fa
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

رفتن به کانال در Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
925
مشترکین
+1124 ساعت
+2517 روز
+52630 روز
آرشیو پست ها
+1
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 2️⃣8️⃣:07 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር  3️⃣6️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል ኑ እስኪ ሙራጂአ  እናድርግ ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች

Repost from N/a
معنى الطاغوت.pdf🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 /========================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ========================== 🔻ውድና የተከበራችሁ የዲን እህት ወንድሞች, 🔻አላህ በኛ ላይ ከጫናቸው ትልልቅ ግዴታዎች መጀመሪያው በጣغት መካድና በአላህ ማመን ነው። 🔻 ይህንን እና ሌሎች ጠቃሚ ነጥቦችን በቀላል አባባል የምንማርበት አዲስ ደርስ ልንጀምር ነው። የኪታቡ ስም: መዕና ጣغት (معنى الطاغوت) አዘጋጅ: ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን አብደልወሃብ (ረሂመሁላህ) የሚጀምርበት ቀን: ዕለተ ሰኞ ሰዓት: በሳውዲ: 9:00 በኢማራት: 10:00 በኢትዮጵያ: 3:00 💥اعْلَم - رَحِمَكَ اللهُ تَعَالَى : أَنَّ أَوَّلَ مَا فَرَضَ اللَّهُ عَلَى ابْنِ آدَمَ الكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيْمَانُ بِالله 🔻እውቀት መቅሰም በኛ ላይ ግዴታ ነውና ሁላችንም በመገኘት የዲን እውቀታችንን እናዳብር። ለሌሎችም በማካፈል የኸይር ስራ ተጋሪ እንሁን። ባረከሏሁ ፊኩም! ===========}============= ✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓✓ የቂርአት ግሩፓችንን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሆን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP

👌 የሐበሻው ኩራት የደራው አንበሳ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ከሱፍዮቹ መሐል ከሐሪማቸው ወጥቶ ተውሒድን ያስተማረ ኢስቲዋእን በሰለፎች አረዳድ የተነተነ አሽዓርያዎችን ያጋለጠ የኢትዮጵያው ኩራት የደራው አንበሳ ባለ መውሊዶቹን ቀጥቅጧቸዋል ። الشيخ العلامة محمد ولي رحمه الله تعالى .... ----- 👌የሐበሻ ወልዮች ብሎ የተለቀቀው ሪከርዳችው ገና መንሐጃቸው ሳይጠራ ነበር አስተካክለው ስለ ዓቂዳ ብዙ ተናግረዋል አስተምረዋል ...። 👌ባለፉት አመታት አብራር የሚባለው ሐጁሪይ ጃሒል የጡሐ ጠበቃ ረድ አድርጎባቸው ሰምተን ነበር ። ደግሞ አብራር ጠንካራ መስሎን ሸይኹን ድምፃቸውን ከማስተላለፍ ሁሉም ተቆጥቦ ነበር ... የሐጁሪን የሙርጅአ መንጋ ስናውቃቸውና በዓቂዳ ዘጭ ያሉና የዘቀጡ መንጋዎች መሆናቸውን ስናውቅ ረዳቸውን ሁሉ ጣልነው አዎ ጣልነው ...! ---- 👌አንዱ ሐጁሪይ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደምም ቢሆን መንሐጅ አያውቁም አለን ። ሸይኽ ሙሐመድ ዓብዱል ወሐብም ዶዒፍ ሐድስ ነው የሚያወሩት እነፈውዛንም ፊቅህ አይችሉም የመኒዎች ግን ይለያሉ አለን ... ሐጁሪዮች ቀፋፊ መንጋዎችና ... ለኡማ የማይጠቅሙ ...ናቸው ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053

======»»»»»»««««««===== 🌿"ጥርት ያለውን ዲን እንያዝ" 🌿 ======«««««»»»»»»»====== መውሊድ ከረሱል ዘመን ፈጽሞ አልተገኘም መውሊድ የሚሉት ነገር ፈጠራ ነው ስራው፣ ከ
======»»»»»»««««««===== 🌿"ጥርት ያለውን ዲን እንያዝ" 🌿 ======«««««»»»»»»»====== መውሊድ ከረሱል ዘመን ፈጽሞ አልተገኘም መውሊድ የሚሉት ነገር ፈጠራ ነው ስራው፣ ከረሱል ዘመን የለም ከቶም አልተገኘም። ================✓✓✓✓✓✓ ሶሓቦች አላሰቡት ታቢዩም እንዲሁ፣ በእርሳቸው ሰፈርማ ጨርሶ አልታየም። ===============✓✓✓✓✓✓ ቁርአን ተናግሯል ዲናችን ሙሉ ነው፣ አላህ (ሱ.ወ) በግልጽ ያወረደው ቃሉ ይህ ነው። =======»»»»»»»»««««««====== الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا (ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ፈጸምኩ፤ ለእናንተም እስልምናን ከሃይማኖት በኩል ወድጄአለሁ።) =======»»»»»»»»»««««««====== መልዕክተኛውም አላዘዙት ሐዲሳቸው ግልጽ ነው፣ ያልታዘዘ ነገር ሁሉ ማክበር ጥመት ነው ቢድአ ሁሉ ጥሜት እሳት ነው መድረሻው፣ ======»»»»»»»»««««««««===== ከጭቃና ከውኃ ርቀን ንጹህ ፈለግ እንያዝ፣ ጥርት ያለውን ዲን ይዘን በሱና ፈጥነን እንጓዝ። ======»»»»»»»««««««====== ሱናን አጥብቆ መያዝ የሰለፎች መንገዱ፣ ከቢድአ ርቀን እንኑር በሱና በኢልሙ፣ የድል ማማ ላይ ወጥተን እንኑር በሰላሙ። ===========✓✓✓✓✓✓======= https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA

የአላህንም ተአምር ተመልከቱ ባረከላህ ፊኩም ሱበሀን አላህ

👌 የሐበሻው ኩራት የደራው አንበሳ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ከሱፍዮቹ መሐል ከሐሪማቸው ወጥቶ ተውሒድን ያስተማረ ኢስቲዋእን በሰለፎች አረዳድ የተነተነ አሽዓርያዎችን ያጋለጠ የኢትዮጵያው ኩራት የደራው አንበሳ ባለ መውሊዶቹን ቀጥቅጧቸዋል ። الشيخ العلامة محمد ولي رحمه الله تعالى .... ----- 👌የሐበሻ ወልዮች ብሎ የተለቀቀው ሪከርዳችው ገና መንሐጃቸው ሳይጠራ ነበር አስተካክለው ስለ ዓቂዳ ብዙ ተናግረዋል አስተምረዋል ...። 👌ባለፉት አመታት አብራር የሚባለው ሐጁሪይ ጃሒል የጡሐ ጠበቃ ረድ አድርጎባቸው ሰምተን ነበር ። ደግሞ አብራር ጠንካራ መስሎን ሸይኹን ድምፃቸውን ከማስተላለፍ ሁሉም ተቆጥቦ ነበር ... የሐጁሪን የሙርጅአ መንጋ ስናውቃቸውና በዓቂዳ ዘጭ ያሉና የዘቀጡ መንጋዎች መሆናቸውን ስናውቅ ረዳቸውን ሁሉ ጣልነው አዎ ጣልነው ...! ---- 👌አንዱ ሐጁሪይ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደምም ቢሆን መንሐጅ አያውቁም አለን ። ሸይኽ ሙሐመድ ዓብዱል ወሐብም ዶዒፍ ሐድስ ነው የሚያወሩት እነፈውዛንም ፊቅህ አይችሉም የመኒዎች ግን ይለያሉ አለን ... ሐጁሪዮች ቀፋፊ መንጋዎችና ... ለኡማ የማይጠቅሙ ...ናቸው ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053

የአላህንም ታአምር ውሀው ላይ ተመልከቱ ባረከላህ ፊኩም

እያወጣኝ እምቢ አለ

ክፈቱት የኔ ሸበካ ነው