uk
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Відкрити в Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
944
Підписники
+1624 години
+2697 днів
+54230 днів
Архів дописів
ኧረ ያጀመአ መቸ ነው ሙራጂአ የምናረገው

አሰላሙ አለይኩም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته      👌  ውድ የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች በአገር ውስጥም ሆነ ውጭ ሀገር ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ:- 🔺ዛሬ  ዕለተ ጁምዓ ከቀኑ  10:00 ጅምሮ የደዕዋ ፕሮግራም   በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀኒዓና ሌሎች ወንድሞች ስላለ 🔺በሰዓቱ  በአካል መገኘት የምትችሉ በአካል በውዷ መድረሳችን   በአካል 🔺ሙሀዷራውን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 🔺https://t.me/werebaboBistima_SelefyochChannel       

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥ጁምዓ ከአላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ የተከበረች፣ የዕለታት አለቃ እና የኡማው ልዩ በዓል ናት። 💥 በዚህ የተባረከ ቀን በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰላወትን ማብዛት ከጌታችን ዘንድ እጥፍ ድርብ ምንዳና የውዴታ ማግኛ ነው። 💥ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣ ገላን በመታጠብ እና ጥሩ መዓዛ በመቀባት ወደ መስጂድ ወይም የመልካም ስራ ስፍራ መቅደም የዕለቱ ውብ መገለጫዎች ናቸው። 💥አላህ ሶላታችንና ዱአችንን ይቀበለን🤲 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA

🔊 ሽርክያት የሌለበት መውሊድ ይቻላልን? ለሚለው ጥያቄ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጥ እጅግ በጣም ጠቃሚና በሁሉም ሙስሊም መደመጥ ያለበት መውሊድን በተመለከተ የታላቁ ኢማም ኢብኑ #ዑሰይሚን ገለፃ እንደ ማጣቀሻ በመጠቀም የተብራራበት የማያዳግም ምላሽ من دل على خير فله مثل أجر فاعله ያልነቁ ሰወች ይነቁ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

sticker.webp0.25 KB

ያላ ያሸባብ ጉዞ ወደ ውዷ ጦሳ

sticker.webp0.26 KB

ሸበካው አሶጣኝ አቡ ቶውፊቅ

👌ጉዞ ወደ ጦሳ ማዶዋ imo 👌We're talking about 🎙"ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ ⏰8:00🎙ለየት ያለ የደዕና የፈትዋ ፕሮግራም አለን በተላላቅ 🎤ኡስታዞቻችን 🎙የሚደረግ ይሆናል ...🌿. Click the link to join us! 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://s.imoim.net/WqXn9s?from=copy_link

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم ياإخواني لاعلم بلا مراجعة   إذًا تعالووووووو إلى المراجعة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል ኑ እስኪ ሙራጂአ  እናድርግ ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች