የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Відкрити в Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
3 392
Підписники
+4824 години
+1687 днів
+30830 днів
Архів дописів
3 393
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
👉 አዲስ pdf
عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين.
ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ…
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf አውርዳችሁ አንብቡት)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
3 393
↪️◉አዲስ የሚንሐጅ ደርስ
📝የጂናየቱ አት'ተመዩዕ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖➽➤ደርስ ክፍል 02📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://t.me/ibnbaz1212/13
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ 02 መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 393
↪️◉አዲስ የሚንሐጅ ደርስ
📝የጂናየቱ አት'ተመዩዕ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖➽➤ደርስ ክፍል 01📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://t.me/ibnbaz1212/13
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ 02 መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 393
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
⛔️ዘመን መለወጫን እስልምና አያውቀውም
ሙሉና ውቡ ዲናች እስልምና ለተከታዮቹ የሚበጅን ሁሉ ደንግጎላቸው የሚጎዳቸው ሁሉ አስጠንቅቋቸዋል ።
እስልምና በምን እንዳዘዘን ከምን እንደከለከለን ተከታትሎ ማወቁ እነ ተግበራዊ ማድረጉ የሁሉም ሙስሊሞች ግዴታ ነው። አላህ ከሐራሞች ሁሉ በለይ ሐራም ከሆነው ሽርክ አጥብቆና ደጋግሞ ከልክሎናል !
▫️ሽርክ ያለበትን ነገር
▫️ሽርክ ያለበትን ቦታ
▫️ሽርክ የሚካሄድበትን ቀን ወር አመት ▫️ሽርክ ተግባሪ ግለሰብን መራቅና መጠንቀቅ ከግዴታዎች ሁሉ በለይ ግዴታ ነው ።
➨በሀገራችን ዘመን መለወጫ ተብሎ የሚከበረው በዐል የሽርክ መዐት ያለበት በዐል ስለመሆኑ ትንሽም ቢሆን የእስልምና እውቀት ያለው ሰው ያውቀዋል ።ታዲያ ይህንን የኩፍር በዐል እያግራሩ እያሸበራረቁ ምንም ችግር የሌላው አድርጎ ማቅረብ ይባስ ብሎ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም የጋራ በዐል ነው ማለት ትልቅ ድንቁርናና ብልግና ነው ።
👌ዲኔ እስልምና በምን ያዘኛል ከምን ይከለክለኛል የሚለውን አውቆ መከተል እንጂ በሰፈራችን ወይም በአካባቢያችን በተለምዶ የሚሰራውን መከተል አይደለም ።ያውም ከከሃዲያን የጀመሩት የእነሱ ኩፍር መገለጫ የሆነውን ነገር እንደምንም አመሳስሎ አሰላልሞ የሁላችንም በዓል ነው ማለት ከእነ አቡ ጀሕል ጅሕልና የባሰ አላዋቂነት ነው። ይህንንም የኩፍር እምነት ሙስሊሞች የጋራ አድርገው እንዲቀበሉት ሐገር በቀል በዓል በሚለው እንዲያዩት መሞከር በሙስሊሞችና በእስላም ለይ የሚደረግ አደገኛ ተንኮል ነው።
👉የሀገራችን ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ማቲዮ፣ ዘመነ ዮሐንስ ፣አመተ ምህረት ወዘተ መጠሪያዎች የሉት ቀጥታ ከክርስትና እምነት ጋር የሚያያዝ የከሃዲያን (የክርስቲያኖች) እምነት አካል እንጂ ከእስልምና እምነት በምንም አይገናኝም ።
➥
ዘመን መለወጫ የሁሉም እትዮጵያዊ ነዉ የምትሉ ሙስሊሞች የምትከተሉትን እስልምና እነ የአላህን ሐቅ አለማወቃችሁ እንጂ ይህን የኩፍር በዓል የሁሉም በዐል ነው አትሉም ነበር። !👉ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት በዘመን መለወጫ በዐል ውስጥ ብዙ የሽርክ ቃላትና ተግባራት ያሉበት ከአላህ ውጪ ያለ ነገር የሚመለክበት የአምልኮ ስርአት መሆኑን ነው ። 👌
በዚህ በዐል ጠንቋዮች የሚመለኩበት 👌ለሸይጣኖች እርድ የሚታረድበት 👌በየመንደሩ እነ በየመንገዱ ለጂኖች ተንቀው የሚጣሉ ዶሮዎች የሚታዩበት የባዕድ አምልኮ የሚፈፀምበት በዐል ነው ።👉ታዲያ እምነቴን እጠብቃለሁ ጌታዬን የሚያስቆጣ ተግባር አልሰራም የሚል ሙስሊም ሁሉ ከዚ ዘመን መለወጫ በዐል መጠንቀቅ እነ ከዙሪያው ያሉ ቤተሰቦቹን ጎረቤቶቹን ጠቅላላ ማህበረሰቡን ከዚህ አጥፊ የክህደት በዓል በመጠበቅ እስላም የጣለበትን ሐላፍትና መወጣት አለበት ። ➧አቆጣጣሩ ለይ አዲሱ አመት ሲገባ ጌታችን የተወለደበት አዲስ አመተ ምህረት ነው በማለት የኩፍር እምነት ያለበት በዐል ነው ። ➣ይህ ደሞ በእስልምና መነፅር ስታይ ከእስልምና የሚያስወጣ ትልቁ ክህደት ሽርክ ነው ። ➫እኛ እስልምናችን በራሱ ያደነገገልን አቆጣጠር አለን ፥ ፆመችን ቆጥራን ምንፆምበት፣ ዘካችን ቆጥረንና አስልተን የምንሰጥበት እነ የሐጅ ስነስርዓትን ምናከናውንባት ሴት ልጅ ዒዳዋን የምትቆጥርበት ረሱን የቻለ አቆጣጠር የለን ጥርት የለውን እስልምና ተከታዮች ነን። ➷
ሌሎችን በሐይማኖተቻው በዱንቁርናቸው እንድንኸልፋቸው ነው የተዘዝነው ። አህሉል ኪታቦችንና የዱንቅርና በልተቤቶችን መኻለፍ በሁሉም ሙስሊሞች ለይ ወጂብ ነው ።
🤲አላህ በግልፅም በድብቅም በውስጣችንም በውጫችንም ውቡንና ሙሉውን እስልምና የምንከተል ያድርገን !!!
join ቴሌግራም Channel
https://t.me/MisbahMohammed_66823 393
🌹بارك الله لكما وبارك عليكما
وجمع بينكما في خير🥀
اليوم يوم الأحد ربع الأول ٢٥/١٤٤٨
ዛሬ እሁድ ጳጉሜ 1_/ 2018
ለውዱ ወንድማችን
ዐብድረዛቅ ሙሐመድ
እነ ለውዷ እህታችን ዓኢሻእ ሙኽታር
🌹እንኳን ለነቢያቶች ሱና ለሆነው ጥምረት ኒካህ ፕሮግራማችሁ አበቃችሁ
🌷🌴በድጋሚ➷➷➷➷➷➷➷
🌹 بارك الله لكما وبارك عليكما
وجمع بينكما في خير 🥀
🔷አላሁ ተባረከ ወተዓላ ኒከሃችሁን የተባረከ ጥምረት የፍቅር የሰላም ለሌሎች መልካም ምሳሌ የሚሆን ያድርግላችሁ ❗️
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
3 393
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
3 393
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ
ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው?
🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ጥር 17/2016 የተደረገ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
3 393
🚫| የሰለፊዮች የሰርግ ፕሮግራም!
➽ እነሆ ነገ እሁድ ጳጉሜ 01-2018 የወንድማችን ዐብድረዛቅ ሙሐመድ እና የእህታችን ዓኢሻእ ሙኽተር የሰርግ ፕሮግራም በማስመልከት ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺 ተጋባዥ እንግዶች፦
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ተጁዲን ዐብድረህመሠን አላህ ይጠብቀው
🎙ኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው
— ሌሎችም....
⏰ ሰዓት ፦ ከ4:00 እስከ 8:00
➽ኢንሻአላህ ሞቅ ደመቅ ያለ የሱና ሰርግ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንደያመልጣችሁ !።
#የወራቤ_ሰለፊዮች_መገናኛ_ግሩፕ!
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
3 393
Repost from Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
📌 قال الإمام ابن القيّم:✍🏻 «مَن ضحِك من النّاس ضُحِك منه ومَن عيَّر أخاه بعمل ابتُليَ به ولا بُدّ». 📘 الفروسيّة (٤٤٦). ⚡️ኢማም ኢብኑልቀይም አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ 🔸በሰዎች የሳቀ ሰው በሱም ይሳቅበታል። 🔸በተፈተነበት ተግባር ላይ ወንድሙን ያነወረ ሰው፥ለሱም አይቀርለትም። 📘አልፈሩሲያ(446)
3 393
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
📒አዲስ Pdf
📝عنوان :- الرد المبين على محمد حامي الدين
في ثنائه على رئيس الإخوان وقائدهم سيد قطب وأمثاله
✍ للشيخ محمد بن حيات الولوي حفظه الله
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
✅ جزاكم الله خيرا وبارك فيكم ورفع قدركم في الدنيا والآخرة فقد اطلعت على البحث فوجدته نافعا وجامعا لانحرافات المردود عليه وزيادة على ما في الفيدو الأخير . والراد على أهل البدع مجاهد فكتب الله أجركم وسددكم وثبتكم على التوحيد والسنة حتى الممات.
✍🏻الشيخ الكتور حسين السلطي حفظه الله
3 393
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
◉አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ
👉 የኪታቡ ስም➘➷
📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ
اسم الكتاب ➴➴➴➴
◉شرح الأصول الثلاثة
✍تأليف الشيج دكتور حسين محمد السلطي حفظه الله تعالى ورعاه
✍ፀሐፊው የተከበሩት ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን ሙሐመድ አስሲልጢይ ሀፊዘሁላሁ ተዓላ
📄የኪታቡን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት
https://t.me/ibnbaz1212/510
📆ደርሱ የሚሰጥበት ቀን
ዓርብ ፣ ቅዳሜና እሁድ
🕰ሰዐት ፦ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ
➽ነገ ዓርብ ነሀሴ 22 /2018 አመተ ልደት ይጀምራል ።
🎙بالأستاذ الفاضل أبي معاذ تاج الدين عبدالرحمن حفظه الله تعالى ورعاه
🌍አድራሻ ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ በሐጢባ 02 መድረሳ
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!!
https://t.me/ibnbaz1212
3 393
Repost from አብራር አወል ( Abu ubeyda)
ልዩ አዲስ ሙሃዶራ
ሱናን አጥብቆ መያዝ እና ግዜን በአግባቡ መጠቀም በሚል ሪእስ የተደረገ
ሐምሌ 27/12/2018
🕌 በአል-ወሰጢያህ መድረሳ እና መርከዝ
🎤በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ
https://t.me/AbraribnAwal
3 393
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 009📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 393
Repost from 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
🛑 ቡድንተኝነት (ሂዝቢይየህ) እንዲሁም የወላእ እና በራእ መበላሸት...
በዚህ ዘመን እጀግ በጣም አውዳሚና አደገኛ ከሆኑ ቢድዓዎች መካከል ወደ ዳዕዋው መድረክ ሙብተዲዕ በሆኑ አንጃዎች እና ቡድኖች ሰርጎ የገባው ውዴታቸው፣ጥላቻቸው፣እንዲሁም ዳዕዋቸው ለአላሁ ሱብሃነ ወተዓላ ሳይሆን፣ ለቡድናቸው ወይም ለፓርቲያቸው፣ለፖለቲካ አይዲዮሎጂያቸው፣ለሱፊይነታቸው ለሸይኻቸው—የነሱ ሸይኻቸው ያለምንም ቅድመሁኔታዎች ወይም ያለምንም ጥያቄ፣ በል እንዲያውም ሸይኻቸው በግልፅ መረጃዎች የመጡበትን ቢቃረን ወይም ቢጥስ ንግግሩ ተቀባይነት አለው።
ስለዚህ የቢድዐህ ሰዎች "ወላእ እና በራእ" ቁርኣንና ሱንናን እንዲሁ ዐቂዳ፣ተውሒድና መንሐጅን መሠረት ያደረገ አይደለም። እንዲህ አይነት ተሀዙብን አላህ በቁርኣኑ በብዙ በታዎች ላይ ያወገዘበትና የኮነነበት ነው፤እንዲሁ በተረጋገጡ በሶሒህ ሐዲሶች ላይ የተወገዘበት ነው።
አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሙእሚኖችን ገመዱን አጥብቀው እንዲይዙ፣ በዛው ላይ አንድ እንዲሆኑና እንዳይከፋፈሉ አዝዟል። ስለዚህ፣ ወዳጅነታችን እና ጥላቻችን በእውነት ላይ—ማለትም በቁርኣን እና በሱና ላይ በመጣበቅ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት።
አንድ ሰው የአህሉስ-ሱናን 'አቂዳ' (እምነት) የሚቃወም ከሆነ፣ የሱን ተቃውሞውን አሽቀንጥረን እንጥለዋለን፣ከሱም እንርቃለን፣ ስህተቶቹን እንዲያስተካክል እና ወደ እውነት እንዲመለስ ለእሱንም ሆነ ለከታዮቹን ጥሪ እናደርጋለን። በተመሳሳይም፣ሱናን እና የሶሃባዎችን መንገድ የሚቃወም ከሆነ፣ ያንን ተቃውሞ እንጥላለን፣ እናስተካክለዋለን፣ ተቃውሞውን የማያስተካክል ከሆነ፣ ቀደምት ሰለፎች ከነበሩበት መንሐጅ (መንገድ) በሚታወቀው መሠረት ከሱ እንርቃለን።
አንድ ሙብተዲዕ ከተዘፈቀበት ቢድዐው ተውባ ካደረገ፣ ከዚህ በፊት ሲቃወም የነበረውን ሐቅ ከተወ፣ካስተካከለ እና ካብራራ—ከዚያም በቁርኣን እና በሱና ላይ የሶሃባዎችን መንገድ (ረዲየላሁ ዐንሁም) በመከተል አጥብቆ ከያዘ፣ ያኔ ለእሱ የነበረን ጥላቻ ባደረገው ተውባ እንዲሁም በሐቅ ላይ በመጣበቁ ምክንያት፣ከዚህ በፊት ለሱ የነበረን ጥላቻ በወዳጅነት ይቀየራል።
ይህ የሚያሳየው ከዚህ በፊት የነበረን ጥላቻ፡ በግል ምክንያቶች፣ በዘር፣ በብሔር፣ በጎሳ፣ በሀብት፣ በድሎት ወይም በድህነት ላይ ሳይሆን፣ይልቁንም፣ለሰዎች ያለን ፍቅር እና ጥላቻ ከቁርኣን እና ከሱና ጋር ያላቸው ቁርኝት ወይም ከነሱ (ከቁርኣንና ሱንና) መራቅ ላይ የተመሠረተ ነው።
የቡድንተኞች ቡድኖች እነዚህን መርሆች አይከተሉም፣ ምክንያቱም ወዳጅነታቸውንና ጥላቻቸው የተመሰረተው: በቡድናቸው፣ በፓርቲያቸው ወይም በሸይኻቸው ላይ ነውና። ወዳጅነታቸው እና ጥላቻቸው የሚሽከረከረው በፈጠሯቸው (በፈበረኳቸው) መርሆች፣ ከፍ ባሉ ግለሰቦች እና በቡድንተኝነት ወዳጅነቶች ዙሪያ ነው።
ለምሳሌ ዐሻኢራዎች እና ዲዮባንዲያዎች፣ አላህ ከሰባት ሰማያት በላይ፣ ከዐርሹ በላይ፣ ከፍጥረት የተለየና የላቀ እንደሆነ የሚያረጋግጡትን ይጠላሉ፣ ይቃወማሉ እንዲሁም ምላሽ ይሰጣሉ—አላህ ከርሽ በላይ መሆኑ፣በቁርኣንና በሱና የተረጋገጠ እንዲሁ የነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የባልደረቦቻቸው እምነት ሆነ ሳለ።
እነዚህ ቡድኖች፡ ኪታብን (ቁርኣንን)፣ ሱናን እና የሶሃባዎችን መንገድ የሚቃወሙ መርሆችን ይዘው ይቆያሉ፣ እናም በእነዚህ አንጃዎች ላይ "አል-ወላእ ወል-በራእ" (ወዳጅነትና ጥላቻ) ያቋቁማሉ።
ለምሳሌ፣ "አል-ኢኽዋን አል-ሙስሊሙንን" ተመልከት፡- መርሆቻቸውና ተግባሮቻቸው ከቁርኣን እና ከሱና ጋር ቢቃረኑም፣ ተከታዮቻቸው ግን መርሆቻቸውን ለሚክዱ፣ ስህተታቸውን እንዲያስተካክሉ እና ቁርኣንን እና ሱናን እንዲከተሉ ለሚጠሯቸው ሰዎች ይቃወማሉ...በተመሳሳይም ተብሊጎች፣ ሱፊዮች..."ወዳጅነታቸው እና ጥላቻቸው" ለጀማዓቸው፣ለሸይኻቸው፣...ለተፈበረኩ አዝካሮቻቸው ነው።
ይህ የቢደዐህ እና የሂዝቢየህ አንጃዎች ዐበይት መታወቂያ ነው። "ወዳጅነታቸው እና ጥላቻቸው" የሚሽከረከረው በቡድኖቻቸው መርሆዎች ላይ ነው እንጂ አላህ ባወረደው በቁርኣን ላይ አይደለም። ይህ ተግባር ደግሞ፣የሱኒዮች (የሰለፊዮች) አይደለም—አላህ ወደ እውነት የመራው፣በልቡ ውስጥ የምሪትን ብርሃን ያደረገለት ሰውማ፣ሐቅን ይቀበላል፤ለሐቅ እጅ-እግር ይሰጣል፤ ባጢልን ይርቃል።
ሙእሚን በግለሰቦች፣ቡዙ ቁጥር ባላቸው አንጃዎች አይጣበቅም። እሱ ሚጣበቀው በአላህ ቁርኣን፣በመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱንና እንዲሁ በሶሃቦች (ረዲየላሁ ዐንሁም) መንገድ ነው።
የሱ "ወዳጅነት እና ጥላቻ" ለአላህ ብሎ ነው። ለአላህ ብሎ ይሰጣል ለአላህ ብሎ ይከለክላል፣ወዳጅነት እና ጥላቻን ሚመሰርተው በእውነት ላይ ተመርኩዞ ነው እንጂ፣ ውሸት በሆነው በሂዝቢይነት (በቡድንተኝነት) ወይም ግለሰቦች ላይ አይደለም። አላህ ኢስቲቃመህ እንዲለግሰን እንማፀነዋለን።
✍ 𝐀𝐛𝐮 𝐊𝐡𝐚𝐝𝐞𝐞𝐣𝐚 (𝐌𝐚𝐲 𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡 𝐩𝐫𝐞𝐬𝐞𝐫𝐯𝐞 𝐡𝐢𝐦)
📝 𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐓𝐫𝐚𝐧𝐬𝐥𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧: 𝐀𝐛𝐮 Hafsah
https://t.me/semirEnglish
