዘጋጀ ትምህርት ያገኛሉ
ከቀላሉ ጀምሮ ወደ ቀጣዩ ደረጃ በተደራጀ መልኩ ይሄዳሉ።
✅ በተግባር ይለማመዳሉ
የተማሩትን በመቅራትና በመድገም ትምህርቱን ወደ ተግባር ያመጣሉ።
✅ ለ 2 ወር የተዘጋጀ ትምህርት የ1ወር ብቻ አነስተኛ ክፍያ ከፍለው የተሟላ እውቀት ማግኘት ይችላሉ ።
እድሉ እነዳያመልጦ ፈጥነው ይመዝገቡ
📞 በ 09 13 35 36 13 በመደወል ወይም በቴሌግራም መለያችን @Tarteel_89 አሁኑኑ ያናግሩን
ተርቲል የቁርአን መማሪያ ማዕከል
Repost from N/a
📣 አስደሳች ዜና 📣📖 ለቁርአን ጀማሪ አንባቢዎች በሙሉ ቁርአን በራስዎ መቅራትን መልመድ አሳስቦዎታል ⁉️ የቁርአንን ፊደላት እና ቃላትን ሳይሰባብሩ ጥርት ባለ መልኩ መች እንድ ሚቀሩ ግራ ተጋብተዋል ⁉️ ✨ አያሳስብዎ እራስዎን ከመጀመሪያ ጀምረው በመገንባት ቁርአንን በተሻለ መልኩ ማንም አጋዥ ሳያስፈልጎ እንዲያነቡ ልንረዳዎት ዝግጁ ነን 📋የቁርአንን ቃላት ሳይሰባብሩ ሀረካትን ሳይቀያይሩ እና ፊደላትን በቦታው በመገጣጠም በአጭር ጊዜ ቁርአንን ማንበብ ይለምዳሉ 📈 ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በብቁ መምህር ለሁሉም አካል ምቹ በማድረግ ተዘጋጅቶ የቀረበ ከመሰረታዊ የአረቢኛ ፊደላት አንስቶ የቁርአን ንባብ ደረጃ የሚያደርስ እቤትዎ ተቀምጠው በ 2 ወር የሚጠናቀቅ ትምህርት ይዘን ቀርበናል 🎁 ሙሉ ትምህርቱን ከ መማሪያ ቪድዮ ጀምሮ እስከ ላይቭ ፕሮግራም ድረስ በአንድ ወር ዝቅተኛ ክፍያ ብቻ መውሰድ ይችላሉ ። ይህ ታልቅ እድል ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ 📞በ 09-13-35-36-13 በመደወል ወይም በቴሌግራም @Tarteel_89 መለያችን ያናግሩን 📍ተርቲል የቁርአን መማሪያ ማዕከል https://t.me/tarteel_quran_ac https://t.me/tarteel_quran_ac
ይህ ስንት ነው ? በአረብኛ ለመጠየቅ የቱን ቃል እንጠቀማለን ?
✅ 2ኛ ዙር የ አረቢኛ ቋንቋ ምዝገባ 15 ቀን ብቻ ቀረው
🗓 ነሀሴ 20 e.c
🗓 August 26 g.c
✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
https://t.me/lisan_language_center
أسماء الفواكه — የፍራፍሬ ስሞችتُفّاح — ፖም موز — ሙዝ برتقال — ብርቱካን مانجو — ማንጎ عنب — ወይን رُمّان — ሮማን فراولة — እንጆሪ ليمون — ሎሚ بطيخ — ሐብሐብ أناناس — አናናስ جوافة — ጎዋቫ بابايا — ፓፓያ أفوكادو — አቮካዶ خوخ — ኮክ كمثرى — ፒር تين — በለስ تمر — ቴምር جوز الهند — ኮኮናት ለቀጣዩ ትምህርት ዝግጁ ናችሁ❓ 👍 በማረግ አሳወቁን ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center
📌 ማሳሰቢያ
ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 2ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ።
መልካም እድል
✅ ዛሬ ማታ 3:00 የኢንግሊሽ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ እናበቃለን ።
✅ የመመዝገቢያ ፎርም ጠይቃቹ የተላከላቹ በሙሉ እስከ ማታ 3:00 ድረስ ምዝገባውን አሟልታቹ ጨርሱ
📮ፈጥነው ይመዝገቡ !!
የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቅቅ 3 ቀን ቀርቶታል ጊዜው ሳይቀድምዎ ይቅደሙት
📍ምዝገባ ከጨረስን ቡሃላ በማነኛውም ምክኒያት የዘገየ ሰው እንደ ማንቀበል በአክብሮት እናሳውቃለን
📋 በ 09-13-35-36-13 ወይም @lisan_35 አሁኑኑ ይመዝገቡ
✨ እንግሊዝኛችሁን ምርጥ ከሚያደርጉት አባባሎች
✅ To be honest... ➔ በግልፅ ለመናገር...
✅ As far as I know... ➔ እኔ እስከማውቀው ድረስ...
✅ Long story short... ➔ በአጭሩ ለመግለፅ...
✅ At the end of the day... ➔ ለማንኛውም ...
✅ Out of nowhere... ➔ በድንገት..
.
✨lisan Language center
📣 በታላቅ ቅናሽ 📣የመጀመሪያ ዙር የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የኢንጊሊዘኛ ቃላት መረዳት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አልያም በ 09-13-35-36-13 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center
🎉 እንኳን ደስ አላቹ
Lisan የቋንቋ መማሪያ መዕከል
🎉 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው
ከዜሮ ጀምረው በቀላሉ እና በደረጃ ወደ ፊት የሚያሳድግ የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ የኦንላይን ትምህርት አዘጋጅተናል!
ኮርሱን ሲወስዱ፦
የ ኢንጊሊዘኛን ቋንቋ መናገር እና ማዳመጥ ይለምዳሉ
ስለጠናውን በ 60 ቀን የሚሰጥ ሲሆን የትም መሄድ ሳይጠበቅቦት እጆት ላይ ባለው ስልክ በቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ
📌 ቦታችን ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታ ይያዙ
በ 09-13-35-36-13 በመደወል ወይም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ይመዝገቡ @lisan_35
Lisan የቋንቋ መማሪያ መዕከል.
أسماء الإشارة (የማመልከቻ ስሞች)✅አረብኛ ውስጥ أسماء الإشارة አንድን ሰው ወይም ነገር "ይህ፣ ያ፣ እነዚህ፣ እነዚያ" ብለን ለማመልከት የምንጠቀምባቸው ቃላት ናቸው። هذا → ለወንድ ነጠላ هذه → ለሴት ነጠላ ذلك → ሩቅ ያለ ወንድ تلك → ሩቅ ያለች ሴት هؤلاء → ቅርብ ለሆኑ ብዙ ሰዎች ( ለወንድም ለሴትም ) أولئك → ሩቅ ለሆኑ ብዙ ሰዎች ( ለወንድም ለሴትም )
ምሳሌዎች፦هذا قَلمٌ. 🖌 ይህ ብዕር ነው ። هذه حَقِيبَةٌ.🎒 ይህች ቦርሳ ናት ። ذلك بَيْتٌ. 🏠 ያ ቤት ነው። تلك مَدْرَسَةٌ. 🏢 ያች ትምህርት ቤት ናት። هؤلاء مفاتِيحٌ 🔑🔑🔑 እነዚህ ተማሪዎች ናቸው። أُولئِكَ كُتُبٌ 📚 እነዚያ አስተማሪ ናቸው። ለቀጣዩ ትምህርት ዝግጁ ናችሁ⁉️ 👍 በማረግ አሳወቁን 🔗 https://t.me/lisan_language_center 🔗 https://t.me/lisan_language_center
✅ አድማጭ አረብኛ ተውላጠ ስም (المخاطب) - ወንድነጠላ፡ أَنْتَ (አንተ) - አንተ ምሳሌ፡ أَنْتَ تَكْتُبُ (አንተ ተክቱቡ) - አንተ ትጽፋለህ ሁለት፡ أَنْتُمَا (አንቱማ) - እናንተ ሁለታችሁ ምሳሌ፡ أَنْتُمَا تَكْتُبَانِ (አንቱማ ተክቱባኒ) - እናንተ ሁለታችሁ ትጽፋላችሁ ብዙ፡ أَنْتُمْ (አንቱም) - እናንተ (ወንዶች) ምሳሌ፡ أَنْتُمْ تَكْتُبُونَ (አንቱም ተክቱቡነ) - እናንተ ትጽፋላችሁ
✅ አድማጭ (المخاطب) - ሴትነጠላ፡ أَنْتِ (አንቲ) - አንቺ ምሳሌ፡ أَنْتِ تَكْتُبِينَ (አንቲ ተክቱቢነ) - አንቺ ትጽፊያለሽ] ሁለት፡ أَنْتُمَا (አንቱማ) - እናንተ ሁለታችሁ ምሳሌ፡ أَنْتُمَا تَكْتُبَانِ (አንቱማ ተክቱባኒ) - እናንተ ሁለታችሁ ትጽፋላችሁ ብዙ፡ أَنْتُنَّ (አንቱንነ) - እናንተ (ሴቶች) ምሳሌ፡ أَنْتُنَّ تَكْتُبْنَ (አንቱንነ ተክቱብነ) - እናንተ ትጽፋላችሁ ለቀጣዩ ትምህርት ዝግጁ ናችሁ⁉️ 👍 በማረግ አሳወቁን 🔗 https://t.me/lisan_language_center 🔗 https://t.me/lisan_language_center
ጀዛኩሙላህ ኸይር ለተሳተፋችሁ! ✨🌸
መልሶቹ:1️⃣ A 2️⃣ C 3️⃣ C 📚 ለበለጠ የአረብኛ ትምህርቶች ጆይን እና ሼር ማድረግ እንዳይረሳ! 📢✨ 🔗 https://t.me/lisan_language_center 🔗 https://t.me/lisan_language_center
እኔ አምስት ቋንቋዎችን መነገር እችላለሁ ።
ከተሠመረበት ቃል ጋር የሚሰማማው የአረብኛ ትርጉም የቱ ነው ?
A, نحن
B, هي
C, أنا
D, هم
ሞክሩ እና እነግራችሗላው
