uk
Feedback
በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

Відкрити в Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 650
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
Greetings, esteemed Laabaa ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Greetings, esteemed ام عبدالوهاب ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

👉   የቢሾፍቱ ኢሬቻ ተግባራት በኢስላም ሚዛን !      ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk      የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ?  የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት  ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇      https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk     በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ። አላህ በተከበረው ቃሉ ከአላህ ውጪ ያሉ አካላትን ስለሚያመልኩ አካላት ሲነግረን እንዲህ ይለናል : – { يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ } الحج ( 73 ) " እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡፡ ለእርሱም አድምጡት ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም) ፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ "፡፡ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራቸው እሱን ብቻ ከሚያመልኩ ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka

አሏሁ አክበር                    አሏሁ አክበር                                       አሏሁ አክበር

Greetings, esteemed ያሙቀልበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Greetings, esteemed 𝐋𝐞𝐲𝐥𝐚🦋 ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot

በኡስታዝ ኑራድስ ስም 100 በኡስታዝ መሀመድ ሳልማን 100 በአቡ ቀመርያ 100 በኑርየ አበሳዉ 100 በጀግናይቱ እህታቺን ኦኖሮ100

አሰላሞሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ     የሩፍቲን መስጂድ ለመገባት የኔየቱ እህቶች. 1  امــــــــــــة الله100 ሪያል ✅ 2. ጀሚላ መኮነን. 100 ሪያል ✅ 3 ዓዚዛ ሞላ. 100 ሪያል ✅ 4 ሀድራ. በለጠ  100 ረያል ✅ 5 ጀነቲ ባየ 100 ረያል ✅ 6 መክያ. አሊ  100 ረያል 7 አሊ በካረስ  100 ረያል✅ 8 ሀድራ. ሙሀመድ  100 ረያል ✅ 9 ዘሀራ ባየ 100 ረያል✅ 10 ስዓዳ ይማም 100 ረያል 11 ስሚራ አያሊው  100ሪያል 12 ጀነቲ ሲሳይ 100ረያል✅ 13  ዘምዘም መኮነን በኢቶ. 5 ሺ 14አልማዝ ተፍራ 100ሪያል✅ 15 መሀመድ አስፋው 100 ሪያል 16 አድ ኽይር ፍላጌ 50 ረያል 17 የሺ ደሳ 400 ረያል 18. ዘይባ ሀያቱ. 100 ረያል✅ 19 ጀሚላ  ሞላ  200ረያል ✅ 20 ኢክራም ጎበዜ 200 ሪያል 21 እሙ ዘሀራ 100 ረያል✅ 22 ሀድራ ታደሰ 100ረያል 23 ዚነት መገሻ  100ያል✅ 24  ዘይነብ 50 ረያል 25  ዓብዱ ረህማን  1000 ሺ ብር 26 አህመድ  100ረያል 27ጦይባ ኑርዩ 100 ረያል✅ 28 አድት እህታችን 100 ሪያል 29. አህመድ ቁረ 1000 ብር ✅ 30 ابو اسحاق 1000 ሺ ብር ✅ 31 ዘሀራ ሰዒድ 1000 ብር✅ 32 ولسوف يعطيك ربك فترضا 5000 ብር 33 ጀሚላ ሰዒድ 2000 ሺ ✅ 34. العلم قبلاالقول وال عمل 400 ብር 35 እሙ ዓብደላ 2000 ብር 36🍀بنت بابا~الحياء من الاءيمان 2000 ሺ 37ዓብዱ ኑረድስ 100 ረያል ✅ 38. አሙ ሙባረክ 10ሺ ብር 39 One.day.enshallah 2000ብር 40 منهج اسلف هو طريق الجنة 1000 ብር 41  ኑርየ አበሳው 50 ድርሀም ✅ 42امــــــــــــة الله 500 ረያል   በሸይኾችም 300 ብር ✅ 43 አድት እህታችን ኽይር ፍላጌ 1000ብር 44 አድት እህታችን ኽይር ፍላጌ 100ረያል 45 الحمدالله  ሺ5000 46 ابو عبدالله 5000 ሺ 47  ያሲን ይማም 100 ረያል ✅ 48 እሙ ረውዷ 1000ብር 49 ሀያቱ ሰዒድ 2000 ብር✅ 50طيبة تعرف الى الله في الرخاء يعرفك في الشده 5000ሺ ✅ 51 እሙ ዓብዱረህማን 500 ብር 52  ኽድር ሞላ 1500 ብር ✅ 53ولسوف يعطيك ربك فترضا 100ረያል 54 ዘሀራ ሰዒድ 1000 ብር. ✅ 55 🌹🌹🌹 11,55   500 ብር 56 እም ሙባረክ   1000 ሺ ብር 57 አቡ ኑረድን  1000 ሺ 58 ኽድር መኮነን 100 ረያል 59አብደላ የአሏህ ባርያ 100ዶላር 60 ሙሀመድ ሰይድ 50 ረያል ✅ 61 ዘምዘም ሰዒድ 200 ሪያል 62 ጦይባ ጌታሁን 100ረያል✅ 63 ሰብል እሙ ዩሱፍ 100 ሪያል ✅ 64 ሀናን አሊ 100 ረያል 65 ሉባባ ሞላ 100ረያል 66 ባየ ጌታሁን100 ረያል✅ 67 ዚነት አበራ 100 ረያል ✅ 68 ሻበል ሙላት 100 ሪያል✅ 69 አድሱ ወንዳያ 3000ሺ 70 ዓብደላ ሲሳይ 1000✅ 71ዓብደላህ ጀማል 500 ✅ 72 መለሰ አያሊው 10000 ሺ 73 ፍታ ሁሴን 2000ሺ✅ 74 አድሴ ያሲን 1000✅ 75 ዘምዘም አባተ 100 ረያል✅ 76 አብዱ ሞላ 500 ✅ 77 እድሪስ ያሲን 1000 ✅ 78  ያሲን ኡደም 1000✅ 79ሲዒድ ዳርጌ 5000✅ 80 ሶሊህ ሙሀመድ 1000✅ 81 ሙሀመድ አድስ 500 ✅ 82 ሻባል መኮነን 500✅ 83 ከውሰር ሰይድ 100 ረያል✅ 84 ሀድያ ግርማ   100ድርሀም 85 ሙሀመድ ፍንታ 1500✅ 86 አሏሁ አክበር እሚል 4000ሺ 87 ነጋ ሞላ 1000 ብር✅ 88 መጎስ አበበ 1000ብር✅ 89አሊ ተሾመ 500ብር✅ 90 ኢብራሂም ሞላ 1000✅ 91እጎቻ አሳይቶ 100 ሪያል✅ 92 ዘምዘም ጎበዜ 100 ሪያል✅ 93 አያል አማረ 100 ሪያል✅ 94 እሙ ሙክታር 200 ሪያል✅ 95 አስፋዉ መንግስቱ 5000 ብር 96 መኮነን አስፋዉ 5000 ብር 97 ፈታነሺ በላይ 300 ሪያል 98 ሻበል ታየ 10000 ብር✅ 99 ኑሩ መኮነን 1000 ብር✅ 100 ኡመር ደምሴ 100 ሪያል አሏሁ አክበር  ማነው ጀግና እሚሞላ ያላ እንሙላት ባዶቦታዎን الصدقة تطقئ الخطيءة  والذنوب كما يطفئ  الماء النار  وتطفئ غضب الرب ሶደቀህ ወንጀልን ታጠፋለች  ልክ ውሃ እሳትን እንደምታጠፋው ሁሉ እንድሁም የጌታንም ቁጣ ታጠፋለች ረሱል አለይሂሰላቱ ወሰላም