uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Strong Islam

Strong Islam

Відкрити в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
332
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+230 днів
Архів дописів
79// የ ሂራ ዋሻ የት ይገኛል?
Anonymous voting

ጨረቃ ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ የዙል-ሒጃህ የመጀመሪያ ቀን ይሆናል
ጨረቃ ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ የዙል-ሒጃህ የመጀመሪያ ቀን ይሆናል

ለፈተናው ሰብር ይኑርህ፣ ለመንገዱ ተወኩል አድርግ፣ ለውጤቱ አልሀምዱሊላህ በል !!😊😊
ለፈተናው ሰብር ይኑርህ፣ ለመንገዱ ተወኩል አድርግ፣ ለውጤቱ አልሀምዱሊላህ በል !!😊😊

ጨረቃ ዛሬ ከታየች :
ዙልሂጃ 1 ነገ ግንቦት 10 የአረፋህ ቀን (የውሙ አረፋህ) ግንቦት 18 ዒድ አል-አድሓ  ግንቦት 19 

የወደዳችሁት እና የቀደረላችሁ ይግጠም። አሚን በሉ☺️☺️

ሰው ሁሉ online ሲገባ ውዴ ፍቅሬ ይባላሉ...እኔ ግን😔 የሆነ ሀዲስ ይልኩልኝ እና share ካላደረግሽ ጀሀነም ትገቢያለሽ ይሉኛል አልገባኝ ያለው የኔ ስልክ አቡ ጀሀል ወይስ ፍርኦን  መሠላቸው እንዴ 😢😂

መሄድ ሲፈልጉ ዝምታ ያበዛሉ ዝም ብላችሁ ሸኙ!!! 😐🤐
መሄድ ሲፈልጉ ዝምታ ያበዛሉ ዝም ብላችሁ ሸኙ!!! 😐🤐

አንድ ቀን ሁሉም ያልፍና ያሳለፍከውን ነገር እያሰብክ ትስቃለህ ። ሩቅ አይደለም ጊዜው Inshallah 🫀🤲🤲

ደስታ ግን ምን ነበር 🤔🤔

በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል🥰🥰🥰 (ሰ.ዐ.ወ) ❤️❤️❤️

"የያረህማን" በዳይ ነኝ አውቃለሁ፤ድንበር አልፊያለሁ፣ ግን ደግሞ ባሪያህ ነኝ ፤ ያንተን ደጃፍ ትቼ ወዴት እሄዳለሁ።

"እኛን አታምኚንም?" አሉኝ እምነት? ልጅ እያለሁ እናቴ ሁለት እጇን ከጀርባዋ አጣምራ ቆማ ነይ አልመታሽም ብላኝ አምኛት ጎኗ ስደርስ እጄን ጠፍንጋ እስኪያገሳኝ ገርፋኛለች KG ስመረቅ ተጠርተው የመጡ ሰዎች የሰጡኝን ብር አባቴ አምጪ ላስቀምጥልሽ ብሎኝ አረሳስቶኝ እሱ ጋር ቀርቷል😪 ታናሽ ወንድሜ ሳጠፋ አይቶኝ አልቅሼ ለምኜው አልናገርም ብሎ ቃል ገብቶልኝ አምኜው ተናግሮብኝ አስገርፎኛል ሌቱን ተጨንቄ ሳጠና አድሬ ጠዋት ፈተና ላይ ስቀመጥ ነርቨስ ሆንኩ በሚል ተልካሻ ምክኒያት አእምሮዬ ከድቶኝ ብቻዬን ትቶኝ ያውቃል በጥንካሬው ያመንኩት የት ያደርሰኛል ያልኩት ልቤ እምነቴን በልቶ ለማይገባው ሰው በመውደቅ ሰብሮኝ ያውቃል አቅሜ ከድቶኝ ጉልበቴ ርዶ ከመኪና ስር ራሴን ስቼ አውቃለሁ አድርጌው የደበቁትን የገዛ ምላሴ ሁሌ ያጋልጠኛል እና እናንተ ማነን ነው የምትሉኝ?🤔🧐🧐 እሱን የማመኔ ልክ አልያም ጥንካሬው የጠወለገ ሳር ያህል ደካማ ቢሆንም እንኳን እሱን ማመኔን እንጂ የእምነቴን ደካማነት የማይመለከተውን እነዛ አደራ እሚበሉትን እሚጠላ 🤌አደራውን እሚጠብቀውን አላህን❤️‍🩹 ነው የማምነው እኔን እንኳ ለራሴ አላምነውም😏 ፍጡርን ማመን ግድ ቢሆንብኝ ከእናንተ በላይ አዝራኢልን አምነዋለሁ 40ክንድ ርቀት ላይ ዘወትር ከጀርባዬ ቢከተለኝም እንኳ ያለዛች ቀን ሩሄን አይነጥቀኝም😢

አላህን በመጠበቅ ውስጥ የሚባክን ጊዜ የለም ! የሰው ልጆችንም አምነን ብዙ መንገዶች ተጉዘናል❤️‍🩹

ጀነትን እየፈለግን ሞትን እንፈራለን አህባቢ ጀነት እኮ ያለው ከሞት በውሃላ ነው ስራችን እናሳምር ጀነት ተውበት ባደረጉት የተሞላች ነች አላህ ከልባቸው ተውበት ካደረጉት ያድርገን ማሠላማ🙌🙌 @strong_islama

እኔ ምላችሁ ትልቁ ሀብት ምንድን ነው 🤔🤔

#ሀቢቢ በጥርሷ ለስላሳ ምትከፍት በጉልበቷ ሸንኮራ ምትሰብር እና ብርድ ልብስ ብቻዋን ምትጨምቅ ከሆነች ወንድሜ አጠገቧ ስለ 2ኛ ሚስት ከማውራት ተጠንቀቅ !!ስለዚህ አያ ምንም  አትበላት!! እሷ ማለት 1,2,3,4ኛህ  ነች☺️🤝 ደግሞ ቅድም ሀቢቢ ላልኩት በስህተት ነው ሆሆ እኔ የለሁበትም🙌🙌 @strong_islama

77// የኸይበር ዘመቻ በስንተኛው አመተ ሒጅራ ተካሄደ?
Anonymous voting

77/ ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?
Anonymous voting

ለአስተዋዮች ቀላል ጥያቄ 76// የነብዩላህ አደም ልጅ የሆነ ወንድሙን የገደለ?
Anonymous voting

ሴቶች ይችን አያ.... እስኪ እንወያይባት🤔 ያው እንደ ሀሳብ💡 ገባ ገባ በሉ @strong_islama
ሴቶች ይችን አያ.... እስኪ እንወያይባት🤔 ያው እንደ ሀሳብ💡 ገባ ገባ በሉ @strong_islama