➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Открыть в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
944
Подписчики
+1624 часа
+2697 дней
+54230 дней
Архив постов
ኡስታዛችን አቡ ሀሂዓ ገብቷል
አፍወን ገባገባ በሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👌 ውድ የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች በአገር ውስጥም ሆነ ውጭ ሀገር ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ:-
🔺ዛሬ ዕለተ ጁምዓ ከቀኑ 10:00 ጅምሮ የደዕዋ ፕሮግራም በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀኒዓና ሌሎች ወንድሞች ስላለ
🔺በሰዓቱ በአካል መገኘት የምትችሉ በአካል በውዷ መድረሳችን በአካል
🔺ሙሀዷራውን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
🔺https://t.me/werebaboBistima_SelefyochChannel
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
💥ጁምዓ ከአላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ የተከበረች፣ የዕለታት አለቃ እና የኡማው ልዩ በዓል ናት።
💥 በዚህ የተባረከ ቀን በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰላወትን ማብዛት ከጌታችን ዘንድ እጥፍ ድርብ ምንዳና የውዴታ ማግኛ ነው።
💥ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣ ገላን በመታጠብ እና ጥሩ መዓዛ በመቀባት ወደ መስጂድ ወይም የመልካም ስራ ስፍራ መቅደም የዕለቱ ውብ መገለጫዎች ናቸው።
💥አላህ ሶላታችንና ዱአችንን ይቀበለን🤲
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ሽርክያት የሌለበት መውሊድ ይቻላልን?
ለሚለው ጥያቄ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጥ እጅግ በጣም ጠቃሚና በሁሉም ሙስሊም መደመጥ ያለበት መውሊድን በተመለከተ የታላቁ ኢማም ኢብኑ #ዑሰይሚን ገለፃ እንደ ማጣቀሻ በመጠቀም የተብራራበት የማያዳግም ምላሽ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
ያልነቁ ሰወች ይነቁ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ጉዞ ወደ ጦሳ ማዶዋ imo
👌We're talking about 🎙"ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ ⏰8:00🎙ለየት ያለ የደዕና የፈትዋ ፕሮግራም አለን በተላላቅ 🎤ኡስታዞቻችን 🎙የሚደረግ ይሆናል ...🌿. Click the link to join us!
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
https://s.imoim.net/WqXn9s?from=copy_link
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم
ياإخواني لاعلم بلا مراجعة
إذًا تعالووووووو إلى المراجعة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
