የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Відкрити в Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
3 433
Підписники
+4224 години
+2007 днів
+35230 днів
Архів дописів
3 436
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [ Misbah Mohammed ]:
🚫በሰለፊያ ሚንሓጅ ለይ ያለ ወንድምህን ቀርቶ ከሚንሓጅ ውጪ ያሉ ሰዎችን እንኳን መበደል አይቻልም።
👉የላቀው ጌታችን እንዲህ ይላል፦
👈يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } المائدة ( 8 )
➳ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ሁኑ ሕዝቦችንም መጥላት ፍትሕን መጓደል ላይ አይገፋፋችሁ ፍትሓዊ ሁኑ፡፡
እርሱ ፍትሓዊ መሆን ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው አላህንም ፍሩ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡፡
➪እናም አንተ ሰውዬ ጥያቄ ልጠይቅህ የምር የሚንሓጅ ሰው ከሆንክ ፦
➛እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ ትዋሽበታለህ ?
➙እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ በደልን ተሴራለህ?
➠እንዴት ለሚንሓጅ ወንድምህ ጥሩን ነገር ትጠላለህ ?
➜እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ጥሩ እንቅስቃሴ የተነሳ ትታመማለህ ?
➛እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ ክፉ ነገረ ስደርስበት ትደሰታለህ ?
➠እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ ጓሮ ለጓሮ እየተሽለኮለክ ተሴራለህ ለምን ውስጥ ለውስጥ ሰላማዊ ወንድሞች በሱ ለይ አቋም ለማስያዝ እየጨቀጨቅክ እረፍት ትነሳቸዋለህ ?
➧ግን አንተ የምር የሚንሓጅ ሰው ነህን ?እውነቴን ነው የምልህ አንተ ጤነኛ ነህ ወይስ ምቀኛ ? ወይስ አስመሳይ የጠላት ቅጥረኛ ነህ ?
➨ዛሬ ለመርሐግብር መሟያ ፍትሕ ፍትሕ እያሉ የሚጮሁ ውስጥ ለውስጥ ለደረሳቸው መርዝን የሚረጩ ደባን የሚሸርቡ ሰዎች ምን አበዛቸው ❔ጥፋታቸው ሲነገራቸው እነ ከጥፋታችሁ ተመለሱ ስባሉ በማኩረፍ ውስጥ ለውስጥ በማሴር ተንኮል በመሸረብ ወዘተ ዝም ለማስባልና ከሱና እንደወጣ አድርገው ይዘምቱበታል ።በማን አለብኝነት እንደፈለጉ ለመሆን የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። ለራሳቸው ጉዳይ ስሆን አላህን እንፍራ የሚሉ ነገር ግን በሌላ ሰው ጉዳይ ባልሰማ የሚያልፉ ብሎም በክብሩ የሚረማመዱ ከአጥፊዎች ሆነው ስሙን የሚያጠፉ ለይስሙላ አላህን ፍሩ በዮች ፣ የሚያውቁትን እውነታ በመናገር አላህን የማይፈሩ ሰዎች ነገር በጣም ያስፈራል ። ግን ሁሉም ከልኩ አያልፍም ፍትሓዊው የአለማቱ ጌታ አላህ አስተካካዩን ከሚያበላሸው ለይቶ ያውቀዋል ።
سوف ترى إذا إنجلى الغبار
أفرس تحته أم الحمار
➥በመጨረሻም ልብ ያለው ልብ ይበል
📝join #ቴሌግራም Channeል
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🚫በሰለፊያ ሚንሓጅ ለይ ያለ ወንድምህን ቀርቶ ከሚንሓጅ ውጪ ያሉ ሰዎችን እንኳን መበደል አይቻልም።
👉የላቀው ጌታችን እንዲህ ይላል፦
👈يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } المائدة ( 8 )
👉 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ሁኑ ሕዝቦችንም መጥላት ፍትሕን መጓደል ላይ አይገፋፋችሁ ፍትሓዊ ሁኑ፡፡
እርሱ ፍትሓዊ መሆን ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው አላህንም ፍሩ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡፡
✍እናም አንተ ሰውዬ ጥያቄ ልጠይቅህ የምር የሚንሓጅ ሰው ከሆንክ ፦
✏️እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ ትዋሽበታለህ ?
✏️እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ በደልን ተሴራለህ?
✏️እንዴት ለሚንሓጅ ወንድምህ ጥሩን ነገር ትጠላለህ ?
✏️እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ጥሩ እንቅስቃሴ የተነሳ ትታመማለህ ?
✏️እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ ክፉ ነገረ ስደርስበት ትደሰታለህ ?
✏️እንዴት በሚንሓጅ ወንድም ለይ ጓሮ ለጓሮ እየተሽለኮለክ ተሴራለህ ለምን ውስጥ ለውስጥ ሰላማዊ ወንድሞች በሱ ለይ አቋም ለማስያዝ እየጨቀጨቅክ እረፍት ትነሳቸዋለህ ?
👌ግን አንተ የምር የሚንሓጅ ሰው ነህን ?እውነቴን ነው የምልህ አንተ ጤነኛ ነህ ወይስ ምቀኛ ? ወይስ አስመሳይ የጠላት ቅጥረኛ ነህ ?
✍ዛሬ ለመርሐግብር መሟያ ፍትሕ ፍትሕ እያሉ የሚጮሁ ውስጥ ለውስጥ ለደረሳቸው መርዝን የሚረጩ ደባን የሚሸርቡ ሰዎች ምን አበዛቸው ❔ጥፋታቸው ሲነገራቸው እነ ከጥፋታችሁ ተመለሱ ስባሉ በማኩረፍ ውስጥ ለውስጥ እያስጠነቀቁ ተውት እሱ የፍትና ሰው ነው ፣ ወዘተ እያሉ ዝም ለማስባልና ከሱና እንደወጣ አድርገው ይዘምቱበታል ።በማን አለብኝነት እንደፈለጉ ለመሆን የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። ለራሳቸው ጉዳይ ስሆን አላህን እንፍራ የሚሉ ነገር ግን በሌላ ሰው ጉዳይ ግፍና ጭካኔ በሞላበት ሁኔታ በክብሩ የሚረማመዱ ከአጥፊዎች ሆነው ስሙን የሚያጠፉ ለይስሙላ አላህን ፍሩ በዮች ፣ የሚያውቁትን እውነታ በመናገር አላህን የማይፈሩ ሰዎች ነገር በጣም ያስፈራል ።
ግን ሁሉም ከልኩ አያልፍም ፍትሓዊው የአለማቱ ጌታ አላህ ከዚያም ብርቅዬ መሻይኾቻችን አስተካካዩን ከሚያበላሸው ይለዩታል ።
👌سوف ترى إذا إنجلى الغبار
أفرس تحته أم الحمار
👌በመጨረሻም ልብ ያለው ልብ ይበል❕
ጠቃሚ ስለሆነ በድጋሚ የተለጠፈ
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም➷➴ Channeሉን ይቀላቀሉ !!!
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قَالَ الْإِمَامُ الْبُخَارِيَّ رَحِمَهُ اللَّهُ: «أَفْضَلُ الْمُسْلِمِينَ رَجُلٌ أَحْيَا سُنَّةً مِنْ سُنَنِ الرَّسُولِ ﷺ قَدْ أُمِيتَتْ، فَاصْبِرُوا يَا أَصْحَابَ السُّنَنِ رَحِمَكُمُ اللَّهُ فَإِنَّكُمْ أَقَلُّ النَّاسِ»
قَالَ الإمامُ الخَطِيْبُ رَحِمَهُ اللَّهُ: «قَوْلُ الْبُخَارِيِّ «إِنَّ أَصْحَابَ السُّنَنِ أَقَلُّ النَّاسِ»، عَنى بِهِ الْحُفَّاظَ لِلْحَدِيثِ، الْعَالِمِينَ بِطُرُقِهِ، الْمُمَيِّزِينَ لِصَحِيحِهِ مِنْ سَقِيمِهِ، وَقَدْ صَدَقَ رَحِمَهُ اللَّهُ فِي قَوْلِهِ، لِأَنَّكَ إِذَا اعْتَبَرْتَ لَمْ تَجِدْ بَلَدًا مِنْ بُلْدَانِ الْإِسْلَامِ يَخْلُو مِنْ فَقِيهٍ، أَوْ مُتَفَقِّهٍ يَرْجِعُ أَهْلُ مِصْرِهِ إِلَيْهِ، وَيُعَوِّلُونَ فِي فَتَاوِيهِمْ عَلَيْهِ، وَتَجِدُ الْأَمْصَارَ الْكَثِيرَةَ خَالِيَةً مِنْ صَاحِبِ حَدِيثٍ عَارِفٍ بِهِ مُجْتَهِدٍ فِيهِ.
وَمَا ذَاكَ إِلَّا لِصُعُوبَةِ عِلْمِهِ وَعِزَّتِهِ وَقِلَّةِ مَنْ يَنْجُبُ فِيهِ مِنْ سَامِعِيهِ وَكَتَبَتِهِ.
وَقَدْ كَانَ الْعِلْمُ فِي وَقْتِ الْبُخَارِيِّ غَضًّا طَرِيًّا، وَالِارْتِسَامُ بِهِ مَحْبُوبًا شَهِيًّا، وَالدَّوَاعِي إِلَيْهِ أَكْبَرُ، وَالرَّغْبَةُ فِيهِ أَكْثَرُ، وَقَالَ هَذَا الْقَوْلَ الَّذِي حَكَيْنَاهُ عَنْهُ، فَكَيْفَ نَقُولُ فِي هَذَا الزَّمَانِ مَعَ عَدَمِ الطَّالِبِ وَقِلَّةِ الرَّاغِبِ، وَكَأَنَّ الشَّاعِرُ وَصَفَ قِلَّةَ الْمُتَخَصِّصِينَ مِنْ أَهْلِ زَمَانِنَا فِي قَوْلِهِ:
وَقَدْ كُنَّا نَعُدُّهُمْ قَلِيلًا ... فَقَدْ صَارُوا أَقَلَّ مِنَ الْقَلِيلِ»
❁ الجَامِعُ لأَخلَاقِ الرَّاوي | {٢٣٢/١}.
3 436
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎤ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📢📢
🌸በጉጉት የሚጠበቀዉ እና በየኣስራ ኣምስቱ የሚካሄደዉ የዳዕዋ ፕሮግራም 🌸
🎤አስደሳች ዜና ለሰላፊይ እህት ወንድሞች በሙሉ እነሆ ነገ እለተ ጁሙዓ ከዓስር ቦሃላ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እርሶን በመጠበቅ ላይ ነዉ።
🌟አቅራቢ🌟
✅ ኡስታዛችን ኡስታዝ
ኣቡ ኑህ አለህ ይጠብቃቸዉ
✅ርእስ❓
በሰአቱ የሚገለፅ ይሆነል
ኢንሻአለህ
⏰🕰 የሚጀመርበት ሰኣት
በዒትዮ 10:00
✅አድረሻ
🕌መድረሰቱ ኣል -ኢሕሳን🕌
✅ወራቤ በኬ ማዘጋጃ ሰፈር ከማብራት ሃይሉ ፊት ለፊት ይገኛል
እርሶ ከወደጅ ዘመድዎ ተጋብዘዋል
✍️አይደለም መቅረት
ማርፈድ የስቆጫል
ሼርርርርርር በማድረግ የኣጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
🌟من دل على الخير كفاعله🌟
👉ባረከሏሁ ፊኩም بارك الله فيكم
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
https://t.me/ibnbaz1212
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!!
https://t.me/ibnbaz1212
3 436
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎤ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📢📢
🌸በጉጉት የሚጠበቀዉ እና በየኣስራ ኣምስቱ የሚካሄደዉ የዳዕዋ ፕሮግራም 🌸
🎤አስደሳች ዜና ለሰላፊይ እህት ወንድሞች በሙሉ እነሆ ነገ እለተ ጁሙዓ ከዓስር ቦሃላ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እርሶን በመጠበቅ ላይ ነዉ።
🌟አቅራቢ🌟
✅ ኡስታዛችን ኡስታዝ
ኣቡ ኑህ አለህ ይጠብቃቸዉ
✅ርእስ❓
በሰአቱ የሚገለፅ ይሆነል
ኢንሻአለህ
⏰🕰 የሚጀመርበት ሰኣት
በዒትዮ 10:00
✅አድረሻ
🕌መድረሰቱ ኣል -ኢሕሳን🕌
✅ወራቤ በኬ ማዘጋጃ ሰፈር ከማብራት ሃይሉ ፊት ለፊት ይገኛል
እርሶ ከወደጅ ዘመድዎ ተጋብዘዋል
✍️አይደለም መቅረት
ማርፈድ የስቆጫል
ሼርርርርርር በማድረግ የኣጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
🌟من دل على الخير كفاعله🌟
👉ባረከሏሁ ፊኩም بارك الله فيكم
📝ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
የቴሌግራም ጉሩፕ➷➴➷ለመቀላቀል➴➴➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
3 436
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ከሳምንታዊ የእሁድ ደርስ
📖 الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
ርእስ:- በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!!
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
Pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15820
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
⏯ ክፍል 02
🗓 በሳምንት እሁድ
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ሰኣት:- ከረፋዱ 3:30
ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
3 436
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷የተረጋጋች ነፍስ
ነፍስ በጌታዋ ከተረጋጋች ፣ እርሱን በማስታወስ ካረፈች ፣ ጸጸት አድርጋ ወደርሱ ከተመለሰች ፣ እርሱን ለመገናኘት ከናፈቀች ፣ ወደእርሱ በመቅረቧ ከተጽናናች ሰላም ትሆናለች።
እንዲህ አይነቷ ነፍስ ስትሞት እንዲህ ትባላለች :-
يَا أَيَّتُهَا النَّفْسُ الْمُطْمَئِنَّةُ ارْجِعِي إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرْضِيَّةً
"(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ!
«ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡"
(ፈጅር :27-28)
ኢብን አባስ እንዲህ ብለዋል :-
"አንች የረካሽው ነፍስ ሆይ!" - "አማኝ የሆነች ነፍስ" ማለት ነው።
ቀታዳ እንዲህ አለ :-
"አንች የረካሽው ነፍስ ሆይ!" - "እርሷ አማኝ ሆና ፤ አላህ ቃል በገባው ነገር የረካች ነፍስ" ማለት ነው።
ሐሰን እንዲህ አለ:-
"አንች የረካሽው ነፍስ ሆይ!" - "አላህ በተናገረው የረካች ፣ እውነት ያለች ነፍስ" ማለት ነው።
ሙጃሂድ እንዲህ አለ :-
"አንች የረካሽው ነፍስ ሆይ!" - "ጌታዋ አሏህ መሆኑን ያረጋገጠች ፣ ወደርሱ የተጸጸተች ፣ ለእርሱ የተዋደቀች ፣ እርሱን እንደምትገናኝ ያረጋገጠች ትሁት ነፍስ" ማለት ነው።
طب القلوب (ص/٨٠)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 436
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
3 436
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ውርደት ለቢድዓ ባለቤት
ሰጂዚይ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ:-
"የሱና ባለቤቶችን መንገድ የተቃረነ አካል ሁሉ ፣ በደንብ ካስተዋልከው (አንድ ቀን) የሚጋለጥበት (መጥፎ ስራ) ከእርሱ ዘንድ ይኖራል።
የሱና ባለቤቶች ግን የሚጋለጡበት (መጥፎ ስራ) የላቸውም። ምክንያቱም (በዲኑ ላይ) አዲስ ነገር አልፈጠሩምና።"
رسالته لأهل الزبيد (ص/٢٩٥)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 436
Repost from طه خضر أبوعبد الله
قال السجزي رحمه الله:
"ولكل مخالف للسنة وطريقة أهل الأثر ما يفتضح به عند التأمل، وأهل الأثر لا فضيحة عليهم لأنهم لم يحدثوا شيئا".
رسالته لأهل زبيد ص٢٩٥
3 436
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 008📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 007📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
📕አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ትምህርት
በወራቤ ከተማ አልኢህሳን መድረሳ ለይ
↩️ اسم الكتاب ፡- ➘➷➴
📓●من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
↪️ የኪታቡ ስም፦➷➷➘
📓● ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊል አስ'ሱነቲ ወልጀመዐህ
📝የኪታቡ ፀሐፊ፦ ታላቁ ሸይኽ ሷሊህ ሙሐመድ ቢን ሷሊሀል ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው
↪️ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በኡስታዝ ሚስባህ ሙሐመድ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
➽የኪታቧን PDFለማግኘት ➴➴➴
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/851
📮ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀንና ሰዐት
📆ቀን፦ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ
⏰ሰዐት፦ከዐሱር ሶላት ቀጥሎ
በዐnline ለማስተላለፍ እንሞክራለን
ትምህርቶችን join➷➴➘ ይከታተሉ➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
📕አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ትምህርት
በወራቤ ከተማ አልኢህሳን መድረሳ ለይ
↩️ اسم الكتاب ፡- ➘➷➴
📓●من أصول أهل السنة والجماعة
↪️ የኪታቡ ስም፦➷➷➘
📓● ሚን ኡሱሊ አህሊል አስ'ሱነቲ ወልጀመዐህ
📝የኪታቡ ፀሐፊ፦ ታላቁ ሸይኽ ሷሊህ ሙሐመድ ቢን ሷሊሀል ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው
↪️ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በኡስታዝ ሚስባህ ሙሐመድ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
➽የኪታቧን PDFለማግኘት ➴➴➴
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/851
📮ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀንና ሰዐት
📆ቀን፦ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ
⏰ሰዐት፦ከዐሱር ሶላት ቀጥሎ
በዐnline ለማስተላለፍ እንሞክራለን
ትምህርቶችን join➷➴➘ ይከታተሉ➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
📕አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ትምህርት
በወራቤ ከተማ አልኢህሳን መድረሳ ለይ
↩️ اسم الكتاب ፡- ➘➷➴
📓●من أصول أهل السنة والجماعة
↪️ የኪታቡ ስም፦➷➷➘
📓● ሚን ኡሱሊ አህሊል አስ'ሱነቲ ወልጀመዐህ
📝የኪታቡ ፀሐፊ፦ ታላቁ በሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሀል ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው
↪️ትምህርቱ የሚሰጠው
`🎙በኡስታዝ ሚስባህ ሙሐመድ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ➽የኪታቧን PDFለማግኘት ➴➴➴ https://t.me/Ehsanmedresaworabe ትምህርቶችን join➷➴➘ ይከታተሉ➷➴➘ https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🔴ሪዝቅ እንዲጨምር ከሚያደርጉ ነገራቶች መካከል
➥ወጪ ማድረግ ስስታም አለመሆን
➥አላህ ከዱንያ የሆነ ነገር ከሰጠህ ከበታችህ ያሉትን ተመልከትበት አብሽር በልበት
➥ሌላን ማስቀደም ተማርበት
➥አላህ በሰጠህ ነገር እራስህን ከሌሎች የምታስቀድምበት ከሆነ ከምንጩ ይይዝብሀል በረካውን የነሳብሀል
ከረሱል ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ማለታቸው ተረጋግጧል "አንቺ አስማእ ሆይ ስጪ አላህ ይሰጥሻል አትቋጥሪ አላህ ይቋጥርብሻል"
"ሰዎች የሚያነጉበት አንድም ቀን የለም ሁለት መላኢካዎች ከሰማይ ይወርዳሉ አንደኛው መላኢካ አላህ ሆይ ለሚሰጥ ሰው ምትኩን ስጠው በማለት ለሰጪዎች ዱዓእ ያደርጋል ሁለተኛው ደግሞ አላህ ለሚቋጥር ሰው ጥፋትን ስጠው በማለት ቋጣሪዎችን ይራገማል ።
➥ሰደቃ በማድረጉ ዕድሜው ያጠረበት የሞተን ሰው አሳዩኝ እስኪ
➥በስስታምነቱ ዕድሜው የጨመረለትን ሰው አሳዩኝ እስኪ
🎙ታላቁ ዓሊም የእነ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ኢብኑ ዑሰይሚን ሸይኽ ፈውዛን አስተማሪ የነበሩት ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ'ሽንቂጢይ
➽ለመስጂዶች ለመድረሳዎች ለደረሳዎች ወጪ የምታደርጉ ወንድሞችና እህቶች አብሽሩ ሁሌም ከፊት ለፊታችሁ እነዚህን መሰል ሐዲሶችን በማድረግ በእኽላስ ተንቀሳቀሱ ወላሂ በሐብት ለይ ሐብት በጤና ለይ ጤና በኢማን ለይ ኢማን መጨመር እንጂ እናንተን ሌላ ነገር አይነካችሁም የቲሞችን ፣ለአካል ጉዳተኞች ፣ለችግርተኞች ደርሳችሁ እንባቸውን አብሱበት አላህ በሐብት ለይ ሐብት በጤና ለይ ጤና በኢማን ለይ ኢማን በተቅዋ ለይ ተቅዋ ይጨምርላችኋል ።
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 436
Repost from 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ: በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ እየተሰጠ ከሚገኘው ከክፍል 53 የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች:
🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
— ጥቂት ስለ ምስክርነት...
— ያለ መልካም ስነ-ምግባር እውቀት የሰለፊያ ደዕዋን ይጎዳል...
— የሰለፊያ ደዕዋ ሰባኪ የሆነ (ዳዒ) እና የሰለፊዮችን ባህሪ ግልፅ ማድረግ...
— ከፊል ሙመይዓዎች የነሲሓ ቲቪ ዳዒዎች ከአላህ ውጪ የሚመለኩ ቦታዎችን አብሬትና አልከሶን…መሰል ቦታዎችን በስም ጠቅሰው እንደማያስጠነቅቁ አምነው መቀበላቸው...
— ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ (የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ)
— #መልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መቀበል ሲባል: ትዕዛዛቸውን መቀበል፣የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል፣ ከከለከሉትን ነገር ሙሉበሙሉ (100%) መከልከል) መታቀብ....
— የመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ውብ ስነምግባር...
— በአንዳንድ ክፍተቶች ምክንያት ሰዎች ወደ ኩፍር እንዲሄዱ፣ወደ ቢድዐ እንዲገቡ፣ መድረሳ እንዲበተን፣የሰው ደም እንዲፈስ ሰበብ ከመሆን ልንጠነቀቅ ይግ'ገባል...
— እውን የመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የባልደረቦቻቸው ስነምግባር በኛ ላይ ይንፃበረቃል?
— የመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቋም በአማኞች እና በካህዲያን ላይ፣
—የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው፡፡ አጎንባሾች፣ ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ፡፡ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት፡፡ ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው፡፡ በኢንጂልም ውስጥ ምሳሌያቸው ቀንዘሉን አንደአወጣ አዝመራና፣ (ቀንዘሉ) እንዳበረታው፣ እንደወፈረምና፣ ገበሬዎቹን የሚያስደንቅ ኾኖ በአገዳዎቹ ላይ ተስተካክሎ እንደ ቆመ (አዝመራ) ነው፡፡ (ያበረታቸውና ያበዛቸው) ከሓዲዎችን በእነርሱ ሊያስቆጭ ነው፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትንና ከእነርሱ በጎዎችን የሠሩትን ምሕረትንና ታላቅ ምንዳን ተስፋ አድርጎላቸዋል፡፡ (የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ)
— አንድ ዐቂዳ ላይ ሆነን፣አንድ መንሐጅ ላይ ያለን ሆነን፣ካልተዛዘንን ከባድ ስለመሆኑ...
— እርስበርስ መተማመን የጠፋበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው...
— ሰዎች ከሱና ከተንሸራተቱ ከራማዎቻቸው ይገፈፋል...
— ስኬታማነት በዒልም ብልጫ ሳይሆን፣ ትክክለኛው መስመር ላይ በመግባት ነው...
— ሰለፊዮችን ማዳከም ያለው ከባድ ተፅዕኖ...
— ውዴታን የሚያመጡ ነገሮች....
— ከአላህም በኾነች ችሮታ ለዘብክላቸው፡፡ ዐመለ መጥፎ ልበ ደረቅም በኾንክ ኖሮ ከዙሪያህ በተበተኑ ነበር፡፡ ከእነርሱም ይቅር በል፡፡ ለእነርሱም ምሕረትን ለምንላቸው፡፡ በነገሩም ሁሉ አማክራቸው፡፡ ቁርጥ ሐሳብም ባደረግህ ጊዜ በአላህ ላይ ተመካ፡፡ አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና፡፡
— እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ስለ መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስነምግባር ተጠይቃ ስነምግባራቸው "ቁርኣን" ነው ስለ ማለቷ...
— ዒልም ብሎ ማለት...
— ከውጭ ጠላት ይልቅ የውስጥ ጠላት ያሰጋል ምክንያቱም...
— ወሕሺይ ሐምዛን ገድሎ መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተቀብለውታል
— የዶሮ ጭንቅላት ይዘን ሕዝቡን ምንበታትን ከሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው...
https://t.me/shakirsultan/2461
