Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
331
Підписники
+124 години
-67 днів
+230 днів
Архів дописів
331
ነብያችን ረሱል ﷺ ምርጡ ዱዓ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው ማለታቸው ይታወሳል ኢማም አል-አውዛዒ እንዳሉት በዚሁ ቀን ሊያደርጉ ብለው ዱዓቸዉን የሚያስቀምጡ ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ ይላሉ
አላህዋ ያረሂሙ የልቦቻችንን መሻት ሁሉ ታውቃለህና አንተ በወደድከው መልሶቻችንን በቅርብ አድርግልን
🤲🤲🤲🤲
331
ከአቢ ቀታዳ ተይዞ፡ ነቢዩ ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
ውዱ ነብያችን ﷺ❤️
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1162
