ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል

Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
360
Подписчики
+124 часа
+47 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
የ ቦታ አመላካች የሆነው ቃል የቱ ነው ?
Anonymous voting

ለዋጋ የምንጠቀመው ቃለወ የቱ ነው ?
Anonymous voting

أًيْنَ ? የሚለው ቃል ምን ላይ ያመላክታል
Anonymous voting

Repost from N/a
🪧በተርቲል የቁርኣን መማሪያ ማዕከል የጀማሪዎች የቁርኣን ንባብ ትምህርትን ሲከታተሉ፦ ✅ ከመሠረቱ ይጀምራሉ የአረብኛ ፊደላትን ከመሠረቱ ጀምረው በደረጃ ይማራሉ። ✅ ፊደላትን በትክክል ይለያሉ ተመሳሳይ የሚመስሉ ፊደላትን ለይተው ማንበብ ይለማመዳሉ። ✅ ሀረካትን በትክክል ይማራሉ ፈትሐ፣ ከስራ እና ደማ የመሳሰሉትን በትክክል ለይተው ማንበብ ይማራሉ። ✅ ፊደላትን አገናኝተው ቃላትን ማንበብ ይለምዳሉ ፊደላትን በቦታቸው በማገናኘት ቃላትን በትክክል ማንበብ ይችላሉ። ✅ የቁርኣን ቃላትን ሳይሰባብሩ ማንበብ ይለምዳሉ ቃላትን በትክክለኛ ንባብ ለማንበብ የሚያስፈልጉትን መሠረቶች ይማራሉ። ✅ የንባብ ስህተቶችን መቀነስ ይችላሉ በንባብዎ የሚፈጠሩ ስህተቶችን በመለየት እና በመለማመድ ንባብዎን ያሻሽላሉ። ✅ በራስዎ ቁርኣንን ማንበብ ይለምዳሉ የሚያግዝዎትን መሠረታዊ እውቀት ካገኙ በኋላ ቁርኣንን በራስዎ ለማንበብ የበለጠ ችሎታ ያገኛሉ። ✅ፈጣን በሚባል መንገድ ቁርአን መቅራት ይለምዳሉ ተማሪዋች በአጭር ጊዜ የሚለወጡበትን መፍተሄ ያቀፈ ትምህርት ይወስዳሉ። 📍ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው ✅ በቤትዎ ሆነው መማር ይችላሉ ከቤትዎ ሆነው ትምህርቱን በኦንላይን Telegram ላይ መከታተል ይችላሉ። ትምህርቱ የሚሰጠው በቪድዩ ሲሆን በቀጥታ ስርጭት ላይቭ ተጨማሪ ማብራሪያ እና ጥያቄ መመለሻ ጊዜ ያካተተ ነው ። ✅ በደረጃ የተዘጋጀ ትምህርት ያገኛሉ ከቀላሉ ጀምሮ ወደ ቀጣዩ ደረጃ በተደራጀ መልኩ ይሄዳሉ። ✅ በተግባር ይለማመዳሉ የተማሩትን በመቅራትና በመድገም ትምህርቱን ወደ ተግባር ያመጣሉ። ✅ ለ 2 ወር የተዘጋጀ ትምህርት የ1ወር ብቻ አነስተኛ ክፍያ ከፍለው የተሟላ እውቀት ማግኘት ይችላሉ ። እድሉ እነዳያመልጦ ፈጥነው ይመዝገቡ 📞 በ 09 13 35 36 13 በመደወል ወይም በቴሌግራም መለያችን @Tarteel_89 አሁኑኑ ያናግሩን ተርቲል የቁርአን መማሪያ ማዕከል

Repost from N/a
📣 አስደሳች ዜና 📣 📖 ለቁርአን ጀማሪ አንባቢዎች በሙሉ ቁርአን በራስዎ መቅራትን መልመድ አሳስቦዎታል ⁉️ የቁርአንን ፊደላት እና ቃላትን ሳይሰባብሩ ጥርት ባለ መልኩ መች እንድ ሚቀሩ ግራ ተጋ
📣 አስደሳች ዜና 📣
📖 ለቁርአን ጀማሪ አንባቢዎች በሙሉ ቁርአን በራስዎ መቅራትን መልመድ አሳስቦዎታል ⁉️ የቁርአንን ፊደላት እና ቃላትን ሳይሰባብሩ ጥርት ባለ መልኩ መች እንድ ሚቀሩ ግራ ተጋብተዋል ⁉️ ✨ አያሳስብዎ እራስዎን ከመጀመሪያ ጀምረው በመገንባት ቁርአንን በተሻለ መልኩ ማንም አጋዥ ሳያስፈልጎ እንዲያነቡ ልንረዳዎት ዝግጁ ነን 📋የቁርአንን ቃላት ሳይሰባብሩ ሀረካትን ሳይቀያይሩ እና ፊደላትን በቦታው በመገጣጠም በአጭር ጊዜ ቁርአንን ማንበብ ይለምዳሉ 📈 ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በብቁ መምህር ለሁሉም አካል ምቹ በማድረግ ተዘጋጅቶ የቀረበ ከመሰረታዊ የአረቢኛ ፊደላት አንስቶ የቁርአን ንባብ ደረጃ የሚያደርስ እቤትዎ ተቀምጠው በ 2 ወር የሚጠናቀቅ ትምህርት ይዘን ቀርበናል 🎁 ሙሉ ትምህርቱን ከ መማሪያ ቪድዮ ጀምሮ እስከ ላይቭ ፕሮግራም ድረስ በአንድ ወር ዝቅተኛ ክፍያ ብቻ መውሰድ ይችላሉ ። ይህ ታልቅ እድል ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ 📞በ 09-13-35-36-13 በመደወል ወይም በቴሌግራም  @Tarteel_89 መለያችን ያናግሩን 📍ተርቲል የቁርአን መማሪያ ማዕከል https://t.me/tarteel_quran_ac https://t.me/tarteel_quran_ac

ይህ ስንት ነው ? በአረብኛ ለመጠየቅ የቱን ቃል እንጠቀማለን ?
Anonymous voting

✅ 2ኛ ዙር የ አረቢኛ ቋንቋ ምዝገባ 15 ቀን ብቻ ቀረው 🗓 ነሀሴ 20 e.c 🗓 August 26 g.c ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center

كم يساوي اثنان زائد خمسة ؟
Anonymous voting

أسماء الفواكه — የፍራፍሬ ስሞች
تُفّاح — ፖም موز — ሙዝ برتقال — ብርቱካን مانجو — ማንጎ عنب — ወይን رُمّان — ሮማን فراولة — እንጆሪ ليمون — ሎሚ بطيخ — ሐብሐብ أناناس — አናናስ جوافة — ጎዋቫ بابايا — ፓፓያ أفوكادو — አቮካዶ خوخ — ኮክ كمثرى — ፒር تين — በለስ تمر — ቴምር جوز الهند — ኮኮናት ለቀጣዩ ትምህርት ዝግጁ ናችሁ❓ 👍 በማረግ አሳወቁን ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center

📌 ማሳሰቢያ ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 2ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ።                          መልካም እድል

✅ ዛሬ ማታ 3:00 የኢንግሊሽ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ እናበቃለን ። ✅ የመመዝገቢያ ፎርም ጠይቃቹ የተላከላቹ በሙሉ እስከ ማታ 3:00 ድረስ ምዝገባውን አሟልታቹ ጨርሱ
✅ ዛሬ ማታ 3:00 የኢንግሊሽ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ እናበቃለን ። ✅ የመመዝገቢያ ፎርም ጠይቃቹ የተላከላቹ በሙሉ እስከ ማታ 3:00 ድረስ ምዝገባውን አሟልታቹ ጨርሱ

📮ፈጥነው ይመዝገቡ !! የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቅቅ 3 ቀን ቀርቶታል ጊዜው ሳይቀድምዎ ይቅደሙት 📍ምዝገባ ከጨረስን ቡሃላ በማነኛውም ምክኒያት የዘገየ ሰው እንደ ማንቀበል በአክብሮት እናሳውቃለን 📋 በ 09-13-35-36-13 ወይም @lisan_35 አሁኑኑ ይመዝገቡ

✨ እንግሊዝኛችሁን ምርጥ ከሚያደርጉት አባባሎች ✅ To be honest... ➔ በግልፅ ለመናገር... ✅ As far as I know... ➔ እኔ እስከማውቀው ድረስ... ✅ Long story short... ➔ በአጭሩ ለመግለፅ... ✅ At the end of the day... ➔ ለማንኛውም ... ✅ Out of nowhere... ➔ በድንገት.. . ✨lisan Language center

📣 በታላቅ ቅናሽ 📣 የመጀመሪያ ዙር የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የኢንጊሊዘኛ ቃላት መረዳት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ
📣 በታላቅ ቅናሽ  📣
የመጀመሪያ ዙር የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የኢንጊሊዘኛ ቃላት መረዳት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አልያም በ 09-13-35-36-13 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center

🎉 እንኳን ደስ አላቹ Lisan የቋንቋ መማሪያ መዕከል 🎉 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው ከዜሮ ጀምረው በቀላሉ እና በደረጃ ወደ ፊት የሚያሳድግ የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ የኦንላይን ትምህርት አዘጋጅተናል! ኮርሱን ሲወስዱ፦ የ ኢንጊሊዘኛን ቋንቋ መናገር እና ማዳመጥ ይለምዳሉ ስለጠናውን በ 60 ቀን የሚሰጥ ሲሆን  የትም መሄድ ሳይጠበቅቦት እጆት ላይ ባለው ስልክ በቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ 📌 ቦታችን ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታ ይያዙ በ 09-13-35-36-13 በመደወል ወይም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ይመዝገቡ @lisan_35 Lisan የቋንቋ መማሪያ መዕከል.

أسماء الإشارة (የማመልከቻ ስሞች)✅
አረብኛ ውስጥ أسماء الإشارة አንድን ሰው ወይም ነገር "ይህ፣ ያ፣ እነዚህ፣ እነዚያ" ብለን ለማመልከት የምንጠቀምባቸው ቃላት ናቸው። هذا → ለወንድ ነጠላ هذه → ለሴት ነጠላ ذلك → ሩቅ ያለ ወንድ تلك → ሩቅ ያለች ሴት هؤلاء → ቅርብ ለሆኑ ብዙ ሰዎች ( ለወንድም ለሴትም ) أولئك → ሩቅ ለሆኑ ብዙ ሰዎች ( ለወንድም ለሴትም )
ምሳሌዎች፦
هذا قَلمٌ. 🖌 ይህ ብዕር ነው ። هذه حَقِيبَةٌ.🎒 ይህች ቦርሳ ናት ። ذلك بَيْتٌ. 🏠 ያ ቤት ነው። تلك مَدْرَسَةٌ. 🏢 ያች ትምህርት ቤት ናት። هؤلاء مفاتِيحٌ 🔑🔑🔑 እነዚህ ተማሪዎች ናቸው። أُولئِكَ كُتُبٌ 📚 እነዚያ አስተማሪ ናቸው። ለቀጣዩ ትምህርት ዝግጁ ናችሁ⁉️ 👍 በማረግ አሳወቁን 🔗 https://t.me/lisan_language_center 🔗 https://t.me/lisan_language_center

✅ አድማጭ አረብኛ ተውላጠ ስም (المخاطب) - ወንድ
ነጠላ፡ أَنْتَ (አንተ) - አንተ ምሳሌ፡ أَنْتَ تَكْتُبُ (አንተ ተክቱቡ) - አንተ ትጽፋለህ ሁለት፡ أَنْتُمَا (አንቱማ) - እናንተ ሁለታችሁ ምሳሌ፡ أَنْتُمَا تَكْتُبَانِ (አንቱማ ተክቱባኒ) - እናንተ ሁለታችሁ ትጽፋላችሁ ብዙ፡ أَنْتُمْ (አንቱም) - እናንተ (ወንዶች) ምሳሌ፡ أَنْتُمْ تَكْتُبُونَ (አንቱም ተክቱቡነ) - እናንተ ትጽፋላችሁ
✅ አድማጭ (المخاطب) - ሴት
ነጠላ፡ أَنْتِ (አንቲ) - አንቺ ምሳሌ፡ أَنْتِ تَكْتُبِينَ (አንቲ ተክቱቢነ) - አንቺ ትጽፊያለሽ] ሁለት፡ أَنْتُمَا (አንቱማ) - እናንተ ሁለታችሁ ምሳሌ፡ أَنْتُمَا تَكْتُبَانِ (አንቱማ ተክቱባኒ) - እናንተ ሁለታችሁ ትጽፋላችሁ ብዙ፡ أَنْتُنَّ (አንቱንነ) - እናንተ (ሴቶች) ምሳሌ፡ أَنْتُنَّ تَكْتُبْنَ (አንቱንነ ተክቱብነ) - እናንተ ትጽፋላችሁ ለቀጣዩ ትምህርት ዝግጁ ናችሁ⁉️ 👍 በማረግ አሳወቁን 🔗 https://t.me/lisan_language_center 🔗 https://t.me/lisan_language_center

ጀዛኩሙላህ ኸይር ለተሳተፋችሁ! ✨🌸
መልሶቹ:
1️⃣ A 2️⃣ C 3️⃣ C 📚 ለበለጠ የአረብኛ ትምህርቶች ጆይን እና ሼር ማድረግ እንዳይረሳ! 📢✨ 🔗 https://t.me/lisan_language_center 🔗 https://t.me/lisan_language_center

እኔ አምስት ቋንቋዎችን መነገር እችላለሁ ። ከተሠመረበት ቃል ጋር የሚሰማማው የአረብኛ ትርጉም የቱ ነው ? A, نحن B, هي C, أنا D, هم ሞክሩ እና እነግራችሗላው