ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

前往频道在 Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

显示更多
未指定国家未指定类别
972
订阅者
+1624 小时
+1347 天
+57530 天
帖子存档
ሙራጂአ አናአግምደ አዩሀል ኢኽዋ

وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته

ያሸባብ ሙራጂአ አስደርጉን ያላ ፍጠኑ

👌ጊዜ ስጥና ሞጥል/አንብብ ~~~~``~~~~````~~~~ 🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከደስር ላይ የተወሰደች እጅግ በጣኝ ጠቃሚና አንገበጋቢ የሆነች #ሁላችንንም የምትመለከት ወሳኝ ነሲሀ 👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse

↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋ 💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍ 💎 لبس الجميل ➎ 💎 قراءة سورة الكهف ➏ 💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐ 💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي የጁሙአ ቀን ሱናወች ➊ ገላን መታጠብ (ሻወር መውሰድ) ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም (ጥርስን መፋቅ) ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ ለጁመዓ ሶላት ቀደም ብሎ መጣድ ➐ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ በጁመዕ ቀን በኔ ላይ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል ይደርሰኛል اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 4️⃣0️⃣:31ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር 1️⃣7️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ጣአሉ ሰአት ደርሷል ያሸባብ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

👂የማንም መቀለጃ እና መጫወቻ እንዳትሆን ቅራ ~✴✴~✴✴~~✴✴~ 🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ ቆየት ያለች እጅግ በጣም ጠቃሚና አንገብጋቢ የሆነች በሁሉም ልትደመጥ የሚገባት እጥር ምጥን ያለች የጅህልናን አስቀያሚነት የሚያብራራ ክስተት የተወሳባት ወሳኝ ነሲሀ 👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 3️⃣0️⃣:38ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር 1️⃣6️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያሸባቦ ኑስኪ ሙራጂአ

ምን አወጣችሁ ደረሳው ሁላ ጉድ

ከኔ ብቻ ነው ሸበካው

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 4️⃣8️⃣:36ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር 1️⃣5️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO