fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
+124 ساعت
-67 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
 "الادب قبل العلم"   መልካም ስነምግባር ከእውቀት ይቀድማል

107// ረመዳንን መፆም ከ__መሰረት ይመደባል?
Anonymous voting

106/ቁርዐን ዉስጥ ስንት አናቅፅ አሉ?
Anonymous voting

105/መካ ዉስጥ ስንት ሱራ ወረደ?
Anonymous voting

104/ወህይ መዉረድ የጀመረበት ቀን መቼ ነዉ?
Anonymous voting

ስንቶቻችን ነን የራሳችንን ምቾት ትተን የሰውን ምቾት ስንጠብቅ ቀልባችንን ሰብረውን የሔዱ 💔

ልንልከው ብለን ካጠፋነው መልዕክት በላይ ትክክለኛ እውነት የለም😩😩

የኢድ ውሎ እንዴት ነበር? ደስ ይላል❤️ ደስ አይልም💔

የኢድ ድባብ እንዴት ነው🥰🥰🥰

Eidukum mubarek
Eidukum mubarek

Eid mubarek💫🎉🎊

እኛ እንመኛለን الله ግን የተሻለውን ይመርጣል በውሳኔው ውስጥ ሁሌም ኸይር አለ የሚመርጥልንም የሚበጀንን ብቻ ነው 🤍
እኛ እንመኛለን الله ግን የተሻለውን ይመርጣል          በውሳኔው ውስጥ ሁሌም ኸይር አለ የሚመርጥልንም የሚበጀንን ብቻ ነው 🤍

ነብያችን ረሱል ﷺ ምርጡ ዱዓ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው ማለታቸው ይታወሳል ኢማም አል-አውዛዒ እንዳሉት በዚሁ ቀን ሊያደርጉ ብለው ዱዓቸዉን የሚያስቀምጡ ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ ይላሉ አላህዋ ያረሂሙ የ
ነብያችን ረሱል ﷺ  ምርጡ ዱዓ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው ማለታቸው ይታወሳል ኢማም አል-አውዛዒ እንዳሉት በዚሁ ቀን ሊያደርጉ ብለው ዱዓቸዉን የሚያስቀምጡ ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ ይላሉ አላህዋ  ያረሂሙ የልቦቻችንን መሻት ሁሉ ታውቃለህና አንተ በወደድከው  መልሶቻችንን በቅርብ አድርግልን 🤲🤲🤲🤲

ከአቢ ቀታዳ  ተይዞ፡ ነቢዩ ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ውዱ ነብያችን ﷺ❤️ 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1162

🥺🥺የልብን መድከም ያየ ጌታ መጠገኛውን  ይስጠን 🤲

ወህይ መዉረድ የተቋረጠዉ ነብያችን ሰ.ዐወ ከመሞታቸ😥 ከስንት ቀን በፊት ነዉ?
Anonymous voting

102// ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ወደ እስልምና ለመግባታቸው ምክንያት የነበረው ሱራ?
Anonymous voting

101// በነብዩ ሰ.ዐ.ወ ላይ ወህይ መውረድ ሲጀምር እድሜያቸው ስንት ነበር?
Anonymous voting

ንፁህ ልብ ሲኖርህ አላህ የሰወችን ትክክለኛ ቀለም ላንተ የሚገልፅበት መንገድ አለው🥰🥰
ንፁህ ልብ ሲኖርህ አላህ የሰወችን ትክክለኛ ቀለም ላንተ የሚገልፅበት መንገድ አለው🥰🥰

ጥያቄው ይለቀቅ እስኪ በ reaction አሳዪኝ