uk
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Відкрити в Telegram

Undergraduate Admission Test💫

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
738
Підписники
-324 години
+247 днів
+3930 днів
Архів дописів
የተምደባችሁበትን ቦታ እና exam center በቀላሉ በ @AAUhelper_bot ለይ ስማችሁን በመጻፍ ብቻ መፈለግ ትችላላችሁ ።

NOTICE FOR UAT APPLICANTS The Undergraduate Admission Test (UAT) will be administered on September 7–8, 2026 in three sessions: 🕣 Session I: 8:30 AM – 11:00 AM 🕦 Session II: 11:30 AM – 2:00 PM 🕝 Session III: 2:30 PM – 5:00 PM 📌 Applicants should check the schedule corresponding to their assigned examination venue and confirm their exam date and time. ⚠️ Applicants who selected St. Paul’s MMC, Ethiopian Public Service University, or Kotebe University of Education and were relocated to AASTU should take note of the relocation. 👁 Visually impaired candidates who selected AAU as their exam site will take the UAT at Disability Center, Lab 1 (Main Campus) on September 8, 2026, Session III. 🎯 Best of luck to all UAT applicants! #AAU #UAT #UndergraduateAdmissionTest #Ethiopia

2_UAT_Test_Taker_Schedule_–_Outside_AAU_Test_Sites_–_September_7.xlsx2.30 KB

1_UAT_Test_Taker_Schedule_–_AAU_Test_Site_–_September_7–8,_2026.xlsx5.75 KB

ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ይሩናል🙌

እንዴት አደራችሁ🥰🥰 ለፈተናችሁ 1ቀን ብቻ ቀረ🔥🔥🔥

4 students left🔥

5 students left🔥

ቀድመው ለሚመጡ ለ7ት ተማሪዎች ብቻ 200ብር 100birr ብቻ✅ አስቡ ብዙ ተማሪዎች AAU መመዝገብ ፈልገው በአንድም በሌላም ምክንያት መመዝገብ አልቻሉም፤ እናንተ ግን እድል አላችሁ🔥 ከ20ሺህዎች ጋር ተወዳድራችሁ ከ5ሺህዎች ውስጥ ራሳችሁን ለማገኘት 100ብር ብቻ @1000392912518 በመክፈል @uat_ttsbot ደረሰኙን ላኩልን🙏 NB: ለ7 ተማሪዎች ብቻ ነው🥰

እንግዲህ ሁለት ቀን ብቻ ቀረ🔥 ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (AAU UAT) ማለፍ ይፈልጋሉ?📚 ለ UAT ፈተና ብቁ የሚያደርጉዎትን፡ ✅Standard UAT Model Exams ✅ የVerbal፣ Quantitative እና Logic ጥያቄዎች ማብራሪያ ✅ በ PDF እና Online የተዘጋጁ 3 models ና የመጨረሻ ሞዴል እሁድ በOnline ሰዓት ተይዞላችሁ ትፈተናላችሁ። 👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉን ለመመዝገብ @uat_ttsbot

Insane! Government Sponsored Cutoff point Natural Male:- 83 Female: 78 Social male:- 63 Female: 57 @uatexamprep

መመዝገብ እየፈለጋችሁ ምዝገባው ያመለጣችሁ ልጆች ምንም ማድረግ አይቻልም🤷‍♂ የሚትፈልጉትን department በሌላ ዩንቨርስቲ መማር ነው፤ ሌላ የተጋነነ ነገር የለውም። 20K በላይ ተማሪ በሚወዳደርበት ብትመዘገቡም የማለፍ እድል ላይኖር ስለሚችል አያሳስባችሁ🙌 ለተመዘገባችሁ ደግሞ ታች የሚለቀውን announcement ተጠቃሚዎች እንድትሆኑ እናበረታታችሁሃለን 🙌🤝

አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ብገባ የማይፀፀት ተማሪ ምን አይነት ተማሪ እንደሆነ ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እነግራችኋለሁ። For sure እሱን ስታውቁ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ለመግባት ብዙዎቻችሁ ለUAT ትመዘገባላችሁ🙌 Like❤️ አድርጉ እስቲ👍 @felixacademy12