➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Відкрити в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
1 021
Підписники
+1424 години
+627 днів
+61930 днів
Архів дописів
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ሽርክያት የሌለበት መውሊድ ይቻላልን?
ለሚለው ጥያቄ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጥ እጅግ በጣም ጠቃሚና በሁሉም ሙስሊም መደመጥ ያለበት መውሊድን በተመለከተ የታላቁ ኢማም ኢብኑ #ዑሰይሚን ገለፃ እንደ ማጣቀሻ በመጠቀም የተብራራበት የማያዳግም ምላሽ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
ያልነቁ ሰወች ይነቁ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ጉዞ ወደ ጦሳ ማዶዋ imo
👌We're talking about 🎙"ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ ⏰8:00🎙ለየት ያለ የደዕና የፈትዋ ፕሮግራም አለን በተላላቅ 🎤ኡስታዞቻችን 🎙የሚደረግ ይሆናል ...🌿. Click the link to join us!
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
https://s.imoim.net/WqXn9s?from=copy_link
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم
ياإخواني لاعلم بلا مراجعة
إذًا تعالووووووو إلى المراجعة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 5️⃣0️⃣:32 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 3️⃣5️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
