➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Відкрити в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
925
Підписники
+1124 години
+2517 днів
+52630 днів
Архів дописів
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 2️⃣8️⃣:07 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 3️⃣6️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
Repost from N/a
معنى الطاغوت.pdf🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
/==========================
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
==========================
🔻ውድና የተከበራችሁ የዲን እህት ወንድሞች,
🔻አላህ በኛ ላይ ከጫናቸው ትልልቅ ግዴታዎች መጀመሪያው በጣغት መካድና በአላህ ማመን ነው።
🔻 ይህንን እና ሌሎች ጠቃሚ ነጥቦችን በቀላል አባባል የምንማርበት አዲስ ደርስ ልንጀምር ነው።
የኪታቡ ስም: መዕና ጣغት (معنى الطاغوت)
አዘጋጅ: ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን አብደልወሃብ (ረሂመሁላህ)
የሚጀምርበት ቀን: ዕለተ ሰኞ
ሰዓት:
በሳውዲ: 9:00
በኢማራት: 10:00
በኢትዮጵያ: 3:00
💥اعْلَم - رَحِمَكَ اللهُ تَعَالَى : أَنَّ أَوَّلَ مَا فَرَضَ اللَّهُ عَلَى ابْنِ آدَمَ الكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيْمَانُ بِالله
🔻እውቀት መቅሰም በኛ ላይ ግዴታ ነውና ሁላችንም በመገኘት የዲን እውቀታችንን እናዳብር። ለሌሎችም በማካፈል የኸይር ስራ ተጋሪ እንሁን።
ባረከሏሁ ፊኩም!
===========}=============
✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓
የቂርአት ግሩፓችንን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሆን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 የሐበሻው ኩራት የደራው አንበሳ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ከሱፍዮቹ መሐል ከሐሪማቸው ወጥቶ ተውሒድን ያስተማረ ኢስቲዋእን በሰለፎች አረዳድ የተነተነ አሽዓርያዎችን ያጋለጠ የኢትዮጵያው ኩራት የደራው አንበሳ ባለ መውሊዶቹን ቀጥቅጧቸዋል ።
الشيخ العلامة محمد ولي رحمه الله تعالى ....
-----
👌የሐበሻ ወልዮች ብሎ የተለቀቀው ሪከርዳችው ገና መንሐጃቸው ሳይጠራ ነበር አስተካክለው ስለ ዓቂዳ ብዙ ተናግረዋል አስተምረዋል ...።
👌ባለፉት አመታት አብራር የሚባለው ሐጁሪይ ጃሒል የጡሐ ጠበቃ ረድ አድርጎባቸው ሰምተን ነበር ። ደግሞ አብራር ጠንካራ መስሎን ሸይኹን ድምፃቸውን ከማስተላለፍ ሁሉም ተቆጥቦ ነበር ... የሐጁሪን የሙርጅአ መንጋ ስናውቃቸውና በዓቂዳ ዘጭ ያሉና የዘቀጡ መንጋዎች መሆናቸውን ስናውቅ ረዳቸውን ሁሉ ጣልነው አዎ ጣልነው ...!
----
👌አንዱ ሐጁሪይ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደምም ቢሆን መንሐጅ አያውቁም አለን ። ሸይኽ ሙሐመድ ዓብዱል ወሐብም ዶዒፍ ሐድስ ነው የሚያወሩት እነፈውዛንም ፊቅህ አይችሉም የመኒዎች ግን ይለያሉ አለን ... ሐጁሪዮች ቀፋፊ መንጋዎችና ... ለኡማ የማይጠቅሙ ...ናቸው ።
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053
======»»»»»»««««««=====
🌿"ጥርት ያለውን ዲን እንያዝ" 🌿
======«««««»»»»»»»======
መውሊድ ከረሱል ዘመን ፈጽሞ አልተገኘም
መውሊድ የሚሉት ነገር ፈጠራ ነው ስራው፣
ከረሱል ዘመን የለም ከቶም አልተገኘም።
================✓✓✓✓✓✓
ሶሓቦች አላሰቡት ታቢዩም እንዲሁ፣
በእርሳቸው ሰፈርማ ጨርሶ አልታየም።
===============✓✓✓✓✓✓
ቁርአን ተናግሯል ዲናችን ሙሉ ነው፣
አላህ (ሱ.ወ) በግልጽ ያወረደው ቃሉ ይህ ነው።
=======»»»»»»»»««««««======
الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا
(ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ፈጸምኩ፤ ለእናንተም እስልምናን ከሃይማኖት በኩል ወድጄአለሁ።)
=======»»»»»»»»»««««««======
መልዕክተኛውም አላዘዙት ሐዲሳቸው ግልጽ ነው፣
ያልታዘዘ ነገር ሁሉ ማክበር ጥመት ነው
ቢድአ ሁሉ ጥሜት እሳት ነው መድረሻው፣
======»»»»»»»»««««««««=====
ከጭቃና ከውኃ ርቀን ንጹህ ፈለግ እንያዝ፣
ጥርት ያለውን ዲን ይዘን በሱና ፈጥነን እንጓዝ።
======»»»»»»»««««««======
ሱናን አጥብቆ መያዝ የሰለፎች መንገዱ፣
ከቢድአ ርቀን እንኑር በሱና በኢልሙ፣
የድል ማማ ላይ ወጥተን እንኑር በሰላሙ።
===========✓✓✓✓✓✓=======
https://t.me/dewaselefiyaGOHA