𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
前往频道在 Telegram
Undergraduate Admission Test💫
显示更多未指定国家未指定类别
738
订阅者
-324 小时
+247 天
+3930 天
帖子存档
NOTICE FOR UAT APPLICANTS
The Undergraduate Admission Test (UAT) will be administered on September 7–8, 2026 in three sessions:
🕣 Session I: 8:30 AM – 11:00 AM
🕦 Session II: 11:30 AM – 2:00 PM
🕝 Session III: 2:30 PM – 5:00 PM
📌 Applicants should check the schedule corresponding to their assigned examination venue and confirm their exam date and time.
⚠️ Applicants who selected St. Paul’s MMC, Ethiopian Public Service University, or Kotebe University of Education and were relocated to AASTU should take note of the relocation.
👁 Visually impaired candidates who selected AAU as their exam site will take the UAT at Disability Center, Lab 1 (Main Campus) on September 8, 2026, Session III.
🎯 Best of luck to all UAT applicants!
#AAU #UAT #UndergraduateAdmissionTest #Ethiopia
ቀድመው ለሚመጡ ለ7ት ተማሪዎች ብቻ
200ብር 100birr ብቻ✅
አስቡ ብዙ ተማሪዎች AAU መመዝገብ ፈልገው በአንድም በሌላም ምክንያት መመዝገብ አልቻሉም፤ እናንተ ግን እድል አላችሁ🔥
ከ20ሺህዎች ጋር ተወዳድራችሁ ከ5ሺህዎች ውስጥ ራሳችሁን ለማገኘት
100ብር ብቻ @1000392912518 በመክፈል
@uat_ttsbot ደረሰኙን ላኩልን🙏
NB: ለ7 ተማሪዎች ብቻ ነው🥰
እንግዲህ ሁለት ቀን ብቻ ቀረ🔥
ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (AAU UAT) ማለፍ ይፈልጋሉ?📚
ለ UAT ፈተና ብቁ የሚያደርጉዎትን፡
✅Standard UAT Model Exams
✅ የVerbal፣ Quantitative እና Logic ጥያቄዎች ማብራሪያ
✅ በ PDF እና Online የተዘጋጁ 3 models ና የመጨረሻ ሞዴል እሁድ በOnline ሰዓት ተይዞላችሁ ትፈተናላችሁ።
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉን
ለመመዝገብ @uat_ttsbot
Insane!
Government Sponsored Cutoff point
Natural Male:- 83 Female: 78
Social male:- 63 Female: 57
@uatexamprep
መመዝገብ እየፈለጋችሁ ምዝገባው ያመለጣችሁ ልጆች ምንም ማድረግ አይቻልም🤷♂
የሚትፈልጉትን department በሌላ ዩንቨርስቲ መማር ነው፤ ሌላ የተጋነነ ነገር የለውም።
20K በላይ ተማሪ በሚወዳደርበት ብትመዘገቡም የማለፍ እድል ላይኖር ስለሚችል አያሳስባችሁ🙌
ለተመዘገባችሁ ደግሞ ታች የሚለቀውን announcement ተጠቃሚዎች እንድትሆኑ እናበረታታችሁሃለን 🙌🤝
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ብገባ የማይፀፀት ተማሪ ምን አይነት ተማሪ እንደሆነ ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እነግራችኋለሁ።
For sure እሱን ስታውቁ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ለመግባት ብዙዎቻችሁ ለUAT ትመዘገባላችሁ🙌
Like❤️ አድርጉ እስቲ👍
@felixacademy12
